Аватар канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

@quran_post18

﷽ □ Under our channel𓂀 ●Ʀᴇᴄʟᴀɪᴍ ʏᴏᴜʀ ʜᴇᴀʀᴛ ● آية من القرآن° ● ●Tilawatul Quran ●TeDebur or Tafqur time ●Quranic questions, ●Advice from quran ●Best speeches about the Quran ●islamic Hadith @Quran_post18 ↴↴↴ Ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ @Bil_bb_bot

ПроектыARРелигия

10,900подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    22 сент., 19:55

    переслано из @quran_post18

    ወላህ አንድ ወንድም የዑስታዜ ቲላዋ ብሎ አሁን ነው የላከልኝ ሳላሰማቹ መተኛት አልፈለኩም..📖የምሽት ስንቅ 🌙✅https://t.me/Quran_post18
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    22 сент., 18:27

    ያለፉ የኪታብ ደርሶች📚ደርስ ⓵ https://t.me/Quran_post18/3169ደርስ ⓶ https://t.me/Quran_post18/3171ደርስ ⓷ https://t.me/Quran_post18/3170ደርስ 4 https://t.me/Quran_post18/3173ደርስ 5 https://t.me/Quran_post18/3172
    TelegramǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛደርስ ⓵
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    22 сент., 18:02

    ምንኛ ያማረ ማማር 🤌🔥 ከቁርዓን መራቅ ልብን እንደሚያበላሸው ሁሉ ቁርዓን የ #እረፍት ስንቅህን አድርገህ ስቲዝ እንተ ከሁሉም ትለያለህ!! ያኔ አንተ አንተ ነህ በቃ ወዳጄ በቁርዓን መመራትን አትከጅልም? በጌታህ ቃላቶች መዋብን አትሻም በቁርዓን ካባ ማጌጥን አትፈልግም? ታድያ ምን ትጠብቃለህ ለቁርዓን ግዜ ስጥ... » t.me/Quran_post18
    Иллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛИллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛИллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ
    8322542Открыть в Telegram
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    22 сент., 17:04изменён

    ...ወደ ጀሀነም ሲገባ ጓደኞቹን አጣቸው ስለነሱ ሲጠይቅ " አንተ ከሞትክ ቡሀላ ወደ አላህ ተመልሰዋል" ተብሎ ተነገረው...@Quran_post18
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    22 сент., 13:37изменён

    በ ዱንያ ቆይታችን ውስጥ አንዲት "ሱብሃነላህ" አላህ ዘንድ ትልቅ ዋጋ አላት!ዛሬ እኛ በቀላል የምናልፋቸው 2 ረከዓ ሰላቶች... የቀብር ሰዎች ዳግመኛ ወደዚች ምድር ተመልሰው ለመስገድ የሚመኟት ትልቅ ምኞታቸው ነበረች።አላህ ሱራ አል-ሙእሚኑን ላይ እንዲህ ይላል...حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا فِيمَا تَرَكْتُ ۚ" ከነሱም ለአንዳቸው ሞት በመጣበት ጊዜ፤ “ጌታዬ ሆይ! ተመልሼ በመተውኩት ነገር ውስጥ መልካም ሥራን እንድሠራ (ወደ ዱንያ) መልሱኝ” ይላል። "እኛ ዛሬ እነሱ ማድረግ በሚመኙት እድል ውስጥ ነው ያለነው። ስለዚህ ነገ ከመቆጨታችን በፊት ለነገው ቤታችን የሚጠቅመንን መልካም ሥራ ዛሬ እንስራ! 🙌🏾@Quran_post18
    Иллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛИллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ
    1,21019104Открыть в Telegram
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    22 сент., 10:59

    አንዲት አያ...وَكَذَٰلِكَ حَقَّتْ كَلِمَتُ رَبِّكَ عَلَى ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ أَنَّهُمْ أَصْحَٰبُ ٱلنَّارِ"እንደዚሁም የጌታህ ቃል በእነዚያ በካዱት ላይ እነርሱ የእሳት ጓዶች ናቸው ማለት ተረጋገጠች።"(40:6)ስቀራው ያስደነገጠኝ አያ...ብዙ ጊዜ 'አስሐቡል ጀና' ሚሉ አያቶችን እናነባለን እንሰማለን፣ ያ ደግሞ ልባችንን በደስታ ይሞላዋል። ነገር ግን 'አስሐቡን ናር' ሲባል... ይከብዳል ኣ "እኔስ የትኛው ውስጥ ነኝ? መጨረሻዬስ ምን ይሆን?" የሚለው ጥያቄ አእምሮአችንን ይሞላዋል።ምን መሰላችሁ አላህ እሳትና ቅጣቱን በቁርአን ውስጥ የሚያነሳልን ሊያስፈራራንና ተስፋ ሊያስቆርጠን ሳይሆን... ሊታደገን ስለሚፈልግ ይመስለኛል! ለምን አልሽ ካላችሁኝ አላህ እዝነቱን እና ምህረቱን ብቻ ተናግሮ ስለ ቅጣቱ አለመናገር ይችል ነበር ።ግን ባይነግረን እዝነቱን ብቻ እያሰብን ብዙ እናጠፋ ብዙ እንሳሳት ነበር እርግጥ ነው አሁንም ቢሆን እዝነቱን ተማምነን እናጠፋለን እንሳሳታለን ግን ስለቅጣቱ ባይነግረን አላህኮ አዛኝ ነው ምንም ባጠፋ normal ነው ልንል እንችል ነበር ።የሚወድህ ሰው እኮ አደጋ ያለበትን መንገድ ሲያይ በፍርሃትና በጭንቅ ተውጦ "ወደዚያ እንዳትሄድ!" ብሎ ይጮህብሃል፤ ይሄ ፍርሃት ለአንተ ካለው ጥልቅ ፍቅር የሚመጣ ነው ።'አስሐብ' ማለት ዘላቂ የሆነ ጓደኝነት ነው። የምን መሰለህ የጀሀነም ጓደኛ🥹 አላህ 'አስሐቡን ናር' ያላቸው አመጸኞችንና እውነቱን አውቀው ያስተበሉትን ነው፤አላህ ስለ እሳቱ የነገረህ እንድትገባበት ሳይሆን
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ pinned «🫀ልብህን አስመልስ... ᴘᴀʀᴛ9 ምክር .. ቢጤ ለወዳጆቼ.. የልብህን ቁልፍ ለረበና ስጥ። አንተም ልብህም የ الله ናቹ!! ለልብህ የቁርዓንን ቦታ ዘርጋለት.. ለልብህ የጀነትን ስም አውሳለት የረሱልን መንገድ አሲዘው ቅኑን ጎዳና ምራው ለ الله ሁሌም ለምነው ጌታዬ ልቤን ከወንጀል የፀዳ ምላሴን በዚክር የረጠበ አርግልኝ በለው.. ኡኽቲ አደራ Allahn በደምብ አውሺ አኺዬ አላህን በማውሳት…»

    22 сент., 10:07

  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    22 сент., 04:01

    ከቁርኣን ጋር መኖር የተረጋጋና የተደላደለ ሀያት ነው።...የጊዜን ባዶነትና የልብን ባዶነት ከቁርኣን በስተቀር ሊሞላው የሚችል ነገር የለም።ወደ ቁርአን እንመለስ 🤝 @Quran_post18
    Иллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛИллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ
    1,250171133Открыть в Telegram
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    21 сент., 18:27изменён

    🫀ልብህን አስመልስ... ᴘᴀʀᴛ9ምክር .. ቢጤ ለወዳጆቼ..የልብህን ቁልፍ ለረበና ስጥ። አንተም ልብህም የ الله ናቹ!! ለልብህ የቁርዓንን ቦታ ዘርጋለት.. ለልብህ የጀነትን ስም አውሳለት የረሱልን መንገድ አሲዘው ቅኑን ጎዳና ምራው ለ الله ሁሌም ለምነው ጌታዬ ልቤን ከወንጀል የፀዳ ምላሴን በዚክር የረጠበ አርግልኝ በለው.. ኡኽቲ አደራ Allahn በደምብ አውሺ አኺዬ አላህን በማውሳት ወደ አላህ በመጠጋት ቀልብህ ይረጋጋል ኡኽቲ መስገጃሽ ላይ በርቺ ። ያ የኹረል አይኖች አለቃ መሆን እንዳያመልጥሽ..ስላረፈድኩኝ አፉወን..✅» t.me/Quran_post18
    1,350251511Открыть в Telegram
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    21 сент., 16:03

    ቁርአን ላይ በጣም ከሚገርሙኝ የነቢያት ዱዓዎች መካከል አንዱ የነቢዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) ነው...قَالَ رَبِّ اغْفِرْ لِي وَهَبْ لِي مُلْكًا لَّا يَنبَغِي لِأَحَدٍ مِّن بَعْدِي ۖ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ"ጌታዬ ሆይ! ለእኔ ምሕረት አድርግልኝ፤ ከእኔ በኋላ ለማንም የማይገባንም ንግሥና ለእኔ ስጠኝ፤ አንተ በጣም ሰጪ ነህና.. አለ።"ያ ሰላም!🥰... ምን ያማረ ዱዓ ለማንም የማይገባ ንግስናን ስጠኝ ብለው ነው አላህን የለመኑት ...በሐቂቃ ዱዓ ስናደርግ የምንለምነውን ጌታ ማን እንደ ሆነ ማወቅ አለብን... #الله ማለት ቸርነቱ ሙሉ ነው ቢሰጥ አያልቅበትም ሁሉ በእጁ የሆነ ጌታ ነው እሱን ስለመጠየቅ ለምን እናፍራለን?አንዳንድ ሰው ዱዓ ሲያደርግ አላህ ሆይ አንገቴን ብቻ ማስገባት የምችልበት ቤት ስጠኝ...አላህ ሆይ ባል ስጠኝ ወዘተ ይላል ለመሆኑ ለምን አስፍተን አንጠይቅም? አላህ ሆይ! ያማረውን የተዋበውን G+3 ቤት ,ከምርጥ መኪና ጋር,እንዲሁም ምርጥ ሷሊሕ, የሚወደኝ, የሚያከብረኝ, ዲን ዱንያ ያለው, አኽላቁ ያማረ ባል/ሚስት ስጠኝ ብለን አላህን እንጠይቅ እንጂ☹️ ለነቢዩላህ ሱለይማን ማንም ሄዶበት የማያውቀውን ጭራሽ የማይታሰበውን የነፋስ መጓጓዣ የሰጠ ጌታ ለእኛ እሱ ዘንድ ምንም ቦታ የሌላትን ዱንያ መስጠት እንዴት ያቅተዋል?ሃያ አላህ ላይ የቂን ብላችሁ እጃችሁን አንስታችሁ 🤲🏽ያ ረብ! ይህንን ይህንን ይህንን ስጠኝ በሉት ወላሂ ይሰጣችኋል ምክንያቱም ቃል ገብቶልናልናوَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي
    1,49025115511Открыть в Telegram
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    21 сент., 12:31

    እሩ...ቅ ሆኖ ዝም ያለ ቦታ ከአላህ ጋር ማውራት ተመኝታችሁ አታቁም ከ አላህ ጋር ብቻ 🥹@Quran_post18
    Иллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛИллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    21 сент., 10:10изменён

    ረሱሉል ሁዳ 🤍 በመምጣታቸው ሴቶች ተከብረዋል በኢስላም የላቀ ክብርና ቦታም ተሰጧቸዋል.. እኛም በትምህርት ቤት ወይም መድረሳ ላይ ላሉ የቲም ሴቶች የንፅህና መጠበቂያ እንለግስ እላለው ከ 50 ብር ጀምሮ ይቻላል .💚1000782003538 Kubra nbiha Rahmet አካዎንቱን መንካት ቢቻ ኮፒ ለማድረግ በቂ ነው..ኢዛህ ፋውንዴሽን...ልካቹ እስክሪን ሻት እንዳይረሳ ለሰዎች ማስረጃ ይሆነን ዘንድ በ @Yaruhee ይላኩልን.✅» t.me/Quran_post18
    1,5601442Открыть в Telegram
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    21 сент., 04:11

    " ዘመን የማይሽረው ወቅት የማይገድበው ሰዎች እሱን ለመግለፅ ቃል ያጠራቸው የ الله ከላም.. ለዚያ ዉዱ ነብይ የተሰጠ.! አለምን ያበራ. ምን አለ ከቁርዓን ሌላ? ብርሀን ከፈለግን ወደ ብርሀኑ እንጠጋ..✅» t.me/Quran_post18
    Иллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛИллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    20 сент., 19:28

    ሰላም🫡 ....ስሜታቸውንና የውስጥ ሁኔታቸውን ለማረጋጋት ወደ ቁርኣን ለሚሸሹ ሁሉ!ወደ ቁርአን እንመለስ🤝 @Quran_post18
    Иллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛИллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ
    1,6706712632Открыть в Telegram
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    20 сент., 18:00

    ምንኛ ያማረ ማማር 🤌🔥ከቁርዓን መራቅ ልብን እንደሚያበላሸው ሁሉ ቁርዓን የ #እረፍት ስንቅህን አድርገህ ስቲዝ እንተ ከሁሉም ትለያለህ!! ያኔ አንተ አንተ ነህ በቃ ወዳጄ በቁርዓን መመራትን አትከጅልም? በጌታህ ቃላቶች መዋብን አትሻም በቁርዓን ካባ ማጌጥን አትፈልግም? ታድያ ምን ትጠብቃለህ ለቁርዓን ግዜ ስጥ...» t.me/Quran_post18
    Иллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛИллюстрация к посту канала ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ
    1,7602111552Открыть в Telegram
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    20 сент., 16:26

    ከእህታችን ايدا በጣም የሚገርመኝ ዱዓ...ስራችን ጀነት የሚያስገባ አይደለም። አቅማችንም የጀሐነምን እሳት የሚቋቋም አይደለም። አንተ ድክመታችንን ታውቃለህና በጥበብህ ሙላልን።ያ ረብ ጀነትህ .. اميننننن يا الله✅» t.me/Quran_post18
    1,82040821Открыть в Telegram
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    20 сент., 13:04

    ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) በዕድሜ በገፉበት ጊዜ አላህ ልጅ ስለሰጣቸው ያቀረቡት የምስጋና ቃል" በርግጥ ጌታዬ የኔን ዱአ ሰሚ ነው"። ምንም ያህል ጊዜ ቢወስድ ወይም ሁኔታዎች አስቸጋሪ ቢመስሉ አላህ ዱዓችን ይሰማናል "ኢንሻላህ" ከዛ #በደስታ እንባ 🥹 እንደ ኢብራሂም ምንልበት ቀን ቅርብ ነው።ኢንሻአላህ ወላህ እንሰብር ብቻ❤‍🩹إِنَّ رَبِّي لَسَمِيعُ الدُّعَاءِShare & join: @Quran_post18
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    20 сент., 11:46изменён

    አላህዬ እዝነትህን. ያ..🤲
    1,90024533Открыть в Telegram
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    20 сент., 10:00

    1,900опрос2652Открыть в Telegram
  • ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ

    20 сент., 04:19

    🧡ارح قلبك ...🎙 #ǪᴜƦᴀɴ_ኑሩልቁሉብ ᴘᴀʀᴛ5.. t.me/Quran_post18
    3,630видео94Открыть в Telegram