gram news
Аватар канала Nib International Bank

Nib International Bank

@nibinternationalbanksc

Committed to Service Excellence! Website - https://www.nibbanksc.com/ Webmail - nibcontact@nibbanksc.com Gmail - nibbanksc@gmail.com

92,668подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Nib International Bank

    13 нояб., 13:59

    ንብተራ ኦንላይን - የዕለት ተዕለት ሕይወትዎ አጋር!ዕለታዊ የባንክ አገልግሎቶችዎን በቀላሉ ማከናወን ይፈልጋሉ? ንብተራ ኦንላይን (Nibtera Online) ሁልጊዜም አለ።አሁኑኑ ይጀምሩ! ባሉበት ሆነው መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር (App Store) ወይም ከፕሌይ ስቶር (Play Store) በማውረድ የባንክ አገልግሎቶችን በዘመናዊ መልኩ ያለምንም እንግልት ይጠቀሙ።👉 Play store👉 Appstoreይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nib #nibtera #nibbankFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
  • Nib International Bank

    13 нояб., 09:11

    ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ የባንክ ሂሳብ መክፈት ተቻለ!አዲስ የባንክ ሂሳብ ለመክፈት ከእንግዲህ ሥራዎን ማቋረጥ፣ ረጅም ሰልፍ መጠበቅ ወይም አሰልቺ ቅጾችን መሙላት ቀረ! የንብተራ ኦንላይን መተግበሪያን (NibteraApp)ከአፕ ስቶር (AppStore) ወይም ከፕሌይ ስቶር (PlayStore) በማውረድ በደቂቃዎች ውስጥ የራስዎ የባንክ ሂሳብ ባለቤት ይሁኑ። "Create a Digital Account" የሚለውን ይጫኑ፤ ስልክ ቁጥርዎን በማስገባት "Send OTP" የሚለውን ይጫኑ፤ በመቀጠል የሚደርሰዎትን የደህንነት ማረጋገጫ ኮድ (OTP) ይጠብቁ (መተግበሪያው በራሱ በኦንላይን ይሞላዋል)፤ የፋይዳ (Fayda) መረጃዎን ለማረጋገጥ "Login with code" የሚለውን ይምረጡ፤ የፋይዳ መለያ ቁጥርዎን (FAN) አስገብተው "Send code" የሚለውን ይጫኑ፤ በስክሪኑ ላይ የሚታየውን የፋይዳ መረጃ ትክክለኛነት ካረጋገጡ በኋላ "Continue" የሚለውን ይጫኑ፤ የፋይዳ ስርዓት መረጃዎን ለባንኩ ለማስተላለፍ ፈቃድ ሲጠይቅ "Allow" በመጫን ይቀጥሉ፤ የሚጠየቁትን ተጨማሪ የግል መረጃዎች በትክክል ይሙሉ። የአገልግሎቱን ደንቦች እና ሁኔታዎች (Terms & Conditions) በጥንቃቄ አንብበው በማጽደቅ ጥያቄዎን ይላኩ።🎉 እንኳን ደስ አሎት! የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሂሳብዎ በተሳካ ሁኔታ ተከፍቷል።📲 መተግበሪያው ገና የለዎትም? ከዚህ በታች ባሉት ማስፈንጠሪያዎች (Links) አሁኑኑ በማውረድ ሕይወትዎን ቀላል ያድርጉ!👉 Play store👉 Appstoreይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
  • Nib International Bank

    13 нояб., 06:08изменён

    ጁምዓ ሙባረክ!የዕለት ተዕለት ሥራዎችዎን ቀለል ማድረግ ይፈልጋሉ? ንብተራ ኦንላይን ከልብ አስተማማኝ አጋርዎ ነው።አሁኑኑ ይጀምሩ! ባሉበት ሆነው መተግበሪያውን ከApp Store ወይም ከPlay Store አውርደው ይጠቀሙ።👉 Play store👉 Appstoreይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nib #nibtera #nibbank #jumuamubarek #InterestFreeBankingFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
  • Nib International Bank

    13 нояб., 05:33

    ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ፣ ሲመነዝሩ ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር በክብር እንሸኝዎታለን።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOSFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
  • Nib International Bank

    12 нояб., 13:59

    ✨ 9698 ✨ለእርስዎ እርካታ ቅድሚያ የሚሰጠው የጥሪ ማዕከላችን ዝግጁ ነው!ስለ ባንካችን አገልግሎቶች ጥያቄ አለዎት? ወይስ በዲጂታል ባንኪንግ አጠቃቀም ዙሪያ አጋዥ ይፈልጋሉ?ባንካችን ለደንበኞቹ የሚሰጣቸውን ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች ይበልጥ ፈጣን እና ተደራሽ ለማድረግ፣ በአጭር የስልክ ቁጥር 9698 ዘመናዊ የደንበኞች ነፃ የጥሪ ማዕከል አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።ከክፍያ ነፃ በሆነው 9698 በመደወል ከባለሙያዎቻችን ጋር በቀጥታ ይነጋገሩ፤ ፈጣን እና አጥጋቢ ምላሽ ያግኙ!ባንካችን — ሁሌም እርስዎን በታማኝነት ለማገልገል ዝግጁ ነው !ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!#NIBBank #CallCenter9698 #BankingSupportFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
  • Nib International Bank

    12 нояб., 09:05

    በፋይዳ ብቻ!ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ የባንክ ሂሳብ መክፈት ተቻለ!አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት ከእንግዲህ ስራዎን ማቋረጥ፣ ረጅም ሰልፍ መጠበቅ ወይም አሰልቺ ቅጾችን መሙላት ቀረ!የንብተራ ኦንላይን መተግበሪያን (NibteraApp)ከአፕ ስቶር (AppStore)ወይም ከፕሌይ ስቶር (PlayStore) አውርደው በደቂቃዎች ውስጥ አካውንት ይኑርዎት።1. "Create a Digital Account" የሚለውን ይጫኑ፣ 2.ስልክ ቁጥርዎን አስገብተው "Send OTP" በመጫን የሚደርሰውን የደህንነት ማረጋገጫ ኮድ (OTP) ይጠብቁ (መተግበሪያው በራሱ በኦንላይን ይሞላዋል)፣ 3.የፋይዳ (Fayda) መረጃዎን ለማረጋገጥ "Login with code" የሚለውን ይምረጡ፣ 4.የፋይዳ መለያ ቁጥርዎን (FAN) አስገብተው "Send code" የሚለውን ይጫኑ፣ 5.በስክሪኑ ላይ የሚታየውን የፋይዳ መረጃ ትክክለኛነት ካረጋገጡ በኋላ "Continue" ይበሉ፣ 6.የፋይዳ ስርዓት መረጃዎን ለባንኩ ለማስተላለፍ ፈቃድ ሲጠይቅ "Allow" በመጫን ይቀጥሉ፣ 7.የሚጠየቁትን ተጨማሪ ግላዊ መረጃዎች በትክክል ይሙሏቸው፣ 8.የደንቦችን እና ሁኔታዎችን (Terms & Conditions) ስምምነት በጥንቃቄ አንብበው በማፅደቅ ጥያቄዎን ይላኩ።🎉እንኳን ደስ አሎት! የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አካውንትዎ ተከፍቷል።📲 መተግበሪያው አሁንም የለዎትም? ከዚህ በታች ባሉት ማስፈንጠሪያዎች አሁኑኑ አውርደው ሕይወትዎን ቀላል ያድርጉ!👉 Play store👉 Appstoreይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
  • Nib International Bank

    12 нояб., 05:43изменён

    ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ፣ ሲመነዝሩ ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር በክብር እንሸኝዎታለን።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOSFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
  • Nib International Bank

    11 нояб., 14:24

    በቅርብ ቀን!'NIBtera Remit' በቅርቡ ይጠብቁን!"የንብ ተራ ዓለም ሰፊ ነው!" የምንለው በምክንያት ነው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#NibInternationalBank #NIBteraRemitFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    2,190552Открыть в Telegram
  • Nib International Bank

    22 сент., 15:12

    ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከያጉት ፔይ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂስ ጋር በመተባበር ዲጂታል ክፍያን የሚያዘምን “NIB ETHQR Sound Box Platform” በሥራ ላይ አዋለ።ባንኩ ከያጉት ፔይ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ አቅራቢ ድርጅት ጋር በመተባበር፤ የባንኩን ዲጂታል ክፍያ የሚያዘምንና ለደንበኞቹ ፈጣንና አስተማማኝ ክፍያ መፈጸም የሚያስችል “NIB ETHQR Sound Box Platform”፣ ዛሬ መስከረም 12 ቀን፣ 2019 ዓ.ም.፣ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በይፋ አስጀመረ።“ሳውንድ ቦክሱ”፤ ነጋዴዎች ደንበኞቻቸው ላደረጉት ግብይት ክፍያ ሲፈጽሙ፤ ወዲያውኑ በድምጽ እንዲያውቁት በማድረግ የዕለት ተዕለት ግብይታቸው አስተማማኝ፣ ፈጣን፣ ቀልጣፋና ደህንነቱ በተጠበቀ መልክ መፈጸሙን ያረጋግጥላቸዋል፡፡በማብሰሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ አቶ ሄኖክ ከበደ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የባንኩ አምስት ዓመት ስትራቴጂካዊ የትኩረት አቅጣጫ፤ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶቹን በማስፋፋት ለደንበኞች ቀላል፣ ፈጣን፣ አስተማማኝና ዘመናዊ የክፍያ መተግበሪያዎችን ለማቅረብ በከፍተኛ ትኩረት መስራት ላይ እንደሆነ ገልጸው፤ በሥራ ላይ እንዲውል የተደረገው “NIB ETHQR Sound Box Platform”፤ የዚሁ የትኩረት አቅጣጫ ማሳያ እንደሆነ አስረድተዋል። በቀጣይም ባንኩ የደንበኞቹን ተሞክሮ የሚያሻሽሉና የዲጂታል ኢኮኖሚውን የሚያጠናክሩ አዳዲስ የዲጂታል ባንኪንግና የክፍያ መፍትሄዎችን ለደንበኞቹ ለማቅረብ ተግቶ እንደሚሠራ ጠቁመዋል።የያጉት ፔይ ዋና ሥራ
    1,3701166Открыть в Telegram
  • Nib International Bank

    22 сент., 15:12

  • Nib International Bank

    22 сент., 14:00изменён

    ተጨማሪ ሲሳይ!በፋይዳ መታወቂያዎ የንብ ዲጂታል ሂሳብዎን ይክፈቱ በዛውም ነፃ 100.00 ብር የሂሳብ መክፈቻ ያግኙ!አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት ከእንግዲህ ስራዎን ማቋረጥ፣ ሰልፍ መጠበቅ ወይም ቅጾችን መሙላት አያስፈልግዎትም! የንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ከአፕስቶር/ፕሌይስቶር በማውረድ:-• "Create a Digital Account " የሚለውን ይጫኑ። • የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send OTP" የሚለውን ይጫኑ። • የማረጋገጫ ኮድ (OTP) በፈጣን የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ይላክልዎታል፤ "OTP"ውን በራሱ ይሞላዋል። • በመቀጠል የፋይዳ (Fayda) መረጃዎን ለማረጋገጥ "Login with code" የሚለውን ይምረጡ። • የፋይዳ መለያ ቁጥርዎን (FAN number) ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send code" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ መረጃዎ በስክሪኑ ላይ ሲታይ ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ፤ ከዚያም ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለመሻገር "Continue" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ ስርዓት መረጃዎን ወደ ባንኩ ለመላክ ፍቃድ ይጠይቃል። መረጃውን ከገመገሙ በኋላ "Allow" የሚለውን ይጫኑ። • ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ዝርዝር መረጃዎችን በሙሉ ያሟሉ (ይሙሉ)። • የክንውን ደንቦችን እና ሁኔታዎችን (Terms and Conditions) በጥንቃቄ ያንብቡ፤ በመቀጠል ስምምነትዎን በመግለጽ ጥያቄዎን ይላኩ። እናመሰግናለን።መተግበሪያው ከሌልዎት ከዚህ በታች በሚገኙት ማስፈንጠሪያዎች አውርደው ይጠቀሙ።👉 Play store
  • Nib International Bank

    22 сент., 08:59изменён

    እስከ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን!ባንካችን ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ እስከ 10% ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን፡፡ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOSFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
  • Nib International Bank

    22 сент., 05:34

    🌼እስከ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን!🌼ባንካችን አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ እስከ 10% ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን፡፡መልካም አዲስ ዓመት!ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOSFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
  • Nib International Bank

    21 сент., 14:15

    ተጨማሪ ሲሳይ!በፋይዳ መታወቂያዎ የንብ ዲጂታል ሂሳብዎን ይክፈቱ በዛውም ነፃ 100.00 ብር የሂሳብ መክፈቻ ያግኙ!አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት ከእንግዲህ ስራዎን ማቋረጥ፣ ሰልፍ መጠበቅ ወይም ቅጾችን መሙላት አያስፈልግዎትም! የንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ከአፕስቶር/ፕሌይስቶር በማውረድ:-• "Create a Digital Account " የሚለውን ይጫኑ። • የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send OTP" የሚለውን ይጫኑ። • የማረጋገጫ ኮድ (OTP) በፈጣን የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ይላክልዎታል፤ "OTP"ውን በራሱ ይሞላዋል። • በመቀጠል የፋይዳ (Fayda) መረጃዎን ለማረጋገጥ "Login with code" የሚለውን ይምረጡ። • የፋይዳ መለያ ቁጥርዎን (FAN number) ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send code" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ መረጃዎ በስክሪኑ ላይ ሲታይ ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ፤ ከዚያም ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለመሻገር "Continue" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ ስርዓት መረጃዎን ወደ ባንኩ ለመላክ ፍቃድ ይጠይቃል። መረጃውን ከገመገሙ በኋላ "Allow" የሚለውን ይጫኑ። • ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ዝርዝር መረጃዎችን በሙሉ ያሟሉ (ይሙሉ)። • የክንውን ደንቦችን እና ሁኔታዎችን (Terms and Conditions) በጥንቃቄ ያንብቡ፤ በመቀጠል ስምምነትዎን በመግለጽ ጥያቄዎን ይላኩ። እናመሰግናለን።መተግበሪያው ከሌልዎት ከዚህ በታች በሚገኙት ማስፈንጠሪያዎች አውርደው ይጠቀሙ።👉 Play store
    214,000видео47373531Открыть в Telegram
  • Nib International Bank

    21 сент., 09:00

    በቅርብ ቀን!'NIBtera Remit' በጣም በቅርቡ ይጠብቁን!"የንብ ተራ ዓለም ሰፊ ነው!" የምንለው በምክንያት ነው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#NibInternationalBank #NIBteraRemitFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    200,000631Открыть в Telegram
  • Nib International Bank

    21 сент., 06:12

    ✨መልካም የሥራ ሳምንት!✨ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
  • Nib International Bank

    21 сент., 05:55

    🌼እስከ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን!🌼ባንካችን አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ እስከ 10% ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን፡፡መልካም አዲስ ዓመት!ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOSFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
  • Nib International Bank

    20 сент., 16:09

    ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስፖንሰር ያደረገው የ“ኬሮድ” 6ኛው ዙር የ15 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ።የኬሮድ 6ኛው ዙር 15 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል።“ለሰላም አብረን እንሩጥ” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ይህ የጎዳና ላይ ሩጫ፣ ሰላምንና አንድነትን በስፖርት ለማጠናከር ያለመ ነው።በሩጫው ከ2 ሺህ በላይ አትሌቶች እና ከ45 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። በውድድሩ የኢትዮጵያን ባንዲራ በተለያዩ የዓለም የስፖርት መድረኮች ያስተዋወቁ አትሌቶችም ተሳትፈዋል።የዝግጅቱ ዋና ስፖንሰር የሆነው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በመርሃ ግብሩ ላይ “ንብተራ” የዲጂታል ምርትና አገልግሎቱን ለተሳታፊዎች አስተዋውቋል።በዝግጅቱ የባንኩ ሪቴይልና ኤስኤምኢ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ሙሉቀን ደምሴን ጨምሮ ሌሎች የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል።ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የኬሮድ ታላቁን ሩጫ ለተከታታይ አምስተኛ ዙር ስፖንሰር ማድረጉም ታውቋል።
    200,0001543Открыть в Telegram
  • Nib International Bank

    20 сент., 03:51

    ✨መልካም ዕለተ ሰንበት!✨ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    76,7003221Открыть в Telegram
  • Nib International Bank

    19 сент., 15:47

    ውድ ደንበኛችንባንካችን ለደንበኞቹ ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠትና የተሻለ የሲስተም ሥርዓት ለመዘርጋት ይረዳ ዘንድ፣ በያዘው መደበኛ መርሃ ግብር መሠረት እሁድ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት ድረስ የማዘመን ሥራ ያከናውናል።በዚህ ጊዜ ውሰጥ የባንካችን የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶች ለጊዜው የሚቋረጡ ይሆናል።በዚህ ምክንያት ለሚፈጠርብዎ ጊዜያዊ መስተጓጎል ይቅርታ እየጠየቅን፣ ለሚያደርጉልን ትብብር ከልብ እናመሰግናለን።ንብ ኢንተርናሽናል ባንክይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    76,6001041Открыть в Telegram
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота