Последние посты

Nur Online Academy
22 сент., 18:28
переслано из @ziyad_pro1
የኡምራ ሽልማት የሚያስገኘው የጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ውድድር የአንድ ወር የንባብ ጊዜ በይፋ ተጀመረየምዝገባውን ሂደት በጣም ቀላል እና ምቹ በሆነ መልኩ አብዴት አድርገነዋል ያለ ኢሜል ምትመዘገቡበት አማራጭ አመቻችቸናል ያልተመዘገባችሁ ከዚህ በኋላ በመመዝገብ ቀሪውን 1 ወር ጊዜ በመጠቀም ማንበብ መወዳደር፣መሸለም ትችላላቹ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ 📊🌐https://sulmahira.et/register?ref=010⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=010ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 🌟0946248626 🌟0942189967 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓ግሩፓችንን ይቀላቀሉ አድድ ያድርጉ 👉 https://t.me/sulmahira
Nur Online Academy
20 сент., 06:55
✅አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ🔴አስቸኳይ ማስታወቂያ➡️ዳሩል ሀድስ ወል አሠር የሴት ኡስታዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል♦️ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች1.ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘ/ች: 2.የቁርአን ሽሀዳ ያላት የማስተማር ልምድ ያለው (ያላት) ቢሆን (ብትሆን) ይመረጣል 3.መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ያለው (ያላት) ማስተማር የምትችል 4.የሰለፊያን ዳዕዋ የተረዳ(ች) ኪታቦችን የቀራ(ች) የ ማስቀራት ልምድ (ያለው) ያላት 5.ለተማሪዎች ጥሩ ሞደል መሆን የሚችል (የምትችል)ሌሎች መስፈርቶችን በውስጥ ይነገራሉእንደዚሁም ማገዝ ሊላህ ብሎ የሚያግዝ ካለ መመዝገብ ይችላል ሸርር አድርጉት 👌ብዛት ➥ወንድ ሁለት
Nur Online Academy
19 сент., 03:56
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️🧩Folder 1k በላይ ብቻ 👇🎯Above 1+ subscribers✅ 🎯Above 2+ subscribers✅ 🎯 Above 5+ subscribers✅ 🎯Above 10k+ subscribers✅🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ ... ........ 👇👇........... ...... @Ziyad_DS @Ziyad_DSፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
Nur Online Academy
16 сент., 16:47
переслано из @ziyad_pro1
ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድርለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ። ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ።ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎችንም ይሸለሙ ።1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ 2ኛ iphone 13 promax 3ኛ ላፕቶፕ ከ4ኛ–10ኛ ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️1) በአካል ቢሮ በመምጣት2) ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በኦንላይን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️1⃣በቴሌግራም ⚡️
Nur Online Academy
16 сент., 05:53изменён
የአቂዳ ኪታቦች የምፈልጉ ዱባይ አለንአጅማን ቻርጃ ሁሉም ቦታየኪታብ ዝርዝር 📚 1 አዝካር ወልኣዳብ 2 ነዋቂዱል ኢስላም 3 ቀዋኢዱል አርበአ 4 ሡሱሉ ሰላሳ 5 አርበኡነ ነወውያ 6 ቱህፈቱል አጥፋል 7 ሹሩጡ ሶላት 8 ኪታቡ ተውሂድ 9 አቂደቱል ዋሲጥያ 10 አቂደቱ ጠሀውያ 11 አጅሩምያ 12 አዱሩሱል ሙሂማ 13 ከሽቡ ሹቡሀትTelegram''๋ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ͜͡..Äbŭ ØReyan™እቅዳቹህ ላይ ሞትን ጨምሩበት™
Nur Online Academy
15 сент., 06:28
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንትእጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ👉 12k Followorsአስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽ለመግዛት @Ziyad_DS2
Nur Online Academy
14 сент., 16:29
переслано из @ziyad_pro1
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉየ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ዉድድር ተጀመረ።በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉✍ የውድድሩ ሂደትለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናትለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድበመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተንየንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው።ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ......
Nur Online Academy
14 сент., 16:26
переслано из @ziyad_pro1
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉየ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ዉድድር ተጀመረ።በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉✍ የውድድሩ ሂደትለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናትለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድበመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተንየንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው።ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ......
Nur Online Academy
14 сент., 06:01
⚡️السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهየትኛውም ቦታ ኢማራት ውስጥ ማንኛውም የአቂዳ ኪታብ የምትፈልጉ ልጆች በዚህ አናግሩኝ በተመጣጣኝ ዎጋ ቤታቹህ ድረስ ይመጣላቹልፍሪ ደሊበሪ📥ኢማራት 📥 😄.ዱባይ 😄ቻርጃ 😄.አቡ ዳቢ 😄.አላይን 😄.አጅማን 😄.ራስ አልኬማ 😄.ፉጀራደሊበሪ ነፆ ነውለማዘዝ 📞0527308069 ዋሳብ😎
Nur Online Academy
13 сент., 06:43
переслано из @ziyad_pro1
ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድርለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ። ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ።ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎችንም ይሸለሙ ።1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ 2ኛ iphone 13 promax 3ኛ ላፕቶፕ ከ4ኛ–10ኛ ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ደውሎ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626 0942189967
Nur Online Academy
12 сент., 16:24
переслано из @ziyad_pro1
ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማልቁርአን ዉስጥ 124 ሱራ አለ ?
Nur Online Academy
11 сент., 15:25
переслано из @ziyad_pro1
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።የ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ዉድድር ተጀመረ።በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉✍ የውድድሩ ሂደትለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናትለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድበመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተንየንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው።ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ......⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
Nur Online Academy
11 сент., 10:17изменён
❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥 የአቂዳ ኪታቦች የምፈልጉ ዱባይ አለን✅ የኪታብ ዝርዝር 1 አዝካር ወልኣዳብ 2 ነዋቂዱል ኢስላም 3 ቀዋኢዱል አርበአ 4 ኡሱሉ ሰላሳ 5 አርበኡነ ነወውያ 6 ቱህፈቱል አጥፋል 7 ሹሩጡ ሶላት 8 ኪታቡ ተውሂድ 9 አቂደቱል ዋሲጥያ 10 አቂደቱ ጠሀውያ 11 አጅሩምያ 12 አዱሩሱል ሙሂማ 13 ከሽቡ ሹቡሀት 14 ሂዳየቱል ሙስተፊድ 15.ኡምደቱል አህካም 16.ሚን ኡሱል አህለልሱነቲ ወልጀመዕ 17.ኑረል የቂን
Nur Online Academy
5 сент., 17:49
📣 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🕋 🟢ኢንሻአላህ ዑምራ ወደ ማድረግ ህልማችን እየቀረብን ነው። ኒያችን እየተሳካ ነው። በምኞት አንታሰርም፣ በገንዘብ አንገደብም፣ ከኛ የሚጠበቀው ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፣ መፅሀፉን በአስተውሎት እያጤኑ ማንበብ፣ ፈተናውን በእርጋታ እየተፈተኑ መወዳደር ብቻ ነው ። በእርግጥም መሄጃ ቀናችን ሩቅ አይደለም። አላህም እንዲህ ይላል وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَى (٥). {ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ)
Nur Online Academy
4 сент., 15:56
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ዳዉድ {ዓ. ሳ} ነዉ
Nur Online Academy
3 сент., 17:20
አስደሳች ዜና 🏆 የሽልማት ዝርዝር 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱 🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻 🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨ በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣
Nur Online Academy
3 сент., 17:16
አስደሳች ዜና 🏆 የሽልማት ዝርዝር 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱 🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻 🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨ በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣
Nur Online Academy
19 авг., 18:24
переслано из @sualek8
ሁሉም ኒዕማ ተወጋጅ ነው ፤ #የጀነት ሰዎች ኒዕማ ሲቀር🥹ሁሉም ጭንቀት(ስቃይ) ተወጋጅ ነው ፤ #የጀሀነም ሰዎች ጭንቀት፣ ስቃይ እና መከራ ሲቀር💔Allah በእዝነቱ በጀነት ይሰብስበን🥹🫠
Nur Online Academy
11 авг., 15:47
переслано из @marefyaye1
💫 "የሰብር መጨረሻ ሁልጊዜ ውብ ነው፤ ምክንያቱም አላህ የታጋሾችን እንባ አያጠፋም።"اللَّهُمَّ صَبِّرْ قَلْبِي وَعَوِّضْنِي خَيْرًا"አላህ ሆይ! ልቤን በሰብር አጽና፣ ከዚህም በተሻለ ነገር ተካልኝ።" 🤍🍃
Nur Online Academy
4 авг., 17:55
"አንደበትህ የአላህን ዝክር ሲያጣጥም፣ ልብህ የዱንያን አቧራ ማራገፍ ይጀምራል።"⏳🤎🤌
