Последние посты

ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
21 авг., 18:02
#አሁንም_አልረፈደም ! #Share t.me/psychoetእኔ ማንም አይደለሁም ፤ እራሴንም ከሌላው ለማወዳደርና እሻላለሁ ብዬ ለመናገር ሞራሉም ብቃቱም የለኝም፡፡ ግን ግን ሰው ነኝና አንዳንድ ሁኔታዎች ይገርሙኛል፤ የሚገርመኝንና የምታዘባቸውን ነገሮች ለሌላው ባካፍል መመጻደቅ አይሆንብኝም፡፡ ህይወት ትምህርት ቤት ናት ፤ በህይወት ትምህርት ቤትነት ያወቅነውን ወይም የታዘብነውን ለሌሎች ማሳወቅና ማካፈል ሞራላዊ ግዴታም ጭምር ነው ብዬ አምናለው፡፡ ይህንን ጽሑፍ ከእዚህ መንፈስና አንድምታ ተረድታችሁልኝ እንድታነቡ አስቀድሜ ላሳስባችሁ እወዳለሁ፡፡ተወልጄ ባደጉበት አካባቢ አንድ “አፒዮ” የሚባል ሰው ነበር፡፡ አፒዮ የቀን ሰራተኛ ሲሆን ፤ ለቤት መስሪያ የሚሆን እንጨት ከተቆረጠበት እስከሚፈለግበት ቦታ ድረስ በትከሻው ተሸክሞ ደከመኝ ሳይል የፈጀበትን ጊዜና ቀን ያህል ቢፈጅበትም እንጨቶቹን ተሸክሞ እያመላለሰ ከምር በተባለበት ስፍራ ይከምራል፡፡ ለድካሙ ዋጋ ብር አይቀበልም ጥቂት ዝርዝር ሳንቲምና ምግብ ብቻ በቂው ነው፡፡ አፒዮ እኔ እስከማውቀው ድረስ ዘመድ የለውም እንዲሁም በአካባቢው መኖሩን እንጂ ከየት እንደመጣ ማንም አያውቅም፡፡ ከሰው ጋር አይነጋገርም በአጠቃላይ ከማኅበራዊ ህይወት የተገለለ በእራሱ ዓለም የሚኖር ሰው ነው፡፡ ቤት የለው ፤ አንዲት ቃል ትንፍሽ አይል ብቻ ዝም ብሎ የጸጥታን ባህር የሚቀዝፍ ለሰውም ለራሱም ባይተዋር የሆነ ምስኪን ሰው፡፡ ቢርበው ራበኝ ብሎ ምጽዋት አይጠይቅም ፤ ውሃ ቢጠማው እሩቅ ተጉዞ ወንዝ ሄዶ ይጠጣል እንጂ ከማንም ጋር ግንኙነት መፍጠር አይፈልግም፡፡ የቀን ስራ ሰርቶ
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
19 июн., 09:42
🚀 የበታችነት ስሜትን ድባቅ የምንመታባቸው 6 መንገዶች!ኢንስታግራም ላይ የጓደኞችህን ፎቶ ስታይ ወይም ስራ ቦታ ካንተ የተሻለ ተከፋይ ያለ ሲመስልህ "እኔ እኮ አነሳለሁ" ብለህ አስበህ ታውቃለህ? የበታችነት ስሜት ተፈጥሮአችን ሳይሆን በሂደት የምንጭነው "ቫይረስ" ነው።ይህንን ቫይረስ "Format" የምናደርግባቸው 6 ተግባራዊ መንገዶች፦✨ 1. በሌሎች ማረጋገጫ (Validation) ላይ ጥገኛ አትሁን የአሁኑ ህይወትህን 'ላይክ' እና 'ኮመንት' እንዲመራው አትፍቀድ። አዲስ ልብስ ለብሰህ ማንም 'አምሮብሃል' ባይለህም እንኳ የራስህ ዳኛ ራስህ ሁን። የራስህ ዋጋ የሚወሰነው በሌሎች ምላሽ አይደለም።🧠 2. ራስህን ከአሉታዊ አስተሳሰቦች ለይ ውስጥህ 'ይሄን አትችለውም' ሲልህ እንደ እውነት አትቀበለው። አስተሳሰቦችህ አንተ አይደለህም፤ አንተ የአስተሳሰቦችህ ታዛቢ ነህ። "አመሰግናለሁ ስለ ሃሳብህ፣ ግን እስኪ ልሞክረው" በማለት አሉታዊነቱን ተጋፈጠው።📚 3. ከውድቀት ተማር (Growth Mindset) ስህተት መስራት 'ውድቀት' ሳይሆን 'ግብዓት' ነው። በፈተና ብትወድቅ "እኔ ሰነፍ ነኝ" ከማለት ይልቅ "አጠናኔ ስህተት ነበር" በል። ስህተቱ ድርጊቱ ላይ እንጂ ማንነትህ ላይ እንዳልሆነ እወቅ።🏁 4. የፉክክርን መንፈስ ግደል አንተ 'ኦሪጅናል' ሆነህ ሳለ ለምን የሌላው 'ፎቶ ኮፒ' ለመሆን ትሞክራለህ? ትልቁ ፉክክርህ ከትናንት ማንነትህ ጋር ብቻ ይሁን። ዛሬ ከትናንቱ የተሻለ አንድ ገጽ ካነበብክ አንተ አሸናፊ ነህ!🎨 5. ስጦታህን ለይተህ አሳድግ የበታችነት ስሜት የሚመጣው በሌለን ነገርናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂ pinned «ከራስ ጋር መግባባት https://youtu.be/lv9Gz8qahS8?si=bPKIuaJGHytM-VYd»
28 мая, 20:02

ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
28 мая, 20:02
ከራስ ጋር መግባባት https://youtu.be/lv9Gz8qahS8?si=bPKIuaJGHytM-VYdYouTubeከሰው ጋር ስትጣላ መራቅ፣ ስልክ አለማንሳት ወይም ሰፈር መቀየር ትችላለህ።ነገር ግን..ከራስህ ጋር ተጣልተህ ወዴት ትሄዳለህ?🏃♂️💨 ትልቁ ወዳጃችንም ሆነ ጠላታችን በውስጣችን ያለው ያ 'ውስጣዊ ድምጽ' ነው። ከራስህ ጋር ጦርነት አቁመህ ሰላም ለመፍጠር እነዚህን 7 ነጥቦች ተለማመድ፦ 1️⃣ የውስጥ ንግግርህን አስተካክል፦ ለቅርብ ጓደኛህ የማትናገረውን ክፉ ቃል ለራስህ አትናገር። "ደደብ ነኝ" ከማለት…
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
28 мая, 19:59
🛡️ የማይበገረውን ማንነት የመገንቢያ 7 ስልቶች!በራስ መተማመን 'ተሰጥኦ' ሳይሆን እንደ ጡንቻ በልምምድ የሚዳብር የስነ-ልቦና እሴት ነው። 'አልችለውም' ብለህ በመፍራት ያጣሃቸውን ዕድሎች ለመመለስ እነዚህን 7 ነጥቦች ተለማመድ፦🕵️♂️ 1. ተቺ ሃሳቦችን ነቅለህ አውጣ፦ አእምሮህ "አንተ ደካማ ነህ" ሲልህ እንደ ፖሊስ "ማስረጃህ ምንድነው?" ብለህ ጠይቀው። ብዙ ጊዜ እነዚህ ድምጾች የልጅነት ትችቶች እንጂ የእውነት ውጤቶች አይደሉም።🔄 2. የውስጥ ንግግርህን 'Edit' አድርግ፦ "ሰው ይስቅብኛል" የሚለውን ሃሳብ "የማውቀውን ላካፍል ነው" በሚል ቀይረው። 'አልችልም'ን በ 'እሞክረዋለሁ' ተካው። ቃላት ጉልበት አላቸው!🎯 3. ትኩረትህን ድሎችህ ላይ አድርግ፦ ስህተትህ ላይ ብቻ ከማተኮር ይልቅ፣ ያሳካሃቸውን ትናንሽ ስኬቶች አስብ። እርዳታ ለመጠየቅና 'አላውቅም' ለማለት አትፈር፤ ይህ የጥንካሬ ምልክት ነው።👥 4. ዙሪያህን አጽዳ (Environment)፦ ክንፍህን የሚነጩ ሰዎች ጋር እየዋልህ መብረር አትችልም። ጉድለትህን ብቻ ከሚቆጥሩ ሰዎች ራቅና "ትችላለህ" የሚሉህን ወዳጆች ቀርብ።🛠️ 5. ልዩ ችሎታህን አውጣ፦ ማንም ሰው ባዶ አይደለም። ቢያንስ በአንድ ነገር ላይ ጎበዝ ነህ። ያንን ችሎታህን አውቀህ አሳድገው፤ በዚያ ስኬታማ ስትሆን የሚሰማህ ልበ ሙሉነት ወደ ሌላው ሕይወትህ ይጋባል።💎 6. ራስህን አክብር (Self-Pride)፦ ያሳለፍካቸው ፈተናዎችና የረዳሃቸው ሰዎች ያንተ ሀብቶች ናቸው። በነዚህ በጎ ጎኖችህ ተገቢውን ኩራት ኩራ። ራስህን ስታከብር ዓለም ያከብርሃል።Telegramናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ| እውነት | ፍትህ | ፍቅር | ✔ሥነ ልቡና | የተለወጠ ግለሰብ አለም ይለውጣል! የተለያዩ የስነልቦናና የላቀ የሰው ልጅ አስተሳሰብ ላይ የተሰሩ video ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናሌን ይከታተሉ "የማወቅና የመለወጥ ሰአት አሁን ነው " https://www.youtube.com/user/TheNahusenai Facebook አድራሻ fb.com/psychologyabc
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
25 мар., 23:05
#ይሉኝታ እጅግ ጠቃሚ ጽሑፍ ነዉ ። በደንብ ይነበብ#ይሉኝታ_ምንድን_ነው? ይሉኝታ ሰዎች ምን ይሉኛል በሚል ሰበብ፤ የራስን ፍላጎት ገትቶ ሌሎችን ለማስደሰት መጣር፤ ሌሎችን ማስቀደም ማለት ነው፡፡ ይሉኝታ የሚያጠቃቸው ሰዎች ከሚጠበቅባቸው ኃላፊነት እና ግዴታ በላይ የሌሎችን ጉዳይ ለመፈጸምና ለማስፈጸም ብዙ ርቀት ይጓዛሉ፡፡ ይሉኝታ የራሳቸንን ስራና አጀንዳ ወደ ጎን አድርገን ፤ ፍላጎታችንና እና ምርጫችን ተጭነን ሌሎችን ለማስደሰት የመፈለግ ውጤት ነው፡፡#የይሉኝታ_መንስኤዎች ✿ከመጠን በላይ የሆነ የሌሎችን ሰዎች ተቀባይነትና ትኩረት ለማግኘት መሻት✿በራስ መተማመን ማነስ✿ሌሎች ስለእኛ የሚያስቡት ጥሩ ብቻ እንዲሆን መጨነቅ፡-ስለራሳችን ጥሩነት የሚሰማን ሌሎች በሚሰጡን አስተያየት እና ማሞካሸት ከሆነ✿የውስጥ መረጋጋት ከሌለን✿አስተዳደግ፡- ያደግንበት ቤተሰብ ሰዎችን ማስደሰት እንደ ትልቅ መርህ የሚያይ ከነበረ፤ ወይም ደግሞ ቤተሰባችን ውስጥ በረባ ባልረባው የሚቆጣ ሰው ከነበረና ያንን ሰው ለማስደሰት ፍላጎታችንን እየተጫንን ያደግን ከሆነ✿ያደግንበት ማኅበረሰብ ወግና ልማድ፡- በማኅበረሰባችን በማንኛውም መንገድ ቢሆን በመረዳዳት፤ ያለንን ለሰዎች በማከፈልና “እሺ ባይነትን” እንደ መልካም ባህሪያት መውሰድና ግለኝነትንና እምቢ ባይነትን ደግሞ እንደ እኩይ ባህሪይ የመውሰድ ልማድ#ይሉኝታን_ለመቀነስ_የሚረዱ_መንገዶች
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
25 мар., 23:03
переслано из @psychoet
1. ሰዎች እንዴት ሊይዙህ እንደሚገባ የምታስተምራቸው አንተው ነህ። ሰዎች የሚያደርጉት አንተ የፈቀድክላቸውን ብቻ ነው። አንድ ሰው የሚያደርግብህን ነገር ካልወደድከው፣ እስከዛሬ ምን ስትቀበል እንደነበር እራስህን መርምር።2. "አንዳንድ ጊዜ ለችግሩ ያለህ አረዳድ ነው የበለጠ ችግር የሚሆነው።" አብዛኛው ስቃይ የሚመጣው እየሆነ ስላለው ነገር ለራስህ ከምትነግረው ታሪክ ነው። ክስተቱ በራሱ ገለልተኛ ነው።ህመሙን የሚፈጥረው ያንተ ትርጓሜ ነው።አመለካከትህን ቀይር፣ ልምድህንም ትቀይራለህ።3. "የተጣበቅከው ምን ማድረግ እንዳለብህ ስላላወቅክ ሳይሆን፣ ምን ማድረግ እንዳለብህ እያወቅክ ለማድረግ ፈቃደኛ ስላልሆንክ ነው።" ይህ አረፍተ ነገር የማመካኛ ጨዋታን ያቆማል።በጥልቅ ስታስብ፣ቀጣዩን እርምጃህን ታውቀዋለህ።4. "የሌሎች ሰዎች ስለ አንተ ያላቸው አስተያየት ያንተ ጉዳይ አይደለም።" ስለ አንተ ያላቸው ሀሳብ የሚኖረው በነሱ አይምሮ ውስጥ ነው፤ ባንተ ውስጥ አይደለም። ልትቆጣጠራቸውም ሆነ ልትቀይራቸው አትችልም። ህይወትህን የሚቀርጸው ብቸኛው አስተያየት ያንተ የራስህ ብቻ ነው።5. "የምትሆነው በተደጋጋሚ የምትናገረውን ሳይሆን በተደጋጋሚ የምታደርገውን ነው።" ይህ አረፍተ ነገር በሀሳብ እና በተግባር መካከል ያለውን ክፍተት ይደፍናል።ልማዶችህ በተግባር የሚታዩ ማንነቶችህ ናቸው። ማንነትህ የሚወሰነው በግብህ ሳይሆን በየዕለት ውሳኔዎችህ ነው።6. "ለመግባት የምትፈራው ዋሻ የምትፈልገውን ሀብት ይዟል።" የምትፈልገው ነገር ሁሉ ያለው የምትሸሸው ነገር ማዶ ላይ ነው። ያ አስቸጋሪ ውይይት። ያ አስፈሪ
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
11 февр., 13:09
переслано из @safelightofficial
🚨 HAPPENING TODAY 🚨We are continuing our Executive Leadership Masterclass with a session on psychology and the psychology of leadership. Today's session will be led by Mr. Nahusenai Tsedalu (PhD), Author, Psychologist, and Trainer, Founder and General Manager of Warka Link Trading and Nova Training Center.We will explore human behavior and ways of thinking, and reflect on the core qualities that help leaders connect with others and communicate their vision clearly.Leadership is driven by psychology, and the study of leadership draws on psychological theories that help us understand what makes an effective leader.If you are ready to become a leader who understands human behavior and thinking patterns and can inspire and motivate teams while driving organizational success, Register now for Cohort 12 using the link below 👇 📲 Call: 0923627762 🔗 https://shorturl.at/GmSfi#psycho

ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂ pinned «ናርሲሲዝም (Narcissism) ምንድን ነው? የናርሲሲስት ባህሪያትን እንዴት እንለያለን? https://youtu.be/67scGfxBBS8?si=aVcZIEPqGK1aTj03»
7 февр., 18:50

ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
7 февр., 18:50
https://youtu.be/65DjxeLtHYI?si=LKBJkbKdHihoi4-vYouTubeመርዛማ ሰዎችን የምንለይባቸው 5 መንገዶችመርዛማ (Toxic) ሰዎችን የምንለይባቸው 5 መንገዶች ነጥብ 1፦ ሁልጊዜ የተጎጂነት ስሜትን ማንፀባረቅ (The Perpetual Victim) ማብራሪያ: መርዛማ ሰዎች ለሚያጠፉት ጥፋት በጭራሽ ኃላፊነት አይወስዱም። ሁልጊዜ ጥፋተኛው ሌላ ሰው ነው። ምልክቱ: "እኔ እኮ እንዲህ የሆንኩት ባንተ ምክንያት ነው" "ሁልጊዜ እኔ ላይ ነው ችግር የሚደርሰው" መሰል ንግግሮችን ያበዛሉ። ለምሳሌ : በገዛ ድክመታቸውና…
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
6 февр., 10:02
ናርሲሲዝም (Narcissism) ምንድን ነው? የናርሲሲስት ባህሪያትን እንዴት እንለያለን? https://youtu.be/67scGfxBBS8?si=aVcZIEPqGK1aTj03YouTubeናርሲሲስት ለመለየት የሚረዱ 7 ቁልፍ ምልክቶችበዚህ ቪዲዮ እስከዛሬ ተሸፍኖ የኖረውን የሰዎች የናርሲሲስት ባህሪ እና የስብዕና ቀውስ እንዴት እንደምንለይ እናያለን! የቪዲዮ ርዕስ፡ ናርሲሲዝም (Narcissism) ምንድን ነው? የናርሲሲስት ባህሪያትን እንዴት እንለያለን? 1. መግቢያ (Intro) "ሰላም ጤና ይስጥልኝ! ዛሬ ሁላችንም ልናውቀው የሚገባ ስለ አንዱ አስቸጋሪ የባህሪ አይነት እንነጋገራለን። ‘ናርሲሲዝም’ ወይም ራስ ወዳድነት የምንለው…
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
15 янв., 15:33
переслано из @compass_properties
ድርጅታችን ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ ለሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎች ክፍት የስራ እድል ይዞ እየጠበቃችሁ ይገኛል። ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን።0997888888 0998808080 የኮምፓስ ፕሮፐርቲስ t.me/compass_properties


ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
9 янв., 09:04
#ይቻላል JOIN TELEGRAM t.me/psychoetበአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት ዕለት ተዕለት በሚኖራችሁ ህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር አስጠልቷችሁ ፤ ምንም ለማድረግ ወኔና ፍላጎቱ ጠፍቷችሁ መነሳሳት ከእናንት ርቆ ያውቃል? እንግዲያውስ ህይወትን በኃይልና በመነሳሳት መንፈስ እንደገና ለመጀመር እነኚህን ነጥቦች ይተግብሯቸው፡፡1. የህይወትን ዓላማ ማወቅ፡- እያንዳንዳችን ወደዚህች ምድር የመጣነው ያለ ዓላማና ምንክንያት ስላልሆነ ለእኛ በህይወት መኖር ለራስና ለሌሎች የሚያበረክተው ጥቅም ስላለው በህይወት የመኖራችንን ዓላማ ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡2. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፡- ለሰው ልጅ በነፃ ከተሰጠው የተፈጥሮ ሃብት ውስጥ ጊዜ ነው፡፡ ማድረግ የምንፈልገውንና መሆን የምንመኘውን በጊዜ ቀመር ማስቀመጥ ወደ ምንፈልገው የዕድገት ደረጃ ይመራናል፡፡ ጊዜ ሰይፍ ነው ይቆርጣል ያቆስላል ፤ ጊዜ መድኃኒት ነው ከውድቀት ያነሳል፡፡ “ጊዜን ስሩበት እንጂ አይስራባችሁ!”3. ተስፋ፡- ዛሬ በእጃችን መዳፍ ውስጥ ናት የስኬትንና የውድቀትን ካርድ ልንመዛባት እንችላለን፡፡ ዛሬ ባይሳካ ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነው ፤ ህይወት ሎተሪ ናትና ደጋግመን መሞከር ያስፈልጋል፡፡ የተሻለ ነገን ለማሰብ ተስፋ ትልቅ ስንቅ ነው፡፡4. ውድቀትን አለመፍራት፡- ብዙዮች ጠንክረው ላመስራታቸውና ህይወትን በተሻለ መልኩ ላለመኖራቸው ትልቁ ምንክንያት ውድቀትን መፍራት ነው፡፡ ነገር ግን ሰዎች ወድቀው በተነሱ ቁጥር ጠንካራ መንፈስን እንደሚላበሱ ጥርጥር የለውም፡፡ ገና ለገና ባይሳካልኝና ብወድቅ እሳ ብሎ ከመጨነቅ ተፋልሞ ወድቆTelegramናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ| እውነት | ፍትህ | ፍቅር | ✔ሥነ ልቡና | የተለወጠ ግለሰብ አለም ይለውጣል! የተለያዩ የስነልቦናና የላቀ የሰው ልጅ አስተሳሰብ ላይ የተሰሩ video ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናሌን ይከታተሉ "የማወቅና የመለወጥ ሰአት አሁን ነው " https://www.youtube.com/user/TheNahusenai Facebook አድራሻ fb.com/psychologyabc
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
21 дек. 2025 г., 10:47изменён
⛔️አስቸኳይ👩💻🧑💻 ቪዲዬ ኤዲተርና ግራፊክስ ዲዛይነር ይፈለጋልአድራሻ : አዲስ አበባ፣ ቦሌ ብራስ ብሪቲሽ ስኩል አጠገብየቅጥር ሁኔታ: የሙሉ ጊዜዋና ዋና ስራዎች : የተለያዩ ለSocial Media የሚሆኑ የማስታወቂያ ቪዲዮዎችን መስራት📌ተፈላጊ ሙያ : Adobe premiere እና After effects የሚችል/ የምትችል 📌ከዚህ በፊት የተለያዩ ማስታወቂያዎችን የሰራ/ የሰራችበ 0991311111 ይደውሉልንበተጨማሪም በትርፈሰ ሰአት የSocial media ማስታወቂያ ላይ Host በመሆን መስራት የምትፈልጉ ከ 20 - 35 ዕድሜ ያላችሁ ሴቶችና ወንዶችም ልታገኙን ትችላላችሁ።እድሉ ለሌሎችም እንዲደርስ #ሼር ያድርጉ
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
16 нояб. 2025 г., 13:11
መልካም ዜና!👉ኖቫ ማሰልጠኛ ተቋም 100% በተግባር የተደገፈ የዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) ስልጠና ተመርቃችሁ ስራ እየፈለጋችሁ ላላችሁ ወጣቶች፣ ለዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎች እንዲሁም ለቢዝነስ ባለቤቶች የሚሆን ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡ስልጠናው መሰረታዊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ዕውቀት፣ ዲጂታል አይደንቲቲ፣ ኮንተንት ክርኤሽን፣ በማህበራዊ ሚዲያ አልጎሪዝም (TikTok, facebook, YouTube…) ላይ ያተኮሩ ስልጠናዎች እንዲሁም፣ መሰረታዊ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ላይ ያተኩራል፡፡🖼ስልጠናውን⏰በጠዋት (3-5)፣ በከሰአት(8-10) ወይም በማታ(12-2) ፈረቃ መከታተል ይችላሉ፡፡📌ያለን ቦታ ውስን ስለኾነ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡ #ለሰልጣኞች በሙሉ ሰርተፍኬት እንሰጣለን እንዲሁም #የስራና #ኢንተርንሺፕ እድል እናመቻቻለን።ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ ☎️ 0991311111/ 0912664084 ይደውሉ፡፡🏠አድራሻ ፦ ቦሌ ብራስ ከቦራ ፖርክ ፊት ለፊት (ብሪቲሽ ስኩል አጠገብ)


ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
6 нояб. 2025 г., 17:38
የትብብር ጥያቄ! ይህንን መልዕክትና ጥያቄ ቢያንስ ባላችሁበት አንድ የቴሌግራም ግሩፕና ለአምስት ጓደኞቻችሁ አድርሱልኝ? 😔🙏😔======================= ፩. በዚህ ምድር ላይ ዛሬ የመጨረሻ ቀን ቢሆን ኑሮ አሁን ምን ታደርጉ ነበር? ፪. በጣም የምትወዱት/ የምታፈቅሩት ሰው ዛሬ የመጨረሻው ቀን ቢሆን ምን ታረጋላችሁ? =======================ይህንን ጥያቄ ሳትመልሱ እንዳትተኙ መልካም አዳር! @Psychoet
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
25 окт. 2025 г., 19:10
በጣም ጠቃሚ ምክር ስለሆነ ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው፣ ፔጁንም ፎሎ ያድርጉ1. ተስፋ አድራጊ መሆን ረጅም ርቀት ይዞህ ይሄዳል፡፡በጣም አስከፊ በሆኑ ጊዜያት እንኳ ተስፋ ባለመቁረጥ ችግሮችን መጋፈጥና ለመቀየር መቁረጥ የመፍትሄ መላ እንዲመጣልን ያደርጋል፡፡ ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ፣ ጨለምተኛ አትሁን፡፡ከፈተና ባሻገር የሚገኘውን ድል አስብ።2. መርህ፣ አቋም፣ ያመንክበት ጉዳይ ይኑርህ ነገር ግን ለመስተካከል ቦታ ይኑርህ፡፡በደረስክበት እውቀት መሰረት በነገሮች ላይ አቋም ሊኖርህ ይገባል፡፡ ነገር ግን የህይወት ዘመን ሁሉ ተማሪ ከሆንክ በአንድ ወቅት የያዝከው አቋም ትክክል እንዳልሆነ ስትረዳ ያመንክበትን ጉዳይ ማስተካከል ይኖርብሃል፡፡3. አዋዋልህን እና ጓደኞችህን ምረጥ፡፡አስተሳሰብህን እና ድርጊትህን በገንቢ ጎን ከሚተቹና ከሚገነቡ ሰዎች ጋር የምታደርግ ከሆነ በየጊዜው እየተሻሻልክ የምትሄድ ሰው ትሆናለህ፡፡ ባህሪህ እና ህይወትህ እያደር የሚመስለው የጓደኞችህን ነው፡፡4. መሆን የምትፈልገውንና መስራት የምትፈልገውን በጊዜ አውቀህ ጀምር፡፡በወጣትነት ጀምረህ መርጠህ የምትሄበት መንገድ እያደር አንተንም እየቀረፀህ ስለሚሄድ በዛው የመቀጠል እድል ይጨምርልሃል፣ አይቻልም ለሚሉህ በቀላሉ ላትሸነፍ ትችላለህ፣ በእድሜህ ብዙ ሳትገፋ ስኬታማ እና ብዙ ተፅእኖ አምጪ ትሆናለህ፡፡ የራስህን ራእይ የማትገነባ ከሆነ ሌሎች ቀጥረውህ ራእያቸውን እንድትገነባላቸው ያደርጉሃል፡፡5. ከሌሎች ጎበዞች ጋር በጥምረት ስራ፡፡
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
15 окт. 2025 г., 17:09
🙏🙏የሰው ልጅ ከሞተ በኋላ ➵ በ3ኛ ቀን ጥፍሩ መነቃቀል ይጀምራል ➵ በ4ኛ ቀን ጸጉሩ ይራገፍና ጭንቅላቱ ባዶ ይቀራል ➵ በ5ኛ ቀን አእምሮው እንደ ቅቤ መቅለጥ ይጀምራል ➵ በ6ኛ ቀን ቆዳው ጠቁሮ መላላጥ ይጀምራል ➵ በ7ኛ ቀን የውስጥ አካሉ ሁሉ ይበሰብስና #እጅግ በጣም መሽተት ይጀምራል! ➵ በ60ኛ ቀን ሥጋ ሁሉ ሸሽቶት ብዙ አጥንቶች ብቻቸውን ይቀራሉ 🙏🙏🙏 እና ታዲያ ይህን እያወቅን 👉ከኩራት 👉 ከስግብግብነት 👉 ከክፋት 👉 ከጥላቻ 👉 ከራስ ወዳድነት 👉 ከተንኮል ... ምን እናተርፋለን? ለምን? #በነገሮች_ሁሉ _ትሁት_እንሁን ይህቺ የምናያት ህይወት እኮ ከንቱ ናት። ከዚህ ዓለም ስንለይ ወደ ዘላለም ህይወት ወይም ወደ ዘላለም ሞት መሄድ ምርጫችን ነው! ደግሞም ይህ #እውነታ አይካድም። ❣️ ፈጣሪአችንን እንውደድ፥ እንፍራም ❣️ እርስ በርሳችን እንዋደድ ❣️ ለሌሎች መልካም እንሁን ❣️ አንቅና


ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
11 окт. 2025 г., 06:23
የማያዛልቃችሁን ሰው ለዩ!በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ሼር አድርጉትከሚከተሉት ባህሪያት ቢያንስ አንዱን የምታዩባቸው ሰዎች ምናልባት ብዙም የማያዛልቋችሁና አንድ ቀን ለስሜት ጉዳት አጋልጠው የሚሰጧችሁ አይነት ሰዎች እንደሆኑ ጠርጥሩ፡፡• ራሳችሁንም ሆነ ያላችሁን ነገር በነፃ ስላቀረባችሁላቸው፣ ልክ እንደ ርካሽ የሚቆጥሩና የማያመሰግኑ ሰዎች፡፡• በዓላማችሁና ለማደግ በምታደርጉት የየእለት ጥረት የሚያላግጡና የሚያሾፉ ሰዎች፡፡• እየጠፉና እየቆዩ ለአንድ ነገር አማራጭ ሲያጡና ያንን ነገር ከእናንተ ብቻ እንደሚያገኙ ሲያውቁ ብቻ የሚፈልጓችሁ ሰዎች፡፡• እናንተንና ወዳጅነታችሁን ሳይሆን የእናንተንና ያላችሁን ነገር ብቻ የሚፈልጉ ሰዎች፡፡• በፍጹም የማያምኗችሁ ሰዎች፡፡• ስህተታችሁን እየቆጠሩ የሚወቅሷችሁና በፍጹም ይቅር የማይሏችሁ ሰዎች፡፡• ስህተታቸው እንዳይገኝባቸው እናንተን አሳልፈው የሚሰጡ ሰዎች፡፡


ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
11 окт. 2025 г., 06:20
переслано из @compass_properties
መልካም የጥቅምት ወር ይኹንላችሁ!🧭 Compass Properties🧭🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ TikTok:https://www.tiktok.com/@compass_propertiesFacebook:https://www.facebook.com/CompasspropertiesetTelegram: t.me/Compass_properties#realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale

