Аватар канала F.R.I.E.N.D.S

F.R.I.E.N.D.S

@pitytruth

Genuine talks and thoughts. Be Disciplined💪 and have fun✌️ Channel created Sep 16th, 2023 GC Cross @Bahie721

ПроектыENЮмор и мемы

3,860подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • F.R.I.E.N.D.S

    22 сент., 19:09

    ከይቅርታ ጋር ሴቶች ከbreakup በኋላ የምታመጡት አስቀያሚ character አለ፣ በተለይ ደግሞ ወንዱ ከሆነ ቀድሞ breakup ያደረገው ... አንዴ Sigma sigma ያጫውታችኋል፣ አንዴ ሀይማኖተኛ ያደርጋችኋል፣ አንዴ ልቧ የተሠበረች ብቸኛ ሴት መሆን ያምራችኋል፣ ትንሽ ቆይታችሁ ደግሞ ስለ ወንድ መጥፎነት ስድብ እና ጥቅስ ትጀምራላችሁ ... በቃ መላ ቅጥ ነው የሚያሳጣችሁ። Story እና Profile
  • F.R.I.E.N.D.S

    22 сент., 16:36

    ከይቅርታ ጋር ሴቶች ከbreakup በኋላ የምታመጡት አስቀያሚ character አለ፣ በተለይ ደግሞ ወንዱ ከሆነ ቀድሞ breakup ያደረገው ...አንዴ Sigma sigma ያጫውታችኋል፣ አንዴ ሀይማኖተኛ ያደርጋችኋል፣ አንዴ ልቧ የተሠበረች ብቸኛ ሴት መሆን ያምራችኋል፣ ትንሽ ቆይታችሁ ደግሞ ስለ ወንድ መጥፎነት ስድብ እና ጥቅስ ትጀምራላችሁ ... በቃ መላ ቅጥ ነው የሚያሳጣችሁ። Story እና Profile ምስቅልቅሉን ነው የምታወጡት። አንዳንዴ "ለበጎ ነው" ብሎ ወደቀጣይ ህይወት መሸጋገርን ልመዱ።@PityTruth
    264225411Открыть в Telegram
  • F.R.I.E.N.D.S

    22 сент., 15:31

    переслано из @bahiesnaps

    አባቶቻችን say: "ገንዘብ በሀያ፣ ልብ በአርባ አመት"አሁን ሀያ አልፎኛል፣ የታለ ገንዘቡ አባቶቼ😭
    28586322Открыть в Telegram
  • F.R.I.E.N.D.S

    21 сент., 18:24

    Pov: the couples are የጊቢ ተማሪዎች ... Him: የኔ ሮዛ ❤️ Her: የኔ ተስፋዬ 😘 @DormVibe
  • F.R.I.E.N.D.S

    21 сент., 18:05изменён

    Personally, ፀብ ላይ ከባዱ ጥፋተኛ፣ መጀመሪያ የሠነዘረው ሳይሆን ሁለተኛ መልሶ የሠነዘረው ነው!መጀመሪያ የሠነዘረው ሠው ጥፋተኛ አይደለም ሳይሆን፣ አለም ሠላማዊ ቦታ እንድትሆን አንዳንድ ሠዎች ከሌሎች ሠዎች ተሽለው መገኘት አለባቸው። አንዳንዴ ተጎድቶ ማለፍም ሊሆን ይችላል። መፅሀፉም "ግራህን ሲመታህ ..." ነው የሚለው። ሊጎዱን የሚፈልጉ ሠዎችን በመራቅ እንጂ በመታገል ማሸነፍ ከባድ ነው።@PityTruth
  • F.R.I.E.N.D.S

    21 сент., 17:58изменён

    ሲጀመር ማርፈድ የcheater ምልክት ነው 😭🤞@PityTruth
    4247311Открыть в Telegram
  • F.R.I.E.N.D.S

    21 сент., 17:56

    переслано из @dormvibe

    Pov: the couples are የጊቢ ተማሪዎች ...Him: የኔ ሮዛ ❤️Her: የኔ ተስፋዬ 😘@DormVibe
  • F.R.I.E.N.D.S

    21 сент., 12:06

    переслано из @bahiesnaps

    Lift/Elevator ጋር ወይ ATM ጋር ምናምን፣ እኛ ቆመን እያያችሁ ከኋላ መጥታችሁ አስር ጊዜ የምትነካኩት ሠዎች፣ እኛ የቆምነው ለቅዳሴ ይመስላል እንዴ?
  • F.R.I.E.N.D.S

    20 сент., 08:56

    Just..ሠናይ ሠንበት 🙏
    4871152Открыть в Telegram
  • F.R.I.E.N.D.S

    19 сент., 19:35изменён

    Smn just said: "ሞቼ የሚቀብረኝን ታምሜ አየሁት"@PityTruth
  • F.R.I.E.N.D.S

    19 сент., 18:15

    переслано из @dormvibe

    ጊቢ መመለስ ደስ የሚለው የክላስ፣ የላይብረሪ እና የካፌ ክራሾቻችን ስለምናይ ብቻ ነው😂@DormVibe
  • F.R.I.E.N.D.S

    19 сент., 17:55

    переслано из @bahiesnaps

    የዘንድሮ ልጅ Can never be as smart as we were. As long as they don't play games likeምትትር ጥምጣም/ቴዘር ሎጬ ሠርቶ በል አቃጥሎሽ አኩኩሉ አባሮሽ ቁጭ ብድግ ከምች አፈንድድ ሴ ማክሴ/ሰኞ ማክሰኞ ብይ እሽኩሌታ ጊሻያ ደስቶ ፊንገር እስከነገ 👌 & ይለፈኝ የጭቃ ቦምብ ድድፍ
    536852Открыть в Telegram
  • F.R.I.E.N.D.S

    19 сент., 17:43

    አንዳንድ ሠው ግን የሚስቆነቆነው ቸግሮት ሳይሆን፣ ሌላው በችግር ሲስቆነቆን አይቶ ቀንቶ ነው!@PityTruth
    5211721Открыть в Telegram
  • F.R.I.E.N.D.S

    18 сент., 17:35изменён

    እኔ የምለው፣ የአሁን ጊዜ ህፃናት ተማሪዎች ግን ለምንድነው በሳንቲም እያከበቡ፣ በማስመሪያ ሠንጠረዥ እየሠሩ የቤት ስራ የማይሠሩት? ትምህርት ተቀየረ እንዴ😭@PityTruth
    6411963Открыть в Telegram
  • F.R.I.E.N.D.S

    18 сент., 06:36

    переслано из @bahiesnaps

    Ahhhh, last move💔💔💔
    Иллюстрация к посту канала F.R.I.E.N.D.SИллюстрация к посту канала F.R.I.E.N.D.S
    6527221Открыть в Telegram
  • F.R.I.E.N.D.S

    16 сент., 16:51

    переслано из @bahiesnaps

    በነገራችን ላይ ታላላቆቻችን በዘር ነበር የሚከፋፈሉት፣ እኛ ደግሞ ብሶብን በፆታ እና በዘፋኝ አድርገነዋል።What an update 👏
    700971Открыть в Telegram
  • F.R.I.E.N.D.S

    16 сент., 16:31

    ዛሬ tiktok ብገባ komi ምን ሲል ሠማሁት "Social media ችግራችሁን feed ያደርጋል እንጂ መፍትሔ አይሠጥም!"ለምሳሌ አንድ ቀን ከፍቶን፣ የስብራት ጥቅስ ወይ የሀዘን ዘፈን like ብናደርግ ወይም ደጋግመን ብናይ፣ በቃ ከዛ በኋላ ሁሌ የሀዘን ነገር እያመጣ የረሳነውን እና ያለፈ ችግራችንን ሁላ እያስታወሰ ነው የሚረብሸን። በሀዘን ምሳሌ አደረኩት እንጂ፣ ለምሳሌ Feminist ነኝ ለምትል ሴት ሁሌ የExtreme ፌሚኒስቶችን ንግግር እያመጣ በዛኛው side ያለውን ነገር እንዳታውቅ ያደርጋታል። የሲግማ ወንድ content ብቻ ካያችሁ የጤነኛውን ወንድ ላታዩ ነው። ሁሌ modelሎችን የምታዩ ከሆነ በቃ አለም ሁሉ እንደነሱ fancy የሆነ ህይወት የሚኖር ይመስለን እና ራሳችንን እንድንጠላ ያደርገናል።So ሳይረፍድ ወደህይወታችን እንመለስ🙏@PityTruth
    7321271Открыть в Telegram
  • F.R.I.E.N.D.S

    16 сент., 15:02

    переслано из @ethionews433

    የዩኒቨርሲቲ ምደባ የተለቀቀ ሲሆን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ !https://student.ethernet.edu.et/view-placement@Ethionews433 @Ethionews433
  • F.R.I.E.N.D.S

    16 сент., 14:17

    እኔስ የቻናል owner አይደለሁ፣ Ask me anything እና Send me anonymous message ለማለት ምን ያንሠኛልልል😭
  • F.R.I.E.N.D.S

    15 сент., 17:05

    እኔስ የቻናል owner አይደለሁ፣ Ask me anything እና Send me anonymous message ለማለት ምን ያንሠኛልልል😭