gram news
Аватар канала ናዝራዊ Tube

ናዝራዊ Tube

@nazrawi_tube

ናዝራዊ: ማለት የተቀደሰ ወይም ለእግዚአብሔር የተለየ ማለት ነው። @biblicalmarriage On Utube sub☞ https://bit.ly/2ZCsqFN Inbox👉 @Nyouth_bot -- " እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ። -- ኤር 6:16

ПроектыENРелигия

20,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ናዝራዊ Tube

    11 сент., 08:26

    በዚህ መሠረት ቃሉን በየዕለቱ ለአንድ አመት እናንብብ። የዛሬ አመት ጨርሳችሁ እንገናኝ😊@nazrawi_tube
    Иллюстрация к посту канала ናዝራዊ TubeИллюстрация к посту канала ናዝራዊ TubeИллюстрация к посту канала ናዝራዊ TubeИллюстрация к посту канала ናዝራዊ Tube
  • ናዝራዊ Tube

    11 сент., 08:24

  • ናዝራዊ Tube

    11 сент., 08:19

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ።@nazrawi_tube
    Иллюстрация к посту канала ናዝራዊ TubeИллюстрация к посту канала ናዝራዊ Tube
  • ናዝራዊ Tube

    7 сент., 06:27

  • ናዝራዊ Tube

    10 авг., 05:45

    11. ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ” ይላል እግዚአብሔር ፤ “ዕቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ፣ እናንተንም የሚጠቅም እንጂ የሚጐዳ አይደለም።12. እናንተም ትጠሩኛላችሁ፤ ቀርባችሁ ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፤ እኔም እሰማችኋለሁ።13. እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፤ በፍጹም ልባችሁም ከፈለጋችሁኝ ታገኙኛላችሁ፤ኤርምያስ 29:11-13 (NASV) @nazrawi_tube
  • ናዝራዊ Tube

    29 июл., 04:11

    የዛሬ 47 ዓመት በዚህች ዕለት ነበር፣ በወቅቱ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ዋና ፀሐፊ የነበሩት ቄስ ጉዲና ቱምሳ ሰማዕት የሆኑት። በጨካኙ ማርክሳዊ ወታደራዊ አገዛዝ ታፍነው ነበር የተገደሉት። አሁን በጌታ ዕቅፍ ያሉት ውድ ባለቤታቸው እማማ ፀሓይም የመከራቸው ተካፋይ ነበሩ።ስለ ወንጌል ንጽሕናና ስለ ክርስቲያናዊ ማንነት ቄስ ጉዲና እንዲህ ብለው ነበር፦“የክርስቶስ ወንጌል ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው። . . . በዘላለማዊ ይዘቱ የክርስቶስ ወንጌል በየትኛውም መልኩ፣ በየትኛውም ርዕዮተ ዓለም ሊተካ አይችልም። ውድድር በሌለው መልኩ እጅግ ክቡር ስለሆነ በየትኛውም ማኅበራዊ ዕሳቤ ሊበረዝ አይችልም። ዋጋው እጅግ ውድ ስለሆነ ሊታጣ አይገባም። ብሔረተኝነት የራሱ ግዛትና ቦታ አለው፤ ሆኖም በፍጹም የእግዚአብሔርን መንግሥት ዜግነት ሊተካ አይችልም!”(Gudina Tumsa, Memorandum to Ato Emmanuel Abraham, President, ECMY, July 1975)ዕድሜያቸው ዐምሳ ነበር። ክቡር የእምነት ሰማዕት! ቄስ ጉዲናን እና እማማ ፀሓይን በአመስጋኝ ልብ እናስባቸዋለን።"የእግዚአብሔርን ቃል የነገሯችሁን መሪዎቻችሁን አስቡ፤ የኑሯቸውን ፍሬ ተመልከቱ፤ በእምነታቸውም ምሰሏቸው።" (ዕብራውያን 13:7)Dr. Girma bekele @nazrawi_tube
    Иллюстрация к посту канала ናዝራዊ TubeИллюстрация к посту канала ናዝራዊ Tube
  • ናዝራዊ Tube

    28 июл., 17:29

    የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ጠቅላይ ጸሐፊ የነበሩት ቄስ ጉዲና ቱምሳ፥ በደርግ ወታደሮች ታፍነው ተወስደው የተገደሉት ልክ የዛሬ 47 ዓመት፥ በዛሬዋ ቀን (ሐምሌ 21) ምሽት ነበር፡፡ ቄስ ጉዲናን ብዙዎች የቤተ ክርስቲያን መጋቢ፣ የነገረ-መለኮት ሊቅና ላመኑበት ዓላማ ነፍሳቸውን የሰጡ ሰማእት አድርገው ይቆጥሯቸዋል፤ በአንጻሩ፥ ያንድን ሕዝብ ፖለቲካዊ የነጻነት ትግል በህቡእ በመደገፋቸው እንደተገደሉ የሚናገሩ አንዳንዶችም አልጠፉም፡፡ የሁለተኞቹን ሐሳብ የሚደግፉ ውሃ የሚያነሱ ማስረጃዎችን ማግኘት ባይቻልም፥ ጉዲና ቆራጥ የቤተ ክርስቲያን መሪና የነገረ-መለኮት ሊቅ ለመሆናቸው ግን የሕይወት ታሪካቸውና ከመጥፋት የተረፉት ጽሑፎቻቸው ምስክር ናቸው፡፡©️Asayehegn @nazrawi_tube
    Иллюстрация к посту канала ናዝራዊ TubeИллюстрация к посту канала ናዝራዊ Tube
  • ናዝራዊ Tube

    14 июл., 18:21

    ስምህ ይቀደስ " ሀገር አቀፍ የወንጌል ተልዕኮ ስልጠና(National mission training) "ተግባራዊ ክርስቲና ለተልዕኮ"‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች፣ እንዲሁ በምድር ትሁን። ማቴ 6:9-10ይህ የተልዕኮ ስልጠና ፡- ክርስቲያኖች ተግባራዊ የሆነውን ክርስቲያናው ሕይወት እንደሚገባው በመኖር ታላቁን ተልዕኮ መፈጸም እንድችሉ የማነሳሳት እና የማስታጠቅ ስልጠና ነው።🗓 ከሐምሌ 21-25/2018 ዓ.ም 👉ለሰልጣኞች የማደሪያ ቦታ በነጻ የሚዘጋጅ ይሆናል!! 👉መመዝገቢያ 1200(ማደሪያ ጨምሮ ቁርስ ምሳ እና እራት ይዘጋጃል) 👉ማደሪያ ላማይፈልጉ 1000 ብር ብቻ ⬇️ ቦታ:- ሆሳዕና ከተማ መሃል ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ
    Иллюстрация к посту канала ናዝራዊ TubeИллюстрация к посту канала ናዝራዊ Tube
  • ናዝራዊ Tube

    9 июл., 06:49

    #ክረምት የት ለማሳለፍ አቅዳችኋል ? ከነሀሴ 19-23 ድንቅ እና ለየት ያል ስልጠና 👌ድንቅ ተከታታይ 4 ቀናት #ክርስቲያናዊ ልህቀት 🎹🎤ከኪንግደም ሳውንድ ዘማሪች ጋር በዝማሬ ፍስስ የምንልበት 🎼 ስለ ሙዚቃ እና ስለ ዝማሬ አገልግሎት በጥልቀት የምንማርበት 💍ወሲባዊ ንጽህ #sexual purity :ጋብቻ : እጮኛምነት: እና ተያያዥ በሆኑ sexual ጉዳዩች በጥልቀት የምንማርበት ⚙ስለ ስራ ፈጠራ 😕trauma (ስነ ልቦናዊ ጉዳዩችን ጨምሮ እናንተን ለማስተናገድ ዝግጅት ጨርሰናል እናንተ የት ናቹ ከአራቱም አቅጣጫ በሆሳእና ከተማ ተሰብስበን በአንድነት ያላቀንን ለማላቅ እንልቃለንልህቀት 2018ምዝገባ ጀምረናል ያለን ቦታ እጅግ ጥቂት ስለሆነ በጊዜ ቦታ ይያዙ0916554522 0934269900 0948429900
    Иллюстрация к посту канала ናዝራዊ TubeИллюстрация к посту канала ናዝራዊ Tube
  • ናዝራዊ Tube

    8 июл., 19:46

  • ናዝራዊ Tube

    8 июн., 19:18

    እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና ከፊታቸው አትፍራ፥ ይላል እግዚአብሔር።ኤርምያስ 1:8
  • ናዝራዊ Tube

    2 июн., 13:12

    "...ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?" (ማቴ 16፡24-26)በዚህ ቻናል📚 በየጊዜው ለመንፈሳዊ ብስለትና ለስነመለኮታዊ እድገት የሚረዱ መፅሐፍትለ አስተያየቶ ⤷ @Logos116_botYoutube ➠ https://bit.ly/34YZWpL https://t.me/logos116
    TelegramKingdom Life"...ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?" (ማቴ 16፡24-26) በዚህ ቻናል 📚 በየጊዜው ለመንፈሳዊ ብስለትና ለስነመለኮታዊ እድገት የሚረዱ ፅሁፎችና መፅሐፍት ለ አስተያየቶ ⤷ @Logos116_bot Youtube ➠ https://bit.ly/34YZWpL
  • ናዝራዊ Tube

    10 апр., 17:29

    🙌ቤተሰብ እንደምን ዋላችሁ?🙌 እኔ ሰላም ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን።🎙ዛሬ አንድ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ። ቻናሉን የከፈተው በትምህርትም፣ በመንፈሳዊም ጥሩ አቋም ያለ ወንድም ሲሆን በቻናሉ በጣም ጥሩ የሆኑ የአካዳሚካል ትምህርታዊ ጉዳዮች እንዲሁም ስለ ስኮላርሽፕ(የውጭ ሀገር የትምህርት ዕድል ፣ አዳዲስ ስለሚለቀቁ እድሎች መረጃዎችን በፍጥናት ያደርሳል።🎯ብቻ ሌሎችንም በጣም ምርጥ ምርጥ ነገሮችን እንደምታገኙበት እኔ ምስክር ነኝና Join በሉ። ደግሞም ከተከፈተው በአጭር ጊዜ ውስጥ በፍጥነት እያደገ ያለ ስሆን Join ብትሉ ትጠቀማላችሁ።🎯ይህን የቴሌግራም ቻናል የከፈተው ወንድማችን ከትምህርት ቤት አንስቶ ሀገረ አቀፋዊ እና አለም አቀፋዊ የሆነ ስራዎችን የሰራ እና እየሰራ ያለ እንዲሁም ከታች በተወሰነ መልኩ ያስቀምትኩላችሁ ነገሮችን የሰራ እና የተሳተፈ ድንቅ ተማሪ ነው።🎯Founder of World Bridge Network(International Initiative) 🎯Harvard University ALP'25 🎯Young Researcher at Different Universities 🎯Director of LDRD at Excellence Youth Leadership of Ethiopia 🎯 Aspire Institute Alumni 🎯Young African Leadership Initiative Alumni🎙join በማድረግ እናንተም ተጠቀሙ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ!https://t.me/kibreabdilamo
    5,4905331Открыть в Telegram
  • ናዝራዊ Tube

    9 апр., 16:59

    https://youtu.be/qEVH6OwXju4?si=Zhu2BBkDf7Fn0hLa
    YouTubeላመስግንህ-Lamesginih || JIT Soma Worship Team | Official Music Video 2026" ስላደረገልኝ ሁሉ ለእግዚአብሔር ምንን እመልሳለሁ? "(መዝሙረ ዳዊት 116:12) In every season, in every moment—my heart chooses to say: ላመስግንህ! This gospel song is a declaration of gratitude, faith, and surrender to the One who never fails. May this worship lead you closer to Him…
  • ናዝራዊ Tube

    28 мар., 04:12

    በአሁኑ ዘመን ዓለማችን በቴክኖሎጂና በሳይንስ ከፍተኛ የምጥቀት ደረጃ ላይ ትገኛለች። የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)፣ የጠፈር ምርምርና የዲጂታል ትስስር ዓለምን ወደ አንድ መንደር ቀይረዋታል። ነገር ግን የሚገርመው እውነት፤ የሰው ልጅ ዕውቀት በጨመረ ቁጥር ሰላሙ እየራቀው፣ ፍርሃቱ እየገነነና ግጭቱ እየተባባሰ መሄዱ ነው። ለምን? 🤔መጽሐፍ ቅዱስ የሚነግረን አንድ መሠረታዊ ነገር አለ፦ የሰው ልጅ ችግር የ"መረጃ" እጦት ሳይሆን የ"ባሕርይ" ብልሽት ነው። ቴክኖሎጂ መሣሪያ እንጂ መድኃኒት አይደለም።• እውቀት አቶምን መፍለጥ አስተማረን፤ ነገር ግን ያንኑ አቶም ለጥፋት እንዳንጠቀምበት ልባችንን ሊገራው አልቻለም።• ቴክኖሎጂ ዓለምን አቀራረበልን፤ ነገር ግን በልባችን ያለውን ጥላቻ፣ ስግብግብነትና የኃጢአት ባሕርይ ሊያጥብልን አልቻለም።ዕውቀት መፍትሔ አይደለም! 🚫📚የሰው ልጅ በኃጢአት ምክንያት ከፈጣሪው በመለየቱ፣ በውስጡ ያለውን ባዶነት በቁስና በዕውቀት ለመሙላት ይጥራል። ዳሩ ግን "ዕውቀት ያስታብያል" (1ኛ ቆሮ. 8:1) እንደሚል ቃሉ ያለ እግዚአብሔር የሚከማች ዕውቀት ሰውን ለበለጠ ኩራትና ለጥፋት መሣሪያነት ይዳርገዋል። የሰው ልጅ የኃጢአት ባሕርይ በላብራቶሪ ምርምር ወይም በሶፍትዌር ማሻሻያ (Update) የሚቀየር አይደለም።ብቸኛው መፍትሔ፡ የክርስቶስ መንግሥት! 👑🕊️በምድር ላይ ፍጹም ሰላም ሊመጣ የሚችለው በሰዎች ጥረት፣ በዴሞክራሲ ብልሃት ወይም በቴክኖሎጂ ምጥቀት ሳይሆን "የሰላም አለቃ" የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት ሁሉን ሲገዛ ብቻ ነው። (ኢሳይያስ
  • ናዝራዊ Tube

    26 февр., 20:01

    ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ፤ቅዳሜ የካቲት 21 የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና አለ፤ "ትምህርተ ሥላሤን መጠበቅ" በሚል ርዕስ ከ ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ጋር እንማማራለን።ዶ/ር ተስፋዬ በዚህ ርዕስ ላይ ብዙ መፅሃፍትን ያበረከተ ወንድም ነው፤ ደግሞም በተለያዩ ስፍራዎች በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ስልጠናን እየሰጠ ይገኛል፤ እናም ይህ ዕድል በፍፁም እንዳያመልጣችሁ!!!👉 ስልጠናው - ከጠዋት 2:30 ይጀምራል ሙሉ ቀን ስልጠና ነው ሚሆነው። በፍፁም እንዳያመልጣችሁ፤ ብትችሉ ሌሎች ሰዎችን ጋብዙ እናንተም ተገኙ።👉 ቅዳሜ የካቲት 21 - አይቀርም ላፍቶ 2000 ህንፃ ገባ ብሎ
    Иллюстрация к посту канала ናዝራዊ TubeИллюстрация к посту канала ናዝራዊ Tube
  • ናዝራዊ Tube

    25 февр., 17:51

    ካለሁበት ሁኔታ ይልቅ አንተን እሰማለሁ ጌታ ሆይ...“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።” — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7@nazrawi_tube
  • ናዝራዊ Tube

    20 янв., 10:23

    переслано из @tesfayegabbiso

    አሁን ሁለት ዓመት ሊሞላው ነው። አንድ ወዳጄ፣ በAI የተቀናበረ መዝሙር "እንዲህም ተጀምሯል" ለማለት በቴሌግራም ልኮልኝ ሰማሁ። በጊዜው ምን እየመጣ እንዳለ ገርሞኝ አለፍኩት። በቅርቡ ደግሞ ከአንድ አንጋፋ መዘምራን አባል፣ በእኔው ተዘምረው የነበሩና አሁን በዚሁ መልክ የቀረቡ ውሱን ዝማሬዎች በዋትስአፕ ተላኩልኝ። አስተያየትም ተጠየቅሁ። ጥቂት አሳቦችን ተለዋውጠን ውይይቱ በየደረጃው መቀጠል አለበት በሚለው ቋጭተናል። የእኔ አስተያየት የሚከተለው ነው፦1. በAI "እየተዘመሩ" ያሉ መዝሙሮች በተወሰነ ደረጃ በአድማጭ የመደነቅ አቅም አላቸው። የሙዚቃ ቅንብራቸውም ሆነ የዜማ ቅላጼያቸው ሳቢ ሊሆን ይችላል። እንዳየሁት፣ ከዋናው original ጋር ለመመሳሰል በጣም የተጠጋ ነው። እስከ ሰማሁት ድረስ ግን፣ አልፎ አልፎ የቃላትና የፊደላት ግድፈት ይስተዋልበታል። የዜማም እንደዚሁ። አንዳንድ ቦታ ላይ የሚደመጠው መኮላተፍ የፊደላት ድምጽ ያላግባብ መጥበቅና መላላት ሰሚውን "ያዝ" ማድረጋቸው አይቀርም።2 የቅንብሩና የቅላጼው "ማማር" ደግሞ ከእግዚአብሔር ቃል አንድ ነገር አስታውሶኛል። የሚያምር ነገር የራሱ መልካምነት ሊኖረው ይችላል። ሁሉም ግን ጉዳት አልባ ይሆናል ማለት አይደለም። በኤድን ገነት እነ አዳም የበሉት ፍሬ የሚያምር ነበረ። "ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፥ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥ ለጥበብም መልካም እንደ ሆነ አየች ከፍሬውም ወሰደችና በላች ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው እርሱም ከእርስዋ ጋር በላ።"(ዘፍጥ 3:6) መብሉ ማራኪና አስደሳች ቢሆንም ጉዳትን ያስከተለ ሆኗል። መንፈሳዊ ግንኙነትን
  • ናዝራዊ Tube

    7 янв., 07:19

    ልዩ ቆይታከ ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ጋር || Exposing Only Jesus | #new #2025 #Meskelmedia... https://youtube.com/watch?v=ieqC6cKNhFc&si=HuczW038_g9YQb5N
    YouTubeልዩ ቆይታከ ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ጋር || Exposing Only Jesus | #new #2025 #Meskelmedia #ebsመስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው። Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church…
  • ናዝራዊ Tube

    4 янв., 17:23