gram news
Аватар канала Orthodox Wallpaper

Orthodox Wallpaper

@orthdoxswallpert4

የኦርቶዶክስ የሆነ ለስልኮ ፎቶ ከፈለጉ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ ይህንን ቻናል ለኦርቶዶክስ ቤተሰብ በመላክ ይተባበሩን@orthdoxswallpert Ya channel owner ለማናገር ከፈለጋችሁ በዚህ @yared_0 and @GES124 inboxs አዉሩን

8,950подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Orthodox Wallpaper

    19 сент., 08:33

    переслано из @kelematadshub

    🌸እስከ መስቀል የሚቆይ 25% ቅናሽ!!🌸ቆንጆ የቁልፍ መያዛዎች እና የቦርሳ ቻርሞች ለራሳችሁ ወይም ለስጦታ ይዘን መተናል 🎀✨ትንሽ ስጦታ፣ ልዩ ትዝታ። ♡📩 ለማዘዝ DM ይላኩ! @Paracletezhelper💌 የእኛን ቤተሰብ ይቀላቀሉን! 🔗 https://t.me/mercy_allInstagram : https://www.instagram.com/mercyy._s?stkn=MWVlbGRjb3VlZnJpcQ== Tiktok : https://www.tiktok.com/@mercy._s?_r=1&_t=ZS-99rGsMI0OJx
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
  • Orthodox Wallpaper

    16 сент., 14:40

    ❓ በእምነታችን ውስጥ ችግር ሲያጋጥመን መጀመሪያ ወደ ጸሎት መሄድ አለብን ወይስ ችግሩን በተግባር ለመፍታት መሞከር? ለምን? 🤔ሁላችሁም ሀሳባችሁን በመናገር እንወያይበት
  • Orthodox Wallpaper

    11 сент., 06:43изменён

    እንኳን ለ2019 ዓመተ ምህረት አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
    2,39017121Открыть в Telegram
  • Orthodox Wallpaper

    29 авг., 12:59

    የሚያሸልም ጥያቄ የት ደብር ነዉ ?
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
    3,9705341Открыть в Telegram
  • Orthodox Wallpaper

    27 авг., 10:52

    REST IN PEACE🕊ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን💔https://t.me/orthdoxswallpert4 https://t.me/orthdoxswallpert4
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
    3,8801041588Открыть в Telegram
  • Orthodox Wallpaper

    23 авг., 04:56

    #እግዚአብሄር_አብ
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
  • Orthodox Wallpaper

    22 авг., 07:04

    #ኪዳነምህረት
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
    4,01056933Открыть в Telegram
  • Orthodox Wallpaper

    20 авг., 14:25

    ማርያም ❤️‍🩹#ማርያም
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
    3,61053176Открыть в Telegram
  • Orthodox Wallpaper

    20 авг., 14:04

    переслано из @kelematadshub

    🚨 ARE YOU READY, ADDIS ABABA? 🎓Only 2 DAYS LEFT to explore Amity University scholarship opportunities and Bachelor’s degree programs!📅 August 22 & 23 (የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ) 📍 Harmony Hotel, Addis AbabaExplore programs in: 💻 Computer Science & IT ⚙️ Engineering ✈️ Aerospace 🏛 Architecture 💼 Business 🧬 Biotechnology 🧠 Psychology ➕ And more!⚠️ Don’t miss your chance to explore your scholarship options in person!🔗 Register now: https://forms.gle/6LfD4Zhx4oUvbYfcA
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
  • Orthodox Wallpaper

    20 авг., 10:59изменён

    personally እንደ መስረቅ worthy የሆነ እንደ መድፈር ደግሞ worthless የሆነ ወንጀል የለም።አንድ ሠው ሠረቀ ቢባል፣ በተለይ ደግሞ ህይወቱን የሚቀይር ነገር ከሆነ በደንብ understandable ነው። ሴትን ልጅ መድፈር ማለት ግን Like በአግባቡ 3 ደቂቃ እንኳን ለማይቆይ ደስታ፣ የሠውን ህይወት ማበላሸት እና ጤና ማሳጣት ማለት ነው። በአጭሩ ሴት ልጅን ለመድፈር ምንም አይነት Excuse በቂ ነው ብዬ አላስብም።ብቻ ሠሞኑን ምን እንደተፈጠረ ባላውቅም፣ profile ባልቀይርም፣ ግን genuinely እንደ አንድ ጤነኛ ሠው ሴቶቻችን ሲጎዱ ማየት ደስ አይልም!ዝም ላለማለት የተፃፈ... https://t.me/orthdoxswallpert4 https://t.me/orthdoxswallpert4
    2,8101282Открыть в Telegram
  • Orthodox Wallpaper

    19 авг., 09:04

    ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉእንኳን አደረሳችሁ 🙌
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
    2,97053311Открыть в Telegram
  • Orthodox Wallpaper

    18 авг., 09:30

    переслано из @kelematadshub

    የኤቲኤም (ATM)፣ የመታወቂያ እና የሌሎች ካርዶችዎ ብዛት ኪስዎን እያጨናነቀው ተቸግረዋል?💳 ካርዶችዎን በቀላሉ አውጥተው ለመጠቀም 🔓 ኤቲኤምዎን ከዲጂታል ስርቆት (RFID) ለመጠበቅ 💯 ለማንኛውም ኪስዎ ተስማሚና ቀጭን ሆኖ የተሰራ 💪 ከጠንካራ አልሙኒየም የተመረተ 🎁 ለወዳጅዎ ስጦታ አድርገው ቢሰጡት የሚያኩራዎዘመናዊ፣ ቀጭን እና ደህንነቱ የተጠበቀ — ለዕለታዊ አጠቃቀም የተሰራ ፕሪሚየም ዋሌት💰 ዋጋ: 1,499 ብር📩 ለትዕዛዝ እና ለተጨማሪ መረጃ:📞 ስልክ: +251939593929 📲 ቴሌግራም: @Jaysonder"አዳዲስ ዎሌቶች ሲገቡ ቶሎ እንዲደርስዎት በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ"ይቀላቀሉን: @foldandcarry
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
  • Orthodox Wallpaper

    17 авг., 23:26

    https://t.me/orthodxss
  • Orthodox Wallpaper

    17 авг., 23:26

    https://t.me/orthodxss
  • Orthodox Wallpaper

    16 авг., 09:31

    #wallpaper
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
    3,64046151Открыть в Telegram
  • Orthodox Wallpaper

    14 авг., 11:15

    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper
    3,820267411Открыть в Telegram
  • Orthodox Wallpaper

    13 авг., 10:57

    переслано из @kelematadshub

    ልጆቾ በዚህ ክረምት አስፈላጊ ክህሎቶችን እቤታቸው ሆነው እየተማሩ ቢያሳልፉስ? 🌟ልጆቾ በ3 ሳምንታት ውስጥ የሚማሩበት፣ የሚመራመሩበት፣ የሚፈጥሩበት እና እውነተኛ የሕይወት ፈተናዎችን መፍታት የሚለማመዱበትን ዕድል ያመቻቹላቸው።የኢዲት (EDit) የክረምት የኢንተርኔት (ኦንላይን) ትምህርት ልጆች እየተጫወቱ የሚማሩበት አዝናኝ እና ተሳታፊ የሚያደርግ የኢንተርኔት ስልጠና ነው።ልጆቾ በፕሮግራሙ፦ 💰 የገንዘብ ነክ እውቀት፦ ገንዘብን እንዴት በአግባቡ ማስተዳደር እንዳለባቸው 💡 የስራ ፈጠራ አስተሳሰብ፦ ሀሳቦችን ወደ መልካም አጋጣሚዎች እንዴት መለወጥ እንደሚችሉ 📱 የሚዲያ እና መረጃ እውቀት፦ መረጃዎችን በጥበብ እና በጥንቃቄ እንዴት መገምገም እንዳለባቸው ይማራሉ።🏆 የምስክር ወረቀት + የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም ተካቷል!💎 ከ 7 - 12 ላሉ ልጆች የበለጠ ተስማሚ ትምህርት ነው።📅 ፕሮግራሙ የሚጀምርበት ቀን፦ ነሐሴ 11🎟 ቦታዎች የተወሰኑ ናቸው! 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
    Иллюстрация к посту канала Orthodox WallpaperИллюстрация к посту канала Orthodox Wallpaper