gram news
Аватар канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

@sefinetunuh

ይህ ቻናል የሀርቡ ሰለፍዮች ብቸኛው ቻናል ነው። 📌 ‏قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله: ✍🏻 «رحم الله عبـدًا قالَ بالحق واتبع الأثر وتمسك بالسُّنة واقتدى بالصالحين». 📚 طبقات الحنابلة

ПроектыARРелигия

7,560подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    22 сент., 06:16

    📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወልይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521
    Иллюстрация к посту канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡИллюстрация к посту канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡИллюстрация к посту канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    21 сент., 16:35

  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    21 сент., 16:34

  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    20 сент., 02:57

    🌸اذكار الصباح🌸 ▪️አዝካሩ ሰባህ➱➱➱➱➱➱➱➲የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًاየጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ፡https://t.me/sefinetunuh
    615файл62Открыть в Telegram
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    18 сент., 17:54

    ትምህርት ቅንጦት አይደለም ~ ያ ኡመተል ኢስላም! ልጆችህን ትምህርት አስተምር። ካልሆነ ግን በገዛ ምድርህ ባይተዋር ትሆናለህ። ካልሆነ ግን ሌላው በተቋም እና በመዋቅር ሲዋጋህ አንተ በለቅሶ ነው የምትከላከለው። ካልሆነ ግን በገዛ ቀየህ ላይ "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" ይተረትብሃል። ካልሆነ ግን ግብር የምትከፍልበት ተቋም የምትወገርበት ዱላ ይሆናል። ካልሆነ ግን ለሚደርስብህ መድሎና መገለል ምላሽህ ለቅሶ ብቻ ይሆናል። ካልሆነ ግን መብትህን የምታገኘው ሌሎች ሰፍረው ለክተው በሚሰጡህ መጠን ብቻ ይሆናል። ካልሆነ ግን በአስተማሪነት፣ በሰራተኝነት በሚመጡ አካላት በገዛ ቀየህ ላይ የባህል ወረራ ይፈፀምብሃል። ማንነትህ ይደባለቃል።አለመማር አንድምታው ብዙ ነው። አላስተምርም ካልክ ሚሽነሪ ገብቶ ልጆችህን በትምህርትና በጤና አገልግሎት ስም ይወስድልሃል። እነ ላጲሶ የሚሸነሪ ሰለባዎች ናቸው። አላስተምርም ካልክ ሴረኛ ፖሊሲዎችና ደንቦች እየተረቀቁ ከንግዱ ሴክተር ሳይቀር በካልቾ ትባረራለህ። አላስተምርም ካልክ ታሪክህን እያወላገደ፣ እምነትህን እያንጋደደ ለሚያጠለሽ አካል ቦታውን ትለቃለህ። አለመማር በጤናው፣ በፀጥታው፣ በአስተዳደሩ፣ ... ሴክተር የሚኖረው ክፍተት ከምናስበው በጣም የራቀ ነው። በዚህ ዘመን በስልኩ የተላከለትን መልእክት የማያነብ፣ የሰፈሩ አጥር ላይ የተለጠፈን ማሳሰቢያ የማያውቅ፣ ባንክ ቤት ገብቶ ስሙን መፃፍ አቅቶት ሰው የሚጠብቅ ወጣት ማፍራት እጅግ አደገኛ ነገር ነው። አስተምር ልጆችህን። በትምህርት ተቋማት ውስጥ ያሉ ችግሮችን ልጆችህን በማራቅ አትፈታቸውም። አንተ ራስህን
    Иллюстрация к посту канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡИллюстрация к посту канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    18 сент., 10:34

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🕌 የደእዋ ፕሮግራም በአህሉ ተውሒድ መስጅድ▶️በኡስታዝ አቡ ረያን አብዱል ፈታህዛሬ ጁሙአ ከመغሪብ በሗላሰአትወን ሰጥተው ጓደኛወን ጠርተው ከዳእዋዉ ይካፈሉላልሰሙት በማሰማት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    18 сент., 07:21

    صلاة الجمعة شعارٌ ظاهرٌ من شعائر الإسلام، يبرز فيها جمعهم، ويلتقي سوادهم، فحقُّها أن تُحاط بالتَّعظيم والإجلال، فعظِّموا جمعتكم، واغتنموا فضلها، وابتغوا أجرها.#تغريد_العصيمي
    Иллюстрация к посту канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡИллюстрация к посту канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    17 сент., 14:41

    ~ለምን ቅድሚያ ለተዉሂድ እንላለን?= 🎙🎙በኡስታዝ ሳዳት/ሰዒድ ሙሳ/ኢብኑ ሙነወር🚀https://t.me/sefinetunuh
    1,290файл41Открыть в Telegram
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    16 сент., 19:43

    ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    1,110файл4Открыть в Telegram
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    16 сент., 18:58

    переслано из @abu_lmran_alaseriy

    ~ አልሐምዱሊላህ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወርን የመሰሉ የሱና አናብስቶች እስካሉ ድረስ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ከኸይር አይወገድም ኢንሻአላህ። አላህ ይጠብቅህ ውዱ ኡስታዛችን። የሀበሻው ኮከብ የዘመናችን ድምቀት።በቅርቡ ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን በሰይድ ቁጥብ ጉዳይ በነዙት ብዥታ ላይ አጥጋቢ ምላሽ እየተሰጠ ነው። አጉል ኩራትህን አሽቀንጥረህ ጣልና ገብተህ አዳምጥ። = https://t.me/IbnuMunewor?livestream=abaae191d35c62b5f9
    Иллюстрация к посту канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡИллюстрация к посту канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    16 сент., 03:54

    ~የጧት ስንቅ...🔖ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው።🔖~
    1,160файл43Открыть в Telegram
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    15 сент., 02:39изменён

    በእውቀት ፍለጋ ላይ 18 አመት አሳልፊያለሁ፣ ነገር ግን ልፋቴ የተፈለገውን ውጤት እንዳላስገኘ ይሰማኛል። ጦለበል ዒልምን ትቼ በዒባዳ ላይ ላሳልፍ ወይ?
    1,020файл101Открыть в Telegram
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    14 сент., 18:32

    ጥቆማ 1 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ፈውዛን ሶፊያ ቢንት አብደሏህ 🔗 የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Asselefya3 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    14 сент., 11:20

    переслано из @ibnumunewor

    ያያያዝኩት ቪዲዮ የሑሢዮች እንቅስቃሴ መስራቹ ሑሴን በድረዲን አልሑሢ ንግግር ነው። ምን እያለ ነው? ህዝበ ሙስሊሙን ከጥንት ጀምሮ ላገኘው መከራ ሁሉ፣ ለደረሰበት ዝቅጠት ሁሉ ቁጥር አንድ ተጠያቂው ዑመር ነው ይላል። ለንዲህ አይነቱ እR ^ኩስ ነው ኢኽዋንና የኢኽዋን ቫይረስ ተሸካሚ መንጋዎች የሚሟገቱት። ይህንን እያዩም እየሰሙም የሚደነግጡ እንዳይመስላችሁ። ከዑመር ብኑል ኸጧብ ክብር ይልቅ የነዚህ ራፊዷዎች ክብር ነው የሚበልጥባቸው። ዲናቸውን ብሽሽቅ አድርገው የያዙ አተላዎች!በነገራችን ይሄ ሰውዬ የዐብዱልመሊክ አልሑሢ ወንድም ማለት ነው። ዐብዱልመሊክ አልሑሢ አሁን ላይ ራሳቸውን "አንሷሩ'ላህ" እያሉ የሚጠሩት ዘይዲያ ሺዐዎች መሪ ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    12 сент., 21:32

    ማነው ፖለቲካ የገባው? ~ የሰዎች የኋላ ዳራ (background)፣ ስሜት፣ ፍላጎት፣ የሚያራምዱት አስተሳሰብ፣ ቡድናዊ አመለካከት፣ የንቃት መጠን፣ የትምህርት ደረጃ፣ የዲን ግንዛቤና አቋም፣ ወዘተ ይለያያሉ። ይህንን ተከትሎም የሚደግፉትና የሚቃወሙት የፖለቲካ ኃይል ከሃገር ሃገር ይለያያል። እዚህ ድረስ መግባባት ይቻላል። የምንለያየው ይህንን እውነታ የሚያረጋግጥ ተግባራዊ ማሳያ ስንመዝ ነው።የሚገርመው እነሱ የሚደግፉትን የማይደግፍ፣ እነሱ የሚጠሉትን የሚወድን አካል "አንተ ፖለቲካ አልገባህም" የሚሉ ሰዎች ሁኔታ ነው። ልክ ፖለቲካ መረዳት ማለት ከነሱ ስሜት ጋር መግጠም የሆነ ይመስል። ስለ ፖለቲካ ብዙ የለቀለቀ ወይም የፈተፈተ ሁሉ ፖለቲካ ገብቶታል ማለት አይደለም። ዝም ያለም ሁሉ አልገባውም ማለት አይደለም። ነጋ ጠባ ዜና መዘገብ ፖለቲካ መረዳት አይደለም። ትንሽ ትልቁን ከሴራ ጋራ እያስተሳሰሩ መጎንጎንም የፖለቲካ ችሎታ ሳይሆን የራስን ስንፍና መሸፈኛ ሰበብ የሚሆንበት ጊዜ አለ። ይሄ ነገር በጣም ከመብዛቱ የተነሳ "ዐረብ ልጁ ትምህርት ቤት ቢወድቅበት እንኳ የአይ^ ሁድ እጅ አለበት" ከማለት አይመለስም እስከማለት የተሳለቁ አሉ። ግነቱ በውስጡ የሆነ ያክል እውነት አለው።ለምሳሌ ያክል የሀገራችንን የዘር ፌዴራሊዝም በፅኑ የሚያወግዝ ብዙ ኃይል አለ። ከዚህ በተቃራኒ አሀዳዊ ስርአትን ከሺርክ በላይ የሚኮንንም ብዙ ወገን አለ። አስቡት እንግዲህ ሁሉም እየተነሳ ሌላኛውን አካል ፖለቲካ አልገባህም እያለ ሲያጣጥል። በዚህ ጉዳይ ላይ አተያያችን የተራራቀው በዋናነት በግንዛቤዎችን መበላለጥ ምክንያት አይደለም።
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    11 сент., 04:27изменён

    قال الشيخ العلامة زيد المدخلي رحمه الله“وقهـــوةُ البُنِّ للأبــــدانِ مُنْعِشـــةٌ … مذاقُهَـــا مُمتــعٌ كالبُرِ والعسلِرفيقــةُ العُمْرِ في الأسفـارِ مُؤنسةٌ … كنفحةِ المِسْكِ إن فاحتْ بلَا جدلِوبُغْيةُ النَّفـسِ في الإصْبَاح مُبهجةٌ … تَسُرُّ إلْفًا مَتَى جــاءَتْ على مَهَلِِيـا حبَّذا الشِرْبَ إنْ صاغتهُ ماهِرةٌ … لِتُكْرِمَ الضَّيْفَ مِـنْ آتٍ ومُرْتحِــلفي كُــلِّ بيتٍ لَهَــا ذِكْرٌ ومَنْقَبَــــةٌ … تُضَاحِكُ الخِلَّ إينَاســاً بِـــلا خَطَـلِتقولُ مرحى وطول الوقتِ بَاسِمَةٌ … تُعِيدُ مَرْحَى رَفيــعَ القَـــدْرِ والمُثُلِ
    Иллюстрация к посту канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡИллюстрация к посту канала አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    11 сент., 03:02

    «የ❶❸ ወር ፀጋ⁉️»ይዳረስ ዘንድ ሸር አድርጉት❌ዘመን መለወጫ❌ ❌እንቁ-ጣጣሽ❌🎙በአቡ-ፋሩቅ ሀፊዞሁሏህ t.me/nuredinal_arebi
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    10 сент., 14:19

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ማሳወቅ ስላለብኝ እንጅ ወላሂ እጅግ በጣም እየተሸማቀቅኩ ነው የምፅፈው። ትንሽ ዑዝር ቢጤ ስለገጠመኝ እስካልተወሰን ቀን ድረስ ደርስ መግባት አልችልም። በጣም በጣም ይቅርታ። አላህ ካልታሰበ ውጣውረድ ይጠብቃቹህ።
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    10 сент., 10:13

    ሰሞኑን ተቋርጦ የነበረው፦ ~ «አህሉ-ተውሒድ» መስጂድ የሚሰጠው፣ የ«አልቀዋዒዱል ሙሥላ» ደርስ፣ ~ «መድረሰቱ ዒልሚል ዓረቢያ» የሚሰጠው፣ የ«ላምየቱል አፍዓል» ደርስ እና ~ «አህሉል አሠር» የሚቀርበው፣ የ«ኪታቡ ተውሒድ» ደርስ ነገ (ሐሙስ) ነሃሴ 21/2018 ዓ.ል ይቀጥላል ኢንሻአላህ።
  • አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

    10 сент., 05:09

    ኢብኑ ሙነወርhttps://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    1,210голосовое10Открыть в Telegram