gram news
Аватар канала protestant_r

protestant_r

@protestant_r

ПроектыENРелигия

19,400подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • protestant_r

    23 сент., 03:00изменён

    . 🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ የልመናዬን ቃል ሰምቶኛልና እግዚአብሔር ይመስገን።— መዝሙረ ዳዊት 28:6
  • protestant_r

    22 сент., 03:00изменён

    . 🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።— ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13
  • protestant_r

    21 сент., 03:00изменён

    . 🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።— ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6
  • protestant_r

    20 сент., 03:00изменён

    . 🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።— መዝሙረ ዳዊት 5:3
  • protestant_r

    19 сент., 03:00изменён

    . 🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።— ኦሪት ዘዳግም 33:26
  • protestant_r

    18 сент., 03:00изменён

    . 🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።— 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17
  • protestant_r

    17 сент., 03:00изменён

    . 🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ።— መዝሙረ ዳዊት 119:10
  • protestant_r

    16 сент., 08:36

    🔆🩸"በህልውና"🩸🔆 🎙ዘማሪ Mesay Birhanu #kingdomsound worship night ​🌺🎶መንፈስ የሞላበት ድንቅ መዝሙር 🎶 🌺 ⏳23:15 💾 21.0MB ፨ሌሎች መዝሙሮች ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🔖ᴊᴏɪɴ 🌟 SʜᴀƦᴇ 🎴@protestant_R 🎴@protestant_R
    455файл52Открыть в Telegram
  • protestant_r

    16 сент., 03:00изменён

    . 🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።— ትንቢተ ኤርምያስ 29:11
    4146211Открыть в Telegram
  • protestant_r

    15 сент., 03:00изменён

    . 🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።— ወደ ሮሜ ሰዎች 5:6
  • protestant_r

    14 сент., 03:00изменён

    🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።— የዮሐንስ ወንጌል 3:15-16
  • protestant_r

    13 сент., 03:00изменён

    🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል። — መጽሐፈ ምሳሌ 19:17🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼 🌼happy new year🌼 🌼2019🌼 🌻🌺2018 - 2019 🌺🌻
  • protestant_r

    12 сент., 03:00изменён

    🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። — ኦሪት ዘዳግም 33:26🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼 🌼happy new year🌼 🌼2019🌼 🌻🌺2018 - 2019 🌺🌻
    5411231Открыть в Telegram
  • protestant_r

    11 сент., 19:51

    переслано из @petu_notice

    WE HAVE NEW YEAR 50% DISCOUNT ON GEMINI AI PRO PRODUCT3️⃣SPECIAL PRICE ONLY FOR LIMITED TIME Dm > @pentecost_D
  • protestant_r

    11 сент., 07:06

    🌳እንኳን ለ2019 አመተምህረት በሰላም በጤና በፍቅርናበደስታ አደረሰክ/ሽ 🌻🌼 አመቱ🌼🌻 🕊የሠላም ☺️የደስታ 💞የፍቅር 🤗የበጎነት 🌿የብልፅግና 🪴የማደግ ✨የመጨመር 🥇የማሸነፍ 🏆ድል የማድረግ 🌾የመለምለም 🎗ይሁንልክ ይሁንልሽ 🙌💐🌼🌸💐🌸🌼🌼💐 🌸🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌸 🌸🕊🌻💐💐🌻🕊🌳🌸 🌸🌻🌻 መልካም🌻🌻🌸 🌸🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌸 🌸💐💐 ዓመት 💐💐🌸
  • Channel photo updated

    11 сент., 06:33

  • protestant_r

    11 сент., 03:04

    ESSCNet: ማህበራዊ ሚድያን በመጠቀም መፅሐፍ ቅዱስን በጋራ ለማጥናት የተቋቋመ ማህበር ነውEthiopia Scripture Study community network.እናንተ ስትመጡ አደራጅተን የጥናት ክፍል እና ጥያቄዎችን እናዘጋጅላችኋለን በዛ መሰረት ታጠናላችሁ።ጥናት በሌለ ቀን እርስበርሳችሁም መማማር ትችላላችሁ።ወደ ቦቱ ስተገቡ ግሩፕ ውስጥ ትመደባላችሁ ግሩፓችሁ ሀያ(20) ሲሞላ ሌላ ግሩፕ ላይ ሌሌች ከናንተ ኋላ ሚመጡ ይመደባሉ።እናንተ ስትመዘገቡ Study ID ይሰጣችኋል፤ በጥናት ጊዜ ሰዎች ሚያውቋችሁ በዚያ በተሰጣችሁ ቁጥር ነው፤ እናንተ የምትፅፉት ወይም የምትልኩት Photo, sticker, voice, ለተቀሩት ለግሩፓችሁ አባላት ለ19'ኙ ይደርሳል።ለመቀላቀል👇 @ESSCNbot @ESSCNbot @ESSCNbot @ESSCNbot
    Иллюстрация к посту канала protestant_rИллюстрация к посту канала protestant_r
  • protestant_r

    11 сент., 03:00изменён

    . 🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ እግዚአብሔር በሚፈሩት፥ በምሕረቱም በሚታመኑት ይደሰታል።— መዝሙረ ዳዊት 147:11 🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼 🌼happy new year🌼 🌼2019🌼 🌻🌺2018 - 2019 🌺🌻
  • protestant_r

    10 сент., 20:04

    🌼 መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🌼"ጕልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል፤ ምላስም ሁሉ በእኔ ይምላል፤ ብዬ በራሴ ምያለሁ፤ የማይታጠፍ ቃል፣ ከአፌ በጽድቅ ወጥቷል።" — ኢሳይያስ 45:23
  • protestant_r

    10 сент., 03:00изменён

    . 🎴🅖🅜🎴 📚የእለቱ ቃል☺️ ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።— መዝሙረ ዳዊት 40:1