gram news
Аватар канала ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

@risaletulhijab

ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab

ПроектыARРелигия

8,250подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    22 сент., 16:06

    🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት የምትፈልጉ☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና ጋር መቅራት የምትፈልጉበዚህ አናግሩን 👇👇👉@Umu_asiya65 👆በዚህ ኑ
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    21 сент., 16:06

    ድንገት የሆነ ቀን ካለህበት ገፍላ ነቅተህ ወደ አላህ መመለስ ብትፈልግ ግን ከየት እንደምትጀምር ግራ ቢገባህ ከ ኢስቲግፋር ጀምር። ከ ጨነቀህ ኢስቲግፋር አድርግ ፣ ሀሳብ ከበዛብህ ኢስቲግፋር አድርግ፣ ከ ራስህ እና ከጌታህ እንደራቅክ ሲሰማህ ኢስቲግፋር አደረርግ፤ በዙሪያክ ያለ ነገር ሁሉ ወዲያዉ በዛች ቅፅበት ላይቀየር ይችላል ግን የሆነ ነገር ውስጥት መረጋጋት ይጀምራል።ኢስቲግፋር የ አላህ በር still ክፍት መሆኑን ያስታውስሃል፣ ወደርሱ መመለስ ቀጠሮ እንደማይፈልግ ይነግርካል፣ “አስተግፊሩላሀል አዚም ወ አቱቡ ኢለይሂ “የሚል የተፀፀተ ልብ በቂ ነው ፤ ደግሞም ለ ኢስቲግፋር ትልቅ ወንጀልን አትጠብቅ ባንተ እና በ አላህ መሀል ያለ ድልድይ አድርገህ ያዘው🤎አትሰልች፣ እራሱን ወንጀል በተደጋጋሚ ብትሰራም በተደጋጋሚ ኢስቲግፋር አድርግ፤ ሸይጣን ሁለቴ እንዳያሸንፍህ ወንጀሉን ካሰራህ ኢስቲግፋሩን እንዳይከለክልህ 70 ጊዜ ካጠፋህ 71 ጊዜ ኢስቲግፋር አድርግ🤎استغفرالله العظيم واتوب إليه..
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    20 сент., 16:12

    переслано из @tezkiretu_bint_baba

    فَلْيَضْحَكُوا قَلِيلًا وَلْيَبْكُوا كَثِيرًا جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ ጥቂትንም ይሳቁ ይሠሩት በነበሩት ዋጋ ብዙን ያለቅሳሉሱረቱል ተውባህ ቁጥር 82
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    18 сент., 10:04

    و ما الجُمعةُ إلا عيدٌ لقلبكَ -رتّل آياتِ الكهف -صَلِّ على النّبي -ابعث دعواتكَ إلى ربّك لا تنسوها يا كرام و ذكروا بها❤️
    Иллюстрация к посту канала ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجابИллюстрация к посту канала ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    16 сент., 15:44

    переслано из @ibnumunewor

    አሰላሙ ዐለይኩም ~ ባለፈው ሳይመቸኝ በመቅረቱ የተላለፈው ሰይድ ቁጥብን የሚመለከተው ፕሮግራም ዛሬ ምሽት 3፡00 ላይ ይኖራል። በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ :- የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    16 сент., 04:26

    አላህ ብዙ ውለታ ውሎልን እኛ ግን ሚገባውን ምስጋና አናመሰግነውም። ስናመሰግነው እንደሚጨምር ቃል የገባልንን ረስተን የጎደለንን እያየን እናማርራለን።አላህ ሆይ ካመስጋኝ ባሮችህ አድርገን🤲
    Иллюстрация к посту канала ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجابИллюстрация к посту канала ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    12 сент., 12:05

    переслано из @tezkiretu_bint_baba

    ሶሏት ስንሰግድ የምር ሀቂቃ ሶላት ነው ምንሰግደው ማለቴ ሩኩዕ ሱጁድ ስናረግ ስሜቱ ምን ይመስላል ፍርሀት አለን ልባችን እንፈትሽ የሶላት ጣዕም አለን ወይስ ተነጥቀናል እንዴትስ እንመልሰው ይስተካከላልወይ📝
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    7 сент., 07:15

    переслано из @tezkiretu_bint_baba

    ጠንካራ ሴት ልታለቅስ፣ልትተክዝ ፣ልትሸነፍ ትችላለች ነገር ግን በፍፁም ተስፋ አትቆርጥም !!እርሷ ሁልጊዜ ከፊቷ ጌታዋን ታስቀድማለች ከዚያም ሰበቡን ታደርሳለች 🥰🥰አለን ለማለት ነው 🥰🥰😍@tezkiretu_bint_baba
    Иллюстрация к посту канала ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجابИллюстрация к посту канала ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    6 сент., 17:07

    переслано из @tezkiretu_bint_baba

    ዱንያ ላይ ከራሷ የተሻለ መልካም ነገር ቢገጥምህ ያለ ምንም ቅሬታ የምትደሰት ብቸኛ ሰው እናትህ ናት 🙌
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    5 сент., 17:49

    📣 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🕋 🟢ኢንሻአላህ ዑምራ ወደ ማድረግ ህልማችን እየቀረብን ነው። ኒያችን እየተሳካ ነው። በምኞት አንታሰርም፣ በገንዘብ አንገደብም፣ ከኛ የሚጠበቀው ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፣ መፅሀፉን በአስተውሎት እያጤኑ ማንበብ፣ ፈተናውን በእርጋታ እየተፈተኑ መወዳደር ብቻ ነው ። በእርግጥም መሄጃ ቀናችን ሩቅ አይደለም። አላህም እንዲህ ይላል وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَى (٥). {ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ)
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    5 сент., 15:53

    ስለ ትዳር .ባለ ትዳሮች ያውሩት ፣ ይምከሩት ምክንያቱም ባለ ትዳሮች እየኖሩት ስለሆነ።
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    5 сент., 14:11изменён

    ኒካህ በሴት ልጅ ቢሆን ኖሮ➢ በሀይድ ወቅት የመፈታት እድልህ 50% ➢ በእርግዝና ወቅት የመፈታት እድልህ 90% ➢ በምጥ ወቅት የመፈታት እድልህ 95%➢ በሀብት የምትበልጥህ ከሆነ ደሞ ስትልክህ መልስ የምትሰጣት ከሆነ የመፈታት እድልህ 100% ነበር የሚሆነውዝም ብለህ አመስግን 🙌
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    4 сент., 19:27

    ዱንያ ላይ ሁሉ ነገር ተሟልቶ የተሠጠው አንድም ሰው የለም፡፡ በዚህ ቢሞላለት በዚያ ጎድሎበታል፡፡ ባላችሁ ነገር አመስጋኝ ሁኑ!
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    4 сент., 16:03

    ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ዳዉድ {ዓ. ሳ} ነዉ
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    4 сент., 15:05

    ማህበራዊ ሚዲያዎች ካደረሱብን ከባባድ ጉዳቶች ውስጥ አንዱ ከቁርኣን መራቅ ነው። እስኪ መቼ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ቁርኣን ገልጠን ያነበብነው? በምን ያህል ጊዜ ቁርኣን እናኸትማለን? ልባችን ይበልጥ የሚረጋጋው የትኛው ላይ ስንሆን ነው? ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ወይስ ቁርኣን ላይ ስንሆን? በቀን ምን ያህል ጊዜያችንን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እናጠፍለን? እስከ መቼስ ነው በዚህ መልኩ የምንቀጥለው? መንዘላዘላችንን፣ በጊዜያችን መጫወታችንን "በቃ" ልንል እራሳችንን ልናስተካክል ይገባል። በየቀኑ የምንቀራው ቋሚ መጠን (ዊርድ) ሊኖረን ይገባል። በቀን 20 ገፅ እንኳ ብንቀራ አንድ ጁዝእ ማለት ነው። ከ30 ደቂቃ ያልበለጠ ቆይታ። ይሄ ለቁርኣን ይበዛል? በዚህ መልኩ ጠብቀን ብንጓዝ በየወሩ እናኸትማለን። ብርታት ላለው ደግሞ ከዚህ የበዛ ብዙ መፈፀም ይችላል። አላህ በኸይር ላይ ብርታት ይሰጠን።
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    3 сент., 13:28

    ነስር የቁርአን ሒፍዝና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከልልጅዎን በቁርአን ብርሃን ለማነጽ፣ የሸሪዐ እውቀቶችን ለማስጨበጥ እና ከቴክኖሎጂ እውቀት ጋር የሚራመድ መልካም ትውልድ አድርገው ለማሳደግ አስበዋል?​ነስር የቁርአን ሒፍዝና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል ልምድ ባላቸው ኡስታዞች የአዳሪ ሒፍዝ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ተማሪዎችን በመመዝገብ ላይ ይገኛል​📌 ​የሚሰጡ ትምህርቶች • የቁርኣን ሒፍዝ እና ተጅዊድ • የአቂዳ፣ የሐዲስ፣ የፊቅህ እና የተርቢያህ ደርሶች • የኮምፒውተር መሰረታዊ ስልጠና​📌 የመግቢያ መስፈርቶች • እድሜው ከ14 – 20 አመት የሆነ • ቁርዓንን አስተካክሎ ማንበብ የሚችል • ከ3 ጁዝ በላይ ቁርአን የሐፈዘ • ​የመግቢያ ፈተናውን ማለፍ የሚችል • ​ከማንኛውም ተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ • ሀገራዊ ምግቦችን ሳይመርጥ መመገብ የሚችል • ​ለመርከዙ ህግና ደንቦች ሙሉ በሙሉ ተገዢ የሆነ • ​ቁርአን ለመሐፈዝ ከፍተኛ ፍላጎትና ቁርጠኝነት ያለው
    Иллюстрация к посту канала ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجابИллюстрация к посту канала ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    29 авг., 17:40

    ተጨንቀን ዱአ ያደረግንበትን ነገር ተሳክቶ አላህን የምናመሰግንበት ቀን ያቅርብልን
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    28 авг., 15:41

    ጤነኛ እና ደስተኛ ለመሆን.... መጀመሪያ የእውነት አሏህን መፍራት... ውስጣችን ያለውን አሉታዊ ሀሳብ መተው ....በሰዎች ጉዳይ ደፋር አለመሆን .... በተቻለ መጠን አይቶ እንዳላየ ማለፍ .... ሰዎች ምንም ቢያደርጉ አቅማቸው እንደሆነ መረዳት .....ራሳችንን ሳንጎዳ ለሌሎች መድረስ .... ከስዎች ምንም አለመጠበቅ .... . . . . . እየሞከርኩኝ ነው በርቱ እና ቅደሙኝ 😔🥰✍🏽بنت أبي @tezkiretu_bint_baba
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    25 авг., 16:52

    переслано из @ziyad_pro1

    ! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለሙ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•መውሊድ ማክበር ይቻላል ዋይስ አይቻልም ?
  • ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب

    25 авг., 07:22

    አላህ ዐቅል የሰጠን እንድናስብበትና እንድናስተውልበት ነው።
    990видео61Открыть в Telegram