Последние посты

Rofi Edits
22 сент., 14:35



Rofi Edits
21 сент., 14:51
የአማርኛ Font ማግኘት ከከበዳችሁ፣ እነዚህን ሞክሯቸው! ✨ ለEditor ጓደኞቻችሁም ሼር አድርጉላቸዉ
Rofi Edits
21 сент., 05:13
የ Audio quality ለመጨመር የሚጠቅሟችሁ 3 ዌብሳይቶች👇🧩 Adobe Podcast (Enhance Speech): https://podcast.adobe.com/enhance 🧩 Audacity: https://www.audacityteam.org 🧩 Auphonic: https://auphonic.com
Rofi Edits
20 сент., 14:40

Rofi Edits
20 сент., 06:14
ተማሪ ሆኜ በወር 90,000 ብር መስራት ብፈልግ፣ ይህንን ነበር ማደርገዉhttps://youtu.be/1hrquhC0JGM?si=addCMEz_LysTIJ19YouTubeለተማሪዎች በወር 90ሺ ድረስ የምታገኙባቸው ስራ | Online Businessበቀን 6 ሰዓት ሰርታችሁ በወር 90,000 ብር ድረስ የምሰሩበት የonline ቢዝነስን 0 ጀምሬ አሳያችዋለሁ 👇 Get the FREE Video Editing Agency Roadmap here: https://forms.gle/kc9MZz6HBvwoHk246 🔗 ROFI EDITS TELEGRAM COMMUNITY - https://t.me/Rofi_edit ከቤቴ ሳልወጣ በ7 ቀን ውስጥ ስራ ለማግኘት ሞከርኩኝ …
Rofi Edits
18 сент., 13:49изменён
🚨መለማመጃ raw footage በየሳምንቱ እንለቅላችኋለን ባልነው መሰረት የዚህ ሳምንት መለማመጃ ቪድዮ ይሄ ነው።👆ቅዳሜ እና እሁድን እንድትለማመዱ ሁልጊዜ አርብ ማታ የምትለማመዱበትን ቪድዮ ለመስጠት እንሞክራለን።
Rofi Edits
18 сент., 09:01
Tutorial ብቻ የሚለቀቅበት የ YouTube Channel እንከፍትላችኋለን ባልነው መሰርት ቻናሉ ተከፍቷል🎉ስለዚህ እየገባችሁ subscribe አድርጉ👇https://www.youtube.com/channel/UCo2x613nq-36JXTLOYxWdPw
Rofi Edits
18 сент., 05:44

Rofi Edits
17 сент., 07:43
ብዙዎቻችሁ Video Editing ለመማር የሚከብዳችሁ Practice የምታደርጉበት consistent time frame ስለሌላችሁ እና መለማመጃ ቪዲዮ ማግኘት እንደሚከብዳችሁ ብዙ ጊዜ ነግራችሁናል።ስለዚህ እናንተን ለማገዝ በየሳምንቱ የመለማመጃ raw footage እንለቅላችኋለን።📢 ለመማር እና ለመለማመድ ዝግጁ ናችሁ?
Rofi Edits
16 сент., 10:03

Rofi Edits
15 сент., 12:37изменён
የ After Effects ተማሪያችን ነው።እንዴት client እንዳገኘ ነግሮናል፣ ስሙት ትማሩበታላችሁ👆ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን🙏
Rofi Edits
13 сент., 09:00
በ 1Product ብቻ 122,000 ብር መስራት ችለናልለናንተም ሙሉ መንገዱን ልናሳያችሁ እያሰብን ነው ይሄ Post 250 Like ካለው እንሰራላችሁዋለን


Rofi Edits
13 сент., 07:41

Rofi Edits
12 сент., 15:45изменён
👇 ይሄን ሳታውቁ video editing እንዳትጀምሩhttps://vm.tiktok.com/ZSqmQbduf/
Rofi Edits
11 сент., 09:47изменён
🌼🌻እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ🎉🎊በ 2019 ያሰባችሁት እንዲሳካላችሁ፣ በክላየንት ብዛት የምትጨነቁበት እንጂ የምታጡበት አመት እንዳይሆንባችሁ😁 እና ምርጥ ፀዴ አመት እንዲሆንላችሁ የ ROFI ምኞት ነው።🌻ለእናንተም ለቤተሰቦቻችሁም መልካም በአል!🙏
Rofi Edits
10 сент., 16:28изменён
pro editor የሚያደርጋችሁ የ youtube channel የቱ ነው?👇https://vt.tiktok.com/ZSqy19Abw/የናንተን ሃሳብ የ tiktok comment ላይ አስቀምጡልን
Rofi Edits
10 сент., 15:40
በሳምንት አንድ ጊዜ የምትለማመዱበትን raw footage ልንለቅላችሁ አስበናል። ሃሳቡ ከተመቻችሁ 200 ላይክ በማስገባት መስማማታችሁን አሳውቁን።
Rofi Edits
9 сент., 13:04изменён
በሳምንት አንድ ጊዜ የምትለማመዱበትን raw footage ልንለቅላችሁ አስበናል።ሃሳቡ ከተመቻችሁ 200 ላይክ በማስገባት መስማማታችሁን አሳውቁን።
Rofi Edits
9 сент., 07:04
የመጀመሪያ የአካል video editing ተማሪዎቻችን የመጨረሻ ቀን እንደዚህ ነበር የተሰነባበትነው።
Rofi Edits
8 сент., 07:03
🚨የ online video editing program ዛሬ ይጀመራል።📢 በዚህ ኘሮግራም ላይ የተመዘገባችሁ በሙሉ⏰ የመጀመሪያ Live session ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ላይ ይጀመራል።የምንተዋወቅበት እና ስለ ኘሮግራሙ ሙሉ መረጃ የምንሰጥበት live ስለሆነ የተመዘገባችሁ በሙሉ እንዳትቀሩ።
