gram news
Аватар канала orthotek

orthotek

@orthotek

☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን ! ፡ @ORTHOTEK @ORTHOTEK @ORTHOTEK : አስተያየት ለመስጠት ጥያቄ ለመጠየቅ እናም ይሄ ፅሁፍ ቢቀርብ ያስተምረናል በዚህ ቻናል ይሄ ቢጨመር ይሄ ቢቀነስ የምትሉት ካለ @Benyaa_s ወይም @Mulexa ላይ መልዕክት አስቀምጡልን !

ПроектыENРелигия

24,437подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • orthotek

    21 сент., 19:04

    💒 የአለማየሁ ዋሴ መፅሐፍት📚 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰➱ 1, እመጓ📚 ➱ 2, ዝጓራ 📚 ➱ 3, መርበብት 📚 ➱ 4, ሰበዝ 📚 ➱ 5, ሜተራሊዮን📚➲ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ማውጫ 📖https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
  • orthotek

    21 сент., 18:21

    🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
  • orthotek

    29 авг., 07:29

    💥አሸነፍኩ Br80000 ገቢ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://richpouq-bslzci.xyz/ETMNBVCXZLKJET.html?pid=r_917879884118769
    richpouq-bslzci.xyzየመስመር ላይ ትዕዛዞችን ለመቆጣጠር ምርጡ ፖርታልሁሉም ሰው ከድረ-ገፃችን ገንዘብ ማግኘት ይችላል፣ ያለ ኢንቨስትመንት፣ ያለ መስፈርቶች — ከቤት በቀላሉ በቀን Br60,000 ማግኘት ይችላሉ።
  • orthotek

    25 июл., 11:14

    переслано из @yemezmurdebiter

    ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ✞✞ገብርኤል ስለው ሰምቶ✞✞ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ 👏ገብርኤል ገብርኤል ሰለው ሰምቶ 👏መጣወደኔ ፈጥኖ 👏ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ 👇👇👇1👇👇👇 ገብርኤል ስጋዬ ሳይረግፍ በአናብስቱ ጥፍር '' ''ታድጎኛል ምልጃው የመላኩ ፍቅር '' ''በረሐብ ለነደዱ አናብስት ሲጥሉኝ '' ''አንተ አለኸኝና ክንፎችህ ከለሉኝ 👇👇👇2👇👇👇 ገብርኤል ከአፎቹ ሲመዘዝ የጠላቴ ሰይፍ '' ''አጽንቶ ይዞኛል ፍሬዬ ሳይረግፍ '' ''አደገድጋለሁ አለኝና ፍቅሩ '' ''በእሳት ክንፉ ታጥራል የደጄ ድንበሩ 👇👇👇3👇👇👇 ገብርኤል በሰይፍ ተመትራል የክፉዎች ብክነት '' ''ሐብሉ ተበጣጥሷል ያመጡት ሰንሰለት '' ''ከቅድሱ ድንጋይ ሕይወት ከሚያፈልቀው
  • orthotek

    24 июн., 06:18

    переслано из @yemezmurdebiter

    አሰርገዋ ለኢትዮጲያ በውብ ቅኔ እያለ ሃሌ ሉያ ክቡር ስሙ የማይረሳ ነው ቅዱስ ያሬድ ዝክሩ ዘላለም ነው/2×/አዝአሰርገዋ ተነጥቆ በመንፈስ አሰርገዋ እስካርያም መቅደስ አሰርገዋ የሰማዩን ዜማ አሰርገዋ ለምድሪቱ አሰማአዝአሰርገዋ ከመላዕክት እንጀራ አሰርገዋ የሰው ልጅ ተጋራ አሰርገዋ ያሬድ ማህሌታይ አሰርገዋ ሲያወርደው ከሰማይአዝ
  • orthotek

    11 апр., 07:26

    переслано из @awedimeherit

    ይህን ዓመት ተወኝ አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ሳሙኤል ከበደ | yhn amet tewegni adis zmare zemari sa... https://youtube.com/watch?v=vy_GBT3XlYM&si=YI3oA0TyBB74l8wQ
    YouTubeይህን ዓመት ተወኝ አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ሳሙኤል ከበደ | yhn amet tewegni adis zmare zemari samuel kebedeKltiktokvideo .com/@samuelkebede02 https://t.me/+sQkovPBrfndjMjA8 🔴 ይህንን ቻናል SUBSCRIBE በማረግ አዲስ ዝማሬ ዎችን እዲሁም ኦርቶዶክስሳዊ ትምህርቶችን ማግኘት ይቺላሉ አዲስ ዝማሬ ይህንን ዓመት ተወኝ ይህን ዓመት ተወኝ ፍሬን እንዳፈራ ይህን ጊዜ ስጠኝ ወደ ቤትህ ልግባ ከደጅህ እየዋልኩ ቤትህን አላውቅም …
  • orthotek

    2 апр., 05:40

    переслано из @awedimeherit

    🔴 የንስሐ ዝማሬ || ምድረ_ጎልጎታ ዘማሪ ሀ... https://youtube.com/watch?v=tYwGjXlYp80&si=NidL6Bp523EALhVH
    YouTubeEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • orthotek

    30 мар., 05:25

    https://youtu.be/_PoTGMUha9o?si=_NN4j2sB9T_Vx_Tl
    YouTubeEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • orthotek

    3 мар., 08:52

    🔴ዘማሪት ሰብለ ስፍር ተክለአብ አስበኝ_ ዘማሪ_ገብረዮሐንስ #ዘማሪት_ሲስተር_ሕይወት_ተፈራ https://youtube.com/watch?v=q05QNqKfnUY&si=EPCiQUBYegyuKMee
  • orthotek

    18 февр., 14:38

    የመምህር ኢዮብ ክንፈ ግሩም ስብከት #ዲ... https://youtube.com/watch?v=GHXkhxu9-0A&si=C0INHURQs-RwRcv5
    YouTubeየመምህር ኢዮብ ክንፈ ግሩም ስብከት #ዲያቆን_ሔኖክ_ኃይሌEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • orthotek

    23 янв., 15:18

    #አንዳንድ ልጆች ከወላጆቻቸው የሚበልጡበት ጊዜ አለ አንዳንድ ወላጆች ደግሞ በነገሮች ዕይታ ከልጆቻቸው የሚያንሱበትም ጊዜ አለ ። እናታችን ቅድስት ኢየሉጣ ይህን በመገንዘቧ ነበር ልጇን ሕፃኑ ቂርቆስን ስለ መልካም ምክሩ ልጇ ሆኖ ሳለ አባቴ ብላ ለመጥራት የተገደደችሁ ። በእርግጥም የሥጋ ሞት እጅግ መራራና አስፈሪ ነው ። መድኅን ዓለም ክርስቶስ እንኳን ወዶ ፣ፈቅዶ የሞታችንን ጽዋ ሊጠጣልን ለካሳ፣ ለቤዛ መጥቶ ሳለ ጊዜው ደርሶ በአሙስ ምሽት የአይሁድ ወታደሮች ሊይዙት ሲመጡ ግን በአትክልት ቦታ በጌቴ ሰማኔ ሆኖ "አባት ሆይ ብትወድስ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ " ሲል ጸሎትን አድርጓል። #ማቴ 26÷39 #ይህም የሚያሳየን በመከራችን ጊዜ ወደ ሰማይ አባታችን መጸለይ እንደሚገባን ብቻ ሳይሆን የሥጋ ሞት ምነኛ አሰቃቂ ና አስፈሪ እንደሆነ ጭምር የሚያሳይ ነው ። ስለሆነም የቅድስት እየሉጣ ፍርሃት አያስደንቅም የሚያስደንቀውስ የልጇ እሳት መድፈር ነው ። “ አባት ሆይ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግናለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና።” #ሉቃስ 10፥21 በቤተክርስቲያናችን ታሪክ ገና በአፍላ ዕድሜያቸው በበሳልነታቸውና በአስተሳሰብ አድማሳቸው የተነሳ አረጋዊ ወይም ሽማግሌ ተብለው የተጠሩ ቅዱሳን አሉ ለምሳሌ ወደ ሀገራችን ከመጡ ከዘጠኑ ቅዱሳን መካከል ሮማዊው ኮከብ ዘሚካኤል(አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ) ማንሳት ይቻላል:: ዘሚካኤል አረጋዊ የሚል ስያሜን ያገኙት ገና አስራ አምስት ዓመት እንኳን ሳይሞላቸው ነበር። #ቅዱስ_ወንጌል ከአንዱ ከተማ
  • orthotek

    23 янв., 15:18

  • orthotek

    31 дек. 2025 г., 12:14

    ባሉበት የሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ!ውድ የባንካችን ደንበኞች፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::በዚህ መሠረት ባንካችን ደንበኞች ወደቅርንጫፍ ቀርበው የሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ከሚያጣምሩበት አሠራር በተጨማሪ ባሉበት አገልግሎቱን የሚያገኙበትን አማራጭ አመቻችቷል።በመሆኑም ከታች በተቀመጠው የአሠራር ቅደም ተከተል መሠረት የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) በማስገባት የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያጣምሩ::1. ይህን ማስፈንጠሪያ 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ በመጫን/ በማስገባት ገፁን ይክፈቱ፣ 2. የሂሳብ ቁጥርዎን አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 3. ሒሳብ ሲከፍቱ ያስመዘገቡትን የስልክ ቁጥር በሚጠቀሙበት የተንቀሳቃሽ ስልክ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify OTP” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 4. “Log with OTP” የሚለውን ይጫኑ፤ 5. የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 6. በድጋሚ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 7. “Allow” የሚለውን ይጫኑ፣ 8. “Accept and Update” የሚለውን ሲጫኑ “Update
    5,660431Открыть в Telegram
  • orthotek

    20 нояб. 2025 г., 09:42

    https://youtu.be/cauuREi3RHI?si=d_zlCqtOtJ-y05U9
    YouTubeአዲስ ዝማሬ | Michael | ሚካኤል የእኔ አባት በዘማሪ ክብሮም ግዳይ | new orthodox mezmur | michael mezmur orthodoxስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur mezmur orthodox ethiopian #kirubegezaber #sibket #kidanmihretmezmur #habesha #ethiopiannews #mezmur #amharicnews Sibket Ethiopian orthodox Mezmur orthodox Ethiopian mezmur orthodox ethiopian kidane…
  • orthotek

    24 окт. 2025 г., 03:23

    የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን በተለያዩ አጀንዳዎች ውሳኔ አሳለፈ።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው ሁለተኛ ቀን ውሎው በአጃንዳ ቁጥር 5 እና 6 ላይ በሁለት አጀንዳዎች ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ረዳት ፕሮፌሰር መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል የጥናትና ምርምር መምሪያ እና የቅዱስ ሲኖዶስ የኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ ለመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ድርጅት #EOTCTV የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዛሬው ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም በወሰናቸው ውሳኔዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።ቅዱስ ሲኖዶስ አጀንዳ ቁጥር 5 የነበረው ውይይት ከተለያዩ የቤተክርስቲያኒቷ አህጉረ ስብከት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት እንዲመደብላቸው ጥያቄ የቀረቡትን የተመለከተ ነበር፡፡ይህንንም ጥያቄ መልስ ለመስጠትና ውሳኔ ለማሳለፍ አስቀድሞ ምልዓተ ጉባኤው አምስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትን ለኮሚቴነት በመሰየም የቀረቡትን ጥያቄዎች በማየት የውሳኔ ሐሳብ ለምልዓተ ጉባኤው እንዲያቀርቡ በማድረግ አምስት አባቶችን ሰይሟል፡፡የተሰየሙት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትም ከምልዓተ ጉባኤው ጎን ለጎን የቀረቡትን ሦስት ጥያቄዎች በኮሚቴው በማየት የምክረ ሐሳብና የውሳኔ ሐሳብ ለምልዓተ ጉባኤው አቅርበዋል፡፡ብፁዓን አባቶችም ባቀረቡት የውሳኔ ሐሳብም ምክንያት ምልዓተ ጉባኤውም ሰፊ ውይይት በማድረግ አሳልፏ በዚህም መሠረት፡1ኛ. የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ያቀረበውን አባት ይመደብልን የሚል ጥያቄ በተመለከተ ብፁዕ አቡነ ቶማስ የአዊና የመተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ
  • orthotek

    23 окт. 2025 г., 11:40

    “የዘመኑን ጥበብና ስልት ያልተከተለ ሐዋርያዊ ተልእኮአችንና አስተዳደራችንም ምእመናንን አላረካም፤ ክፍተቱ የሚድያ ቀለብ ከመሆንም አልፎ በጎቻችን በሌሎች እንዲዘረፉ ትልቅ በር እየከፈተ ነው"☦️ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ☦️╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮ @EOTC_CHANNEL1 ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
  • orthotek

    14 окт. 2025 г., 15:35

    "ቤተ ክርስቲያናችን እየተፈተነች ያለችው ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም ጭምር እንደሆነ መካድ የለብንም፤ ንጽህትና ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሥር የሰደደ የቅድስና ሕይወትና በፈሪሐ እግዚአብሔር የተቃኘ ሥነ ምግባር ያላት ቤተ ክርስቲያን ናት፤╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮ @EOTC_CHANNEL1 ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
  • orthotek

    11 окт. 2025 г., 16:22

    https://t.me/Menfesawiyan1
    Telegramየቅዱስ ገብርኤል ፍሬወች“ጸጋ ቢሰጥህ በተሰጠህ ጸጋ አመስግን ያልተሰጠህን እሻለሁ በማለት የተሰጠህን እዳታጣ🙏።” ማር 🍯 ይስሃቅ! የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን በረድኤት እንጠብቃለን! 👇👇join አድርጉ👇👇 https://t.me/Menfesawiyan1
  • orthotek

    2 окт. 2025 г., 03:20

    ኹሉም ነገር ድንገት የሚከሰት ነው.. የኾነ ጊዜ ላይ ይከሰታል ብለን የምንጠብቀው ነገር፡ ዛሬ ማታ እንኳ ሊከሰት ይችላል.. ምና'ልባት ቀድሞውኑ ተከስቶም ይኾናል.. ሰብሎችኽ ወድቀው እንደበሰበሱ፡ እንስሳትኽ እንደሞቱ አታይምን? ወንዞችና ምንጮችኽስ አንደደረቁ አትመለከትምን? ዛሬ አንድ ነገር ተነፍገኻል፤ ነገም እንዲኹም ሌላ የምትነፈግ ይኾናል.. አምላክ በየጥቂቱ እየሰጠን ያለውን ነገር እኛ 'ደካማ' ሰዎች በቀላሉ አንረዳውም.. ሰማዩ ጎኽ ቢቀድም፣ ምድር ወደ ሰማይ ብትንጠራራም፣ ዓለም ኹሉ ቢጠፋም፣ ትናንት፣ ዛሬ ወይም ነገ እግዚአብሔር ስላደረገው፣ ስለሚያደርገውና ሊያደርግ ስለሚችለው ነገር አትጨነቅ.. ሰዎች ሰውነትኽን ቢያቃጥሉት፣ ንብረቶችኽን በኃዘንቢወስዱት፡ በእነዚኽ ኹሉ አትጨነቅ፤ እኚኽ ኹሉ ቀደሞውኑ ያንተ አይደሉምና! ነገር ግን 'ራስኽን እና ክርስቶስን ፈልግ፤ ባገኘኻቸውም ጊዜ አጥብቀኽ ያዛቸው.. መላው ዓለም ቢፈርስ እንኳ ማንም ሰው እነዚኽን ኹለት ነገሮች ከፍላጎትኽ ውጪ ሊወስድብኽ አይችልም..
  • orthotek

    7 сент. 2025 г., 18:50

    переслано из @awedimeherit

    የ13 ወራትና የ13 ሙሉ ጨረቃዎች ጸጋ ባለቤቶች ☄️ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 💥 ቀመር 13 መቼም አስገራሚ ናት፤ ብዙዎች ስለዚኽ ቊጥር ሲሰሙ ይሸበራሉ፡፡ በተለይ በምዕራቡ ዓለም ቊጥር 13 በእጅጉ ይፈራል፡፡ triskaidekaphobia (ትሪስ ካይ ዴካ ፎቢያ) ይባላል፡፡ ከተመዘገቡት የፍርሃት ዓይነቶች አንዱ ይኽ ነው፡፡ ☄️ በግሪክ ቋንቋ τρεισκαίδεκα “ትሪስ” ማለት “3” “ካይ” ማለት “እና” “ዴካ” (ዐሥር) “ፎቢያ” (ፍርሃት) በአጠቃላይ የ13 ቊጥር ፍርሃት ማለት ነው፡፡ በተለይ ዐርብ እና 13 ሲገጥሙ ፍርሃቱ የሚጨምር ሲኾን የፍርሃቱ መጠሪያውም paraskevidekatriaphobia ይባላል፡፡ ☄️ በምዕራቡ ዓለማት ያሉት ሀገራት እጅግ ብዙዎቹ 13ኛ ፎቅ የላቸውም፡፡ በሊፍት ሲወጣ 13ኛ ቊጥርን በመዝለል 14 ቊጥር ሲል ማየት የተለመደ ነው፡፡ ☄️ ሪልስቴቶች 13ኛ ፎቅ ገዢ ስለሌላቸው 12 ኤ፤ 12 ኤም … እያሉ መሸጥ የተለመደ ነው፡፡💥 ታላላቆች አየር መንገዶች ለምሳሌ እንደ ዩናይትድ፣ አላስካ፣ ራያኔር፣ ሉፍታንዛ፣ ፓሲፊክ፣ ሲንጋፓር ያሉ 13ኛ መቀመጫ በመዝለል 12 ብለው 14 እንደሚሉ በነዚኽ አየር መንገዶች የሚበሩ መንገደኞች ኹሉ ያውቁታል፡፡💥 13 ቊጥር ግን ማያውያንን ጨምሮ በጥንት ሥልጡን ሕዝቦች ግን ተወዳጅ ቀመር ናት፡፡ ለምሳሌ በእስራኤል ቀመረ ፊደለ ዕብራይስጥ ፍቅር ማለት “አሀባህ” (אהבה) ሲባል በ22ቱ አሌፋት ሲቀመር (1 + 5 + 2 + 5 = 13) ይሰጣል፡፡ ☄️ በእኛም በግእዝ አልፍ ቤት ቀመረ ግእዝ “ጥበብ፣ ኤል” ይኽንኑ ቀመር ይሰጣሉ፡፡
    YouTubeየደም ጨረቃ ምልክት ከዐባይ ወንዝ ጋር ክስተት ወይስ እውነት?Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота