gram news
Аватар канала 𝐍𝐎𝐕𝐀

𝐍𝐎𝐕𝐀

@n0va_hub

աɛʟƈօʍɛ Tօ ʍǟ ƈɦǟռռɛʟ ❍➳ 📝❕ ⿻𝐍𝐄𝐖 𝐂𝐑𝐀𝐓𝐈𝐕⛓ ╭ тнanĸѕ тo joιned

ПроектыHY

280подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    17 сент., 10:29

    ደሃው . . . ገንዘብ ይፈልጋል🤑 ሃብታም . . . ሰላም ይፈልጋልልጆች . . . ማደግ ይፈልጋሉ👑 አዛውንት . . . ልጅ መሆን ይፈልጋልባለትዳር . . . ነፃነት ይፈልጋል🙄 ላጤው . . . ትዳር ይፈልጋልሁሉም ነገር ያለው ማንም የለም😔 ስለዚህ ባለህ ነገር አመስግነህ ኑር!😉
    3192111Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    19 авг., 16:28

    ወንድ ልጅ ትሪውን ሊልስ የሚችለው ብቻውን እየበላ መሆኑን እርግጠኛ ከሆነ ብቻ ነው!😂😂
    1544331Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    16 авг., 10:03

    #BAD Bitch 🥀💥🔥
    175видео221Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    16 авг., 07:54изменён

    𝙵𝙾𝙲𝚄𝚂 𝙾𝙽 𝚃𝙷𝙴 𝙾𝚄𝚃 𝙲𝙾𝙼𝙴 𝙽𝙾𝚃 𝚃𝙷𝙴 𝙾𝙱𝚂𝚃𝙰𝙲𝙻𝙴
    158311Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    14 авг., 17:21

    переслано из @enbakumhub

    ➖አንዳንድ ሰዎች ባንተ ላይ በነበራቸው የተሳሳተ እይታ የሚጸጸቱበትጊዜ ይመጣል,,!➖🩸🌟 "🖤🖤ንፁህ ልብ ሁልጊዜ ቢጎዳም መጨረሻ ላይ ግን ያሸንፋል ያንን አስታውሱ,,🖤🖤🌟
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    14 авг., 16:32изменён

    አዲስ የገዛሀው ፈረስ ስትጋልበው ድምፅ ካላወጣ መልሰው 😒 ብዙ አመት ብዙ ሰው ጋልቦታል ማለት ነው! 😜😂
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    13 авг., 16:48изменён

    የሰፈሩ ሽማግሌ👴: አንቺ ልጅ ጓደኞችሽ ሁሉ እያገቡ ነው ለምን አታገቢም? 😳እሷ👱‍♀️: ጓደኞችህ ሁሉ እየሞቱ ነው ለምን እርሶ አይሞቱም?😳😂
    147431Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    12 авг., 14:12

    ሸሌ
    161видеостикер511Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    12 авг., 10:19

    አንገተ ጉማሬ 🌟 ግንባርህ የበሬ 🐃 ደደብ. ሸሌ. ውሻ 🐶ፈጣሪ ያሳየኝ..... ያንተን መጨረሻ 🥲😂
    1,050521Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    11 авг., 09:36изменён

    1,150532Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    10 авг., 05:08

    😁😁
    211651Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    9 авг., 18:33

    "ሴት እና መብራት ሲሄዱ አያማክሩም ቻርጅ ማረግህን አትርሳ.! 👊
    1,3403321Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    6 авг., 10:15изменён

    ያው አንተ ብቻ ኑር ከዛ መታዘብ ነው°°😒 ሁሉም ቀስ እያለ ሲመጣ or ቀስ እያለ ሲሄድ ታየዋለህ 🤘
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    6 авг., 05:37

    переслано из @yengstua_teksoch

    🎂❤️‍🔥🎂❤️‍🔥🎂❤️‍🔥🎂❤️‍🔥🎂❤️‍🔥🎂@Naniy_hayu🌸🔥 መልካም ልደት እህቴ 🔥🌸 ዛሬ ልዩ ቀን ነው፤💫 ምክንያቱም ዓለምን በፍቅርሽ ያስዋብሽበት ቀን ነው። 🌟 እህቴ፣ የፍቅር ትምህርትን ያስተማርሽኝ፣🫰 የትዕግሥትን ትርጉም ያሳየሽኝ፣🥺 በየቀኑም የምታጠናክሪኝ ጀግና ነሽ።👸🏽 ለሰጠሽኝ ፍቅር❤️‍🔥፣ ለከፈልሽው መስዋዕትነት እና ለማያልቀው እንክብካቤሽ ከልቤ አመሰግንሻለሁ።😍 Allah ጤና፣ ረጅም ዕድሜ፣ ሰላም፣ ደስታ እና በረከት ያብዛልሽ።☺️ መልካም ልደት ውዷ እህቴ! ዛሬም ሆነ ሁልጊዜ በልቤ ውስጥ ፈገግታሽ ፈጽሞ እንዳይጠፋ፣ ሕልምሽ ሁሉ እንዲሳካ እመኛለሁ።💓 መልካም ልደት ውዷ እናቴ! በጣም እወድሻለሁ። ❤️🎂🌷 በጣምምምምምምምምምምምምምምምም እወድሻለሁ!@Naniy_hayu🎂❤️‍🔥🎂❤️‍🔥🎂❤️‍🔥🎂❤️‍🔥🎂❤️‍🔥🎂
    171222Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    5 авг., 14:40

    ጠንቋይ ነሽ ልትሉኝ ትችላላቹ አሁን ፅሁፌን እያነበባቹት ነው😎
    1696521Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    5 авг., 08:26

    ርቀትና ጊዜ ናፍቆትን ያመጣል ስላንቺ እያሰብኩ ይመሻል ይነጋል ይመሻል ይነጋል.☔️
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    4 авг., 19:04

    Makeup ለመቀባት 3 ሰአት ፈጅተሽ 😢 . . . ሰው ፊትሽን ሳይሆን ቂሽን ብቻ ሲያይ🫣 😭ግርጣት ግርጣት ግርጣት😂
    1,4004321Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    4 авг., 11:26изменён

    ትመጭ እንደው 🥹🎸
    211файл5311Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    30 июл., 15:07

    переслано из @yengstua_teksoch

    የማዘር 85ሺ ስድብ ያልጎዳኝ የማንም ገርዳሜ ስድብ የሚጎዳኝ ይመስላቹዋል 🙄
    188721Открыть в Telegram
  • 𝐍𝐎𝐕𝐀

    28 июл., 23:22

    переслано из @ketemarkutt

    ብዙ የሚሰሙ አሉ ግን የሚረዱ ትንሽ ናቸው😊ㅤㅤ 𓆩𝗟𝗜𝗠𝗜𝗧-𝗟𝗘𝗦𝗦𓆪♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота