Последние посты

ስለ እኛ
12 сент., 16:39
እርግጠኛ ነኝ YACINE TV አልሰራ ብሎታል 🤔 ታዲያ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራውን አዲሱን እና UPDATE የሆነውን YACINE TV 3 ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
ስለ እኛ
12 сент., 16:36
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
ስለ እኛ
12 сент., 16:35
Oduu gammachisaa. Sa'atii ammati kaase hangaa boruu sa'ati kanatti internate hin dangeffamne kenname waan jiruuf bakka free internate jedhuu tuqun add godha bilisan fayyadama. Utuu hin dhaabbatin dafaa itti fayyadama Waver @Junaddiint
ስለ እኛ
10 сент., 18:12
✅ Badhaasa qarshii 2000 Namootaa yeroo amma online jiraniif 🔥🔥🔥Daqiqaa muraasa qofaaf kan turu GIFT bakka jedhuu tuqun REQUEST TO JOIN ERGAA Bana seenaa 👇👇
ስለ እኛ
9 сент., 17:37
እርግጠኛ ነኝ YACINE TV አልሰራ ብሎታል 🤔 ታዲያ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራውን አዲሱን እና UPDATE የሆነውን YACINE TV 3 ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
ስለ እኛ
9 сент., 17:27
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ስለ እኛ
8 сент., 17:20
Are you single ? 😋
ስለ እኛ
8 сент., 16:45
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ስለ እኛ
6 авг., 13:18изменён
#ከምርጥ_መጽሐፍቶች“ማንም ሰው በመስጠት ደሀ አይሆንም፡፡” "ያም ሆነ ይህ ሰዎች ከስር መሰረታቸው መልካሞች ናቸው፡፡ " #ከአና_ፍራንክ መጽሐፍ የተወሰደ“አንዳንድ ሰዎች የሰዎችን ከባድ ችግር መቅረፍ ቢችሉም በእነሱ ጥቂት ችግር ይወድቃሉ፡፡” "በህይወትህ ትልቁ ጠላትህ ውስጥህ ያለው መጥፎ ሀሳብ ነው ስለዚህ መጀመሪያ እሱን ታግለህ አሸንፍ ከዛ ሌላው ቀላል ነው!" ''ለሰዉ የከበደዉ የወደቀን ማንሳት እንጅ የቆመን በርታ ማለት አይደለም፡፡'' #ከውብ መጽሐፍ የተወሰደ“ሞት ሆይ ....ና እስቲ እቀፈኝ ፤ ድብን አድርገህ እቀፈኝ ወደ ሰማየ ሰማያት እንምጠቅ።” #ከየጭን_ቁስል መጽሐፍ የተወሰደ“ቀን ጎድሎብህ ሁሉንም ብታጣ፣ሁሉም ቢከዳህ፣ ሁሉን ነገር እንደ ነበረ መመለስ የሚያስችልህ አንድ ነገር ብቻ አለ፣ በራስ ልቦና ዉስጥ የምትፈጥረዉ የአይበገሬነት እልህ።” #ከያልታበሱ_እንባዎች" መጽሐፍ የተወሰደ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
ስለ እኛ
5 авг., 09:54изменён
[Top 40 አስገራሚ የታክሲ ላይ ጥቅሶች ]1. እንኑር ብለን ነው እንጂ መሞት አያቅተንም ! 2. የያዝናት እድሜ አይደለም ለጠብ ለፍቅር እንኩዋን አትበቃም ! 3. ብቸኝነት ደስ የሚለው ሽንት ቤት ስትሆን ብቻ ነዉ ! 4. ማች ከመሞቱ በፊት ፍቅረኛውን ዜብራላይ ይስም ነበር ! 5. ጭቅጭቁን ትተን ብንፋቀር ምነው ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው ከፈጣሪ በቀር ! 6. ታክሲ ዉስጥ መጨቃጨቅ ኣሸባሪነት ነው ! 7. ሰዉ ብቻ ነዉ የምንጭነዉ በስህትት የተሰቀለ ካለ ይዉረድ ! 8. የሰራ የእጁን የተቀመጠ የቂጡን ያገኛል ! 9. አንገትክ ብቆረጥም ዋናዉ ጤና ነዉ !
ስለ እኛ
30 июл., 16:30изменён
ዛሬ ማታ ሚዛነዊ ሊሆኑ የሚገባቸው ሁለት ነገሮች!1. ስህተት የመሥራት ፍርሃት እርምጃ ከመውሰድ ሲያግዳችሁየውድቀት ወይም የተሳሳተ ውሳኔ የማሳለፍ ፍርሃት ወደፊት እንዳትራመዱ የሚያስራችሁ ከሆነ፣ ጥንቃቄያችሁ እንደ ጥንካሬ ማገልገሉ ቀርቶ እንቅፋት ሆኖባችኋል ማለት ነው።ከዚህ አይነቱ ስህተት ራስን ለመጠበቅ፣ ማድረግ በፈለጋችሁት ሁኔታ ዙሪያ በሚገባ ማሰብ፣ ማቀድና ሊደርስ የሚችለውን ችግር ተሻግሮ የመሄጃ ዝግጅት ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡2. አንድን ነገር ለማድረግ ደረባችሁ ጉጉት ሚዛናዊ ጥንቃቄ እንዳታደርጉ ከገፋፋችሁነገሩን ለማከናወን ያላችሁ መነሳሳት ከማቻኮሉ የተነሳ ያለ ጥበብ፣ እቅድ ወይም ያለ በቂ ዝግጅት በጥድፊያ እንድትራመዱ የሚያደርጋችሁ ከሆነ፣ እርምጃችሁ ጉዳት የሚያስከትል ሊሆን ይችላል፡፡ከዚህ አይነቱ ስህተት ራስን ለመጠበቅ፣ ለጋለው ስሜታችሁ ጊዜን መስጠት፣ በሁኔታው ዙሪያ የበሰሉ ሰዎችን ማማከርና እውነታ-ተኮር እቅዶችን ማውጣት አስፈላጊ ነው፡፡ዋናው መርህ ሚዛንን መጠበቅ ነው፦ በድፍረት እርምጃ ውሰዱ፣ ነገር ግን ከማስተዋልና ከጥንቃቄ ጋር ይሁን።መልካም ምሽት!♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
ስለ እኛ
29 июл., 07:13изменён
ከመኖር ማረፍ ቢቻል.. ቆይ ትንሽ ልረፍ ብሎ ሲበረቱ ለመቀጠል..©መታሰቢያ ለማ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳSHARE @selehiwet SHARE @selehiwet
ስለ እኛ
28 июл., 19:19

ስለ እኛ
26 июл., 18:56изменён
በለጡ የት ነሽ 🥺♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳSHARE @selehiwet SHARE @selehiwet
ስለ እኛ
24 июл., 10:37изменён
ለዛሬ ይሄን ፍሪ 1GB 15 ደቂቃ የድምፅ ተጠቀሙ ብሏል ኢትዮ ቴሌኮም🤝♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳSHARE @selehiwet SHARE @selehiwet
ስለ እኛ
2 июл., 07:28
Charli chapli በህይወት እንደነበረ ከተናገራቸው ንግግሮች ውስጥ 4ቱ .........1) "ወደምድር እየተመለከትክ ቀስተደመናን መመልከት አትችልም፤ምን ችግሮችና ፈተና ቢበዛብ አንገትህን ቀና አድርገህ ጥሩውን ነገር ለመመልከት ሞክር"2) " ያለፈገግታ ያሳለፍከው ቀን የባከነ ቀን ነው፤ሁሌም ፈገግ በል "3) " ዝናባማ ቀናቶች ይመቹኛል፤ ማንም ማልቀሴን አያስተውልም "4) " የኔ የልብ ጓደኛ መስታወቴ ነው፤እኔ እያለቀስኩ እሱ በጭራሽ አይስቅም "የቱ ተመቻቹ ?1) 👏 2) 👌 3) 💔 4) 💘
ስለ እኛ
13 июн., 18:15изменён
ጆን አብሩዚ united state የአሜሪካ ከተማ በሆነችው ቺካጎ ውስጥ የማፍያ አለቃ ነበር.. አብሩዚ ሁለት ተቅበዝባዥ ለእርሱ ምቹ ያልሆኑ ሰዎችን በጥይት እንዲገደሉ ትዕዛዝ ሰጠ፤ ብዙም ሳይቆይም እንዲገድል የተላከው የራሱ ሰው አቃጠረበትና በ120 ዓመት ጽኑ እስራ ተቀጣ። እስር ቤት ውስጥ እየቆየ ሲመጣ ከእንግዲህ በእግዚአብሔር አምናለሁ በማለት መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ጀመረ። ክፉኛ የሚቀጠቅጣቸው የሚገድላቸውም ሰዎችን ያን ተግባሩን ከማድረጉ በፊት ጸሎት ያደርግላቸው ነበር። 😂ኋላ ኋላ prison'uን በብቃት የሚያልፍ ጭንቄ ያለው ወጣት የፊልሙ ዋና ገፀባህሪ የሆነ.. ስሙም ማይክል እስኮልፊልድ የተባለ ወንድሙን ሊያስመልጠው ሙሉ የእስር ቤቱን ፕላን ይዞ ሲገባ እርስ በእርስ በመጠቃቀም ያን ከባድ እስርቤት break አድርገዋል።አብሩዚም አብሮ ነበር ያመለጠው ከሽሽቱ በኋላ ሁሉም ሲለያዩ T-Bag የተባለው Psychopath ታሳሪ አቡሪዚ ላይ ቃሉን በመስበሩና በውሸታምነቱ ምክንያት ለመቀጣጫ እናም ለማስታወሻ አንድ እጁን ቆርጦለታል። ከዛም ለዚህ እስር የዳረገውና ይህን ክህደት እዲፈጽም ያዘዘውን የእርሱ ድብቅ እኩያ የማፍያ አለቃን ለመበቀል በማሰብ እየቀመረ ነበር.. ነገር ግን እንዳመለጠ የናፈቁት ሚስትና ልጆቹን ለማየት ሲያስጠራቸው ብዙ ቁጥር ያላቸው ፖሊሶች መረጃው ደርሷቸው ኖሯል የተደበቀበት ቤቱን ከበቡት።ፖሊሶችሁ እጁን እንዲሰጥ ደጋግመው ቢናገሩም አሻፈረኝ በማለት ተኩስ ጀመረ። በመኃል ግን ጥቃቱ እየበረታ ሲመጣ ከቤት በመውጣት ፖሊሶችሁ ፊት ለፊት ቆመ። እነርሱም ሽጉጥህን ጥለ ተንበርከክ
ስለ እኛ
13 июн., 18:14

ስለ እኛ
9 июн., 07:41изменён
ሰው ወደ እውነት በቀረበ ቁጥር የነፍሱ ስቃይ ይበዛል እውነት መሸሸጊያ ሳትሆን ማለቂያ የሌላት ፈተና ናት!📝 -ሊዮ ቶልስቶይ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳSHARE @selehiwet SHARE @selehiwet
ስለ እኛ
5 июн., 11:07
"ሰው እጣፈንታውን የሚከተል ከሆነ፣ ማወቅ የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ ያውቃል፡፡ ህልምን እንዳይሳካ የሚያደርገው አንድ ብቸኛ ነገር ውድቀትን መፍራት ነው፡፡"📙 አልኬሚስቱGood day!
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно
Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.
Как это работает →