gram news
Аватар канала መጽሐፍቶችን በpdf

መጽሐፍቶችን በpdf

@pdfffb

"እንኳን ደህና መጣችሁ"Welcome! በpdf(በሶፍት ኮፒ) ለማንበብ ራሳችንን እናስለምድ! ፨ተራ ነገር በመስራት የሚባክነውን ጊዜያችንን በንባብ ላይ ስናውለው ከራሳችን አልፈን ለብዙዎች የመለወጥ ምክንያት እንሆናለን፡የንባብ ባህላችንን እናዳብር! ባለንበት ራሳችንን በእውቀት እንገንባ! ፨በዚህ ቻናል የተለያዩ መፅሐፎች፣ጠቃሚ ሀሳቦች፣አፕልኬሽኖች፣አነቃቂ ምስሎች ቀርቦላችኋል አውርደው ይጠቀሙ።

ПроектыENКниги

17,100подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • መጽሐፍቶችን በpdf

    23 сент., 05:28

    You don’t need to be good at everything. 🚫You need to become useful at the right combination of things. 🎯One skill can make you competent.But combining multiple complementary skills can make you rare. ✨Writing + marketing. 📝 Design + psychology. 🧠 Coding + business. 💻 Sales + communication. 🗣 Content + storytelling. 📖 AI + industry knowledge. 🤖Individually, thousands of people may have each skill.But far fewer people can combine them effectively.That’s where your advantage starts. 📈Think about a multi-color pen. 🖊It contains several different inks, but they all work through one tool.Your skills can work the same way.Don’t collect random skills just to say you know them. 📂Instead, build a skill stack around one clear direction. 🏗Learn enough skills to become versatile.Then focus that versatility on one thing that matters.Because being a beginner at 20 different things won’t necessarily make you valuable.But becoming exceptionally useful at the intersection of 3–5 complementary skills can. 🔗Don’t spread yourself across everything.
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    21 сент., 16:09

    «ጉባኤ ተስዐቱ» (Red-8)ገብረ ክርስቶስ ፡ ሲያንኳኳ በሩን ጸጋዬ ሰምቶ፡ አጥፎ ደብተሩን ሊሄድ ሲነሳ፡ ደቤ ቀድሞታል በሩን ከፈተ፡ ገብሬ ደክሞታል...ሰሎሞን ወንበር ፡ ውሃ መንግስቱ አቅርበውለት፡ ከመቀመጡ ድንገት ከበደ፡ ጀመረ ወሬ «ምነው ደከመህ? ምን ነካህ ገብሬ?»ሙሌ ተቆጣ፡ «ተው ይረፍበት!» «ተናግሮ ያርፋል!» ደቤ እንደዘበት ስብሃት ሳቀ፡ «ማዘዝ አማረህ ፡በሰው አንደበት? »ይሄኔ ገብሬ፡ የከበቡትን ባይኑ እያሰሰ ከዝለት ጋራ፡ ቃል ተነፈሰ... «ሥጋ ጎጆዬ ፡ ስለፈረሰ
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    21 сент., 16:09

    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdfИллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdf
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    19 сент., 07:14

    አልተዘዋወረችም – “አሮጊት እያለች ትሰድበኝ ነበር፤ቀድማኝ ሞተች”እኔ – ካልሞቱ አሮጊትነት ምን ያስፈራል? ፤ ካልኖሩስ ወጣት መሆን ምን ያኮራል?ለዛሬ “100” እያመጡ ወደቀጣይ ክፍል አለመዘዋወር እንዴት ያለ ነው? የሚለውን እንይ፣1. ህይወትማናችን ወደ ነገ እንደምንዘዋወር እርግጠኞች ነን? ህይወት 100 እየሰጠች፣ አሞሌ እያላሰች ታኖረናለች፡፡ ከዚያም አንድ ቀን ድንገት ትጥለናለች፡፡ ቆንጆ ብትሆኑም፣ ሀብታም ብትሆኑም፣ ጎበዝ ብትሆኑም፣ ፍቅር ላይ ብትሆኑም፣ እቅድና አላማ ቢኖራችሁም፣ ልጆች ብትወልዱም ከዛሬ ወደ ነገ የማትዘዋወሩበት ቀን ይመጣል፤ ዛሬ ላይ ትሞታላችሁ ብላ ታስቀረናለች፡፡ መቀበሪያ ሳጥናችን አለመዘዋወራችንን በአደባባይ የሚያውጅ ካርድ ነው፡፡ ሌሎች ጉዟቸውን ይቀጥላሉ፤ እኛ በመቃብር ተወስነን እንቀራለን፡፡ እና፣ ከተስፋ ጋር ዛሬን በአግባቡ፣ ቁጭት አልባ አድርገን እንኑረው፡፡ዛናታ በጣም አታሳዝንም? ስታነቡ ታውቋታላችሁ...2. ሀገራትበከበረ የተፈጥሮ ሀብት፣ በተማረ የሰው ሀይል፣ በምቹ አየር ንብረት፣ በለም መሬት የታደሉ ሀገራት በድህነት፣ በመብት ረገጣ፣ በስደት፣ በጦርነት ይሰቃያሉ፡፡ ወደ ብልጽግና አይዘዋወሩም፡፡ለምሳሌ ተራኪው ስለሞሪታንያ ያጫውተናል፡፡ ሞሪታንያ የፈረንሳይ ቅኝ ተገዥ የነበረች አፍሪካዊ ሀገር ናት፡፡ (ሞሪታኛና ሞሮኮ እንደ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ያደርጋቸዋል፤ አንዴ ይዋጋሉ አንዴ ይጋባሉ... ይላል) እና ይቺ ሀገር ከነዳጅ እስከ ወርቅ፣ ከብረት እስከ ዩራኒየም የተቸራት ሀገር ብትሆንም ህዝቦቿን ግን በድህነት ከመማቀቅና ወደ ስደት
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    19 сент., 07:06

    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdfИллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdf
  • መጽሐፍቶችን በpdf📚 pinned a photo

    18 сент., 05:39

  • መጽሐፍቶችን በpdf

    18 сент., 05:39

    መስከረም 9/ 2019 ዓ.ም (ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ) 📅 ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል! 🎉ነገረ መጻሕፍት! 📚ተጋባዥ እንግዳ:- ቤተማርያም ተሾመ የተመረጠው መጽሐፍ:- ቡናዬ እስኪሰክን ☕ አዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የዝግጅት ቦታ:- Forum for Social Studies (FSS) ሕንጻ፣ አንደኛ ፎቅ 🏢በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንጻ አጠገብ፣ Forum for Social Studies (FSS) ሕንጻ፣ አንደኛ ፎቅ ላይ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:- https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=icለበለጠ መረጃ:- 0976066720 📞 0900651010
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdfИллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdf
    2,120411Открыть в Telegram
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    17 сент., 11:56

    Einstein: His Life and Universe 📚✨ Walter Isaacson’s Einstein: His Life and Universe stands as a definitive benchmark in biographical literature, seamlessly merging meticulous historical scholarship with accessible narrative pacing. Rather than treating Albert Einstein as a static monument of genius, Isaacson captures the dynamic tension between his rebellious imagination and the rigid laws of physics. ⚛️Core Thematic Structure Imagination Versus Authority: A central narrative thread explores how Einstein's lifelong distrust of dogmatic authority fueled his scientific breakthroughs. His willingness to question foundational concepts—rooted in his early frustrations with rote-learning German school systems—became the engine for relativity. 🚀 The Rebellious Humanist: Isaacson balances the physicist with the man, highlighting Einstein's passionate commitment to civil rights, pacifism,
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    17 сент., 11:56

    🤌🏾
  • መጽሐፍቶችን በpdf📚 pinned a photo

    16 сент., 13:53

  • መጽሐፍቶችን በpdf

    16 сент., 13:53

    📅 መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ ም ከቀኑ 8:00 🏛️ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdfИллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdf
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    16 сент., 06:21

    2,550видео542Открыть в Telegram
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    14 сент., 18:21изменён

    The problem with your comfort zone is that it’s comfortable 🛋️I know because I spent a good few years in mine.Life was good. I was earning reasonably well, I had a young family, and things were comfortable 📈I wasn't particularly unhappy and I certainly wasn't sitting there thinking I needed to completely change my life.Then I made an investment which was beyond my financial tolerance 💸What started as one mistake sent me into a financial downward spiral and suddenly that comfortable life wasn't quite so comfortable anymore 📉At the time, it felt like a disaster.Looking back, it was probably one of the most important things that happened to me 🌟Because it forced me out of the chair.I had to think differently. Work harder. Take some risks. Learn new things. Build businesses. Make more mistakes and eventually create a very different life 🚀
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    14 сент., 18:19

    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdfИллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdf
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    12 сент., 15:08

    አበሻና ጭስ መግቢያ አያጣም!በዓል በመጣ ቁጥር ትዝ የሚለኝ ገጠመኝ አለ። ከዓመታት በፊት የስራ ቦታየ የነበረበት አካባቢ የሃብታም ነጮች ሰፈር ነበር። ትንሽ እንዳጋንነው ፍቀዱልኝና ጥቁር የማየው ራሴን በመስተዋት ሳይ ብቻ ነበር። ሰፈሩ ግን የእውነትም ዘግናኝ ሐብታሞች የሚኖሩበት አካባቢ ነው። ቅንጡ የመዝናኛ ጀልባወች ባህር ዳርቻ ላይ የተደረደሩት ቪላወች በር ላይ እንደመኪና የሚቆሙበት! የኦሎምፒክ መወዳደሪያ የመሳሰሉ የመዋኛ ገንዳወች የሚታዩበት. . . አንድ አብሮኝ የሚሰራ ሰው ቤቶቹን እየጠቆመ ዋጋቸውን ሲነግረኝ በዚህ ብርኮ ድፍን ሱሉልታን ገዝቸ መኖር እችላለሁ እል ነበር በሃሳቤ! እና የሆነ የበዓል ቀን በዚያጋ ሳልፍ የሚገርም የዶሮ ወጥና የቡና ሽታ አወደኝ። እንደመቆም ሁሉ አልኩ . . . ከእነዚያ ውድ ቤቶች በአንዱ እንደጭስ መግቢያም መውጫም የማያጣው አበሻ ይኖራል? መቸስ እንዲህ እንደ ሀ ሁ ፊደል በአፍንጫየ በምቆጥረው ቅመም ያበደ ዶሮ የሚሰራ ፈረንጅ አለ ማለት ዘበት ነው። የአሉላ ፓንክረስት ቤተሰቦች ካልሆኑ በስተቀር! ዶሮ የትም አለ ዶሮ ወጥ ግን ዝርያው በኢትዯጵያ ብቻ የሚገኝ የሆነ ህይወት ያለው ምግብ ነው! አስማት ነው!አየሩ ላይ አምባገነን ነው! ከዶሮ ወጥ በልጦ ፋንድያ የሚናፍቀው ፡ ዲያስፖራ የሆነ ሁኖ ይሄን ገጠመኝ ለአንድ ወዳጀ ስነግረው የባሰ ገጠመኙን አወጋኝ። በዛ በአረብ አብዮት ወቅት በተባቡት መንግስታት ድርጅት በኩል ሊቢያ ነበር። እርዳታ ጋር የተገናኘ ነገር ይሰራሉ!ይሄውልህ ያኔ ጋዳፊ ሊወድቅ ሲንገዳገድ ድፍን ሊቢያ በጦርነት ሲናጥ አገራት ህዝባቸውን እየለቀሙ
    3,4901671Открыть в Telegram
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    11 сент., 20:59

    በተስፋ ደስ ይበላችሁ! በመከራ ታገሱ! በፀሎት ፅኑ!
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdfИллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdfИллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdfИллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdf
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    11 сент., 00:14изменён

    ዐደይ አበባ🌼መስከረምን የምታበስረን ቢጫ የዓመት ስጦታ የደስታ ተክለ ወልድ መዝገበ ቃላት ዐደየ ሲል ዐደይ አበባ ”በመስከረም የሚፈነዳ የምድር ጌጧ፤ ሽልማቷ”ይላታል። ከተፈጥሮ የተማሩ ከመካከላችን የሀገራቸው ጌጥና ሽልማት ሆነዋል ፡ መከራን አልፈዋል፤ ዘመን አብስረዋል ፡ እንደ ዐደይ የኛ ምድር ብቻ ካባ ሆነዋል።የከሳቴ ብርሃን መዝገበ ቃላት ደግሞ ዐደይ አበባን ሲፈታ ”ደስ የሚያሰኝ ሽታ ያለው” ይላል። እንደ ዐደይ ደስ የሚያሰኙ ብዙ የኛ ሰዎች አሉ፡ ከመገኘታቸው ብዛት የመልካምነታቸውን መዓዛ እንምጋለን ከጨፈገገው ህይወታችን ይታደጉናል። መዓዛቸው መፍትሔ ነው።ዐደይ ለወራት ከምድራችን ስትጠፋ የትም ሄዳ አይደለም፡ ሀገሯ ልባችን ነው። እሷ በግንቦት ወር ከረጠበው ምድር ዳግም ታንሰራራና ሰኔና ሐምሌን አፈር ውስጥ ታድጋለች ነሐሴ መጨረሻ የምድር ገጽ አሸንፋ ትወጣና ጳጉሜ መልኳ መታየት ይጀምራል፡ የመስከረም ሙሉ ጌጥ ሆና ህዳር ድረስ የውበትም፣ የተስፋም፣ የደስታም ተምሳሌት እንደሆነች ዳግም ነሐሴ መጨረሻ ለመታየት ትንሣኤዋ እውን እስኪሆን የምትሞተው በህዳር ነው፡ የዐደይ ኑሮ ትንሣኤና ሞት ነው።እንደ ዐደይ ብንኖር ከተፈጥሮ በተማርን፡ በብዙ በደከምን ጊዜ መልካሙ ወራት እስኪመጣ ማድፈጥ መጥፎ አይደለም፡ ወድቆ መቅረትን ሳይሆን ወቅት ጠብቆ መነሳትን ብንካንበት ከውበት ጋር የምንመለስ እንጂ አፈር ገብተን የምንቀር ባልሆንን፡ ደግሞ መምጣት ብቻ አይደለም፤ ሞቱ ሲባሉ ዐደይን የመሰሉ የዐደይ ሀገር ሰዎች አሉን።ዐደይ አበባ ውበትና መዓዛ ብቻ ሳይሆን የፈውስም ስጦታ ናት፡ ብዙዎች ቀለም ብቻ
    3,5101062Открыть в Telegram
  • መጽሐፍቶችን በpdf📚 pinned a photo

    10 сент., 21:07

  • መጽሐፍቶችን በpdf

    10 сент., 21:05изменён

    እንኳን ለ2019 ዓ.ም አደረሳችሁ! የሰላም የፍቅር የስራ የፍሬ የጤና የንባብ የበረከት ዓመት ይሁን!
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdfИллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdf
  • መጽሐፍቶችን በpdf

    9 сент., 09:35изменён

    ‹‹ጳ🟢ጉ🟡ሜ🔴›› የሚለው ስያሜ ከግሪክ ቃል ‹‹ኤፓጉሜኔ›› የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ‹‹ጭማሪ›› ማለት ነው። 📜ጳጉሜን የዓመቱ 13ኛ ወር ስትሆን በዘመነ ዮሐንስ 6 ቀናት፣ በሌሎቹ ዘመናት ደግሞ 5 ቀናት ትኖራለች። 📅ይህች ወር ካለፈው ዓመት ወደ አዲሱ ዓመት፣ ከክረምትም ወደ ጸደይ የምንሸጋገርባት የመሸጋገሪያ ጊዜ ናት። 🍂➡️🌸 ስለዚህም የዓለም ፍጻሜንና ዳግም ምጽአትን ለማሰብ ልዩ ትርጉም አላት። ጳጉሜን የክረምት ማብቂያ እንደሆነች ሁሉ፣ ምጽአትም የዚህ ዓለም ኑሮ ማብቂያና ወደ ዘለዓለማዊ ሕይወት መሸጋገሪያ ናት።ጳጉሜን እንደ የይቅርታ፣ የሰላም፣ የፍቅር እና የአዕምሮ ዕድሳት ጊዜ ነው። በእነዚህ ቀናት ሰዎች ያለፉትን 12 ወራት ስህተቶች ይቅር በመባባል አዲሱን ዓመት በንጹህ ልቦና ለመቀበል በፆምና በፀሎት ይዘጋጃሉ። 🕊🙏ሁሌም ማንበብ! 📖✨
    Иллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdfИллюстрация к посту канала መጽሐፍቶችን በpdf
    3,30019421Открыть в Telegram