Последние посты

ስሜትን በግጥም(፳፬)
18 сент., 19:31
переслано из @ebuhbhr
#ፀፀት_ያንባትየ 2019 የመጀመሪያ ግጥሜ ነው ✨ ልብ የፃፈው ግጥም ነው.... . Inspired By True Story የተኖረ ፣ እየተኖረ ያለ ፣ የሚኖር. ስለ ፆታዊ ፍቅር አይደለም . [ ጥሩቤል ]@ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
ስሜትን በግጥም(፳፬)
4 сент., 17:55
переслано из @ebuhbhr
ሰላም እንዴት ናቹ ✨ በመጀመሪያ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እናም ውድ ቤተሰቦች የራሴን ትንሽዬ የ T-Shirt Brand ጀምሪያለሁ " ሙሉወርቅ | Muluwerk Designs "😊 . እና Channel ከፍቻለሁ ገባ ገባ እያላቹ ቤቴን መርቁ ORDER ማድረግ የምትፈልጉም ORDER አድርጉ ምትፈልጉት ሁሉ አለን CUSTOM ORDERም እንቀበላለን ✨ . ቤቴን መርቁ ጅማሬዬንም ፍፃሜንም አምላክ ይባርክ🙏THIS IS THE CHANNEL : @muluwerkdesigns




ስሜትን በግጥም(፳፬)
31 авг., 15:33
переслано из @topazionnn
@ediwub @topazionnn @topazionnn


ስሜትን በግጥም(፳፬)
27 авг., 18:14
https://vt.tiktok.com/ZSVpRCwQo/
ስሜትን በግጥም(፳፬)
24 авг., 06:55
переслано из @eliasshitahun
"ስትጣሉ እንዴት ናችሁ?" (simple - story )አባቷን "ፍቅር ምንድነው" አለችውማሰብ አላሰፈለገውም።"ፍቅር ማለት ፍቅር በጠፋበት ጊዜ የምታሳይው መልካምነት ነው።""ማለት""ከምትወጂው ሰው ጋር ስትቀያየሙ የምታሳይው ባህሪ ነው ፍቅር።"አላት"ጥያቄዬ ገብቶሀል?" አለችው"የምትወጂው ሰው ሲያናድድሽ ምን ታረጊዋለሽ ነው ዋናው። ታንቋሽሺዋለሽ? ትንቂዋለሽ?


ስሜትን በግጥም(፳፬)
10 авг., 07:47
https://vt.tiktok.com/ZS4nCewBf/
ስሜትን በግጥም(፳፬)
6 авг., 19:02
переслано из @topazionnn
ትንሣኤሽን ልየዉውዳሴሽን አንብቤ ቅዳሴሽን ሰምቼ፣ በዝግ ባዕት በሱባኤ ሰንብቼ።ትንሳኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ።ስብሐተ ነግህ ን አድርሼ፣ ድርሳን ስንክሳሩን ከልሼ።ቅዳሴን ላስቀድስ ከበራፉ ታዛ፣ አለሙን አስትቶ ለነፍስ የሚያስገዛ።ትንሣኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ።እንደ ሐዋርያዉ ትንሣኤሽ ይታየኝ፣ ከነጩ ሰበናት በረከቱ ይድረሰኝ።
ስሜትን በግጥም(፳፬)
26 июл., 03:37
переслано из @ebuhbhr
ብታጭ ለምስራች ታበስረኝ ብትመጣ ስለ አለማመኔ እንደ ዘካርያስ ዲዳነት ነው የኔ ዕጣ ይኩነኒ አላልኩም እንደ እመአምላክ ከአምላክ ፊት የሚቆም ቢላክልኝ መልዓክ ታንኳ ተሰዶልኝ ማህበሉን ማለፊያ እኔን ሚያሳስበኝ ወጀቡን መቅዘፊያ ገብርኤል ገብርኤል መልዓከ ራማ ለደረቀ ልቤ ቃሉን ለተጠማ ላላመነ ነፍሴ ገድሉን እየሰማ ድረስለት ፈጥነህ! እርዳው አለማመኔን ለውጥልኝ ስሜን ! [ ጥሩቤል ]@ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel


ስሜትን በግጥም(፳፬)
16 июл., 09:12
Check Out! 👇👇👇👇https://vt.tiktok.com/ZSXDGbJQk/
ስሜትን በግጥም(፳፬)
10 июл., 19:52
t.me/milkoret
ስሜትን በግጥም(፳፬)
10 июл., 19:52
переслано из @ebuhbhr
t.me/milkoretTelegramለደስታዎ ዕለት አለን በኩራት ፣ መርጠው ካዘዙን ቀኖን ለማብራት 🌹 አንድም ለወዳጅ አንድም ለዘመድ የልቤ ላሉት ሰው ፣ ✨ አለን ሚልኮረት ቀድመን ነው ምንደርሰው ✨🌹 ለማዘዝ :- +251965506136 Telegram :- @poempen ያናግሩን 👑🌹 ስለመረጡን እናመሰግናለን ❤🌹
ስሜትን በግጥም(፳፬)
8 июл., 15:02
ይህ ቀዥቃዣ ዝናብ ገላሽን ይንካና ወዮለት ሰማዩ ወዮለት ደመና ።ወፍ አይዘምርልሽ ዛፍ አያስጠልልሽ በቃ እኔ አለሁልሽ ።ደግሞ ይሄን እወቂ ሆዴ እንደሚበላኝ ካለ እኔ ስትስቂ እንቅልፍ እንደማጣ በፀሐይ ስትፈኪ ምራቄ እንደሚመር በእግዜር ስትመኪ ። እኔ ጠባቂሽ እኔ ነኝ ደስታሽ እኔ ነኝ ፈገግታሽ ሁሉንም የምሆን እግዜር አላህ ሰማይ ንፋስ ውሃ ድንጋይ
ስሜትን በግጥም(፳፬)
5 июл., 07:43
переслано из @ebuhbhr
<< ስትሞት ቀድመህ ምታደርገው ምንድነው >> ስትል ጠየቀችኝ !መጨረሻዬ ምንም ሆነ ምን ለአምላኬ የማቀርበው አንድ ተማፅኖ ይኖረኛል!<< ምን የሚል ? >>በማርያም አንድ ጊዜ መታቀፍን ! በማርያም አንድ ጊዜ መነካትን ! በማርያም አንድ ጊዜ ልጄ መባልን ! በማርያም አንድ ጊዜ መዳሰስን ! ተማፅኖዬ ይሄ ነው !<< መንግሥትህን አውርሰኝ ትላለህ ብዬ ስጠብቅ ነበር ! >>አቅፋ ለገሃነም እንደማትሰጠኝ አውቃለሁ! በእሷ ተዳስሼ ሲዖልም ብገባ ጠረኗ ገነት ሆኖ ያቆየኛል![ ጥሩቤል ]@ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel

ስሜትን በግጥም(፳፬)😘😢😄 pinned a photo
26 июн., 04:43

ስሜትን በግጥም(፳፬)
26 июн., 04:42изменён
ዛሬ የ ስሜትን በግጥም Channel Owner የሆነችው አ....ፊት ቤዛ......ድ......ማ.... ልደት ነው 😁😁😁አንቺ የግጥም አርበኛ አንቺ የስንኝ ጦረኛ እሰይ እልልል እንኳን ተወለድሽ 😁😂😂መወለድሽን ብጠራጠርም መልካም ልደት . . የዕድሜሽ ጉዳይ እየተጣራ ነው 🙏✨ መልካም ልደት በሏት ✨@semetnbegtm


ስሜትን በግጥም(፳፬)
21 июн., 12:44
Check out this TikTok I posted!https://vt.tiktok.com/ZSQKKP8tt/3,580Открыть в Telegram
ስሜትን በግጥም(፳፬)
12 июн., 16:04
переслано из @ebuhbhr
#ከተውሽኝ_ቦታ_ላይእኔ እዚያው ነኝ ![ ጥሩቤል ]@ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
ስሜትን በግጥም(፳፬)
12 июн., 07:24
переслано из @topazionnn
ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ።በቶጳዝዮን መወያያ ግሩፓችን ላይ የግጥም ወጋችን ለረጅም ጊዜያት ተቋርጦ እና ተቀዛቅዞ እንደነበር ይታወቃል። ዛሬም እንደተለመደዉ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ የግጥም ወጋችን ይጀመራል።ሀሳባችንን በግጥም መልክ እንገልፃለን። ያልተቀላቀላችሁ ገባ ገባ እያላችሁ።የተቀላቀላችሁ ወዳጅ ጓደኞቻችሁን Add እያደረጋችሁ ጠብቁን።😊😊🙏 https://t.me/topazionnn_gpTelegramቶጳዝዮን"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ ዕንቍ ማለት ነው። ይህ ይህ ግሩፕ ሀሳብ አስተያየትን በግጥም የምንቀበልበት እና፣በአጠቃላይ እያንዳንዱን ቴክስት በግጥም የምናወጋበት ግሩፕ ነው፤ ሁሉንም ቴክስት በግጥም ማድረግ የግሩፑ ተቀዳሚው ህግ ነው! ወዳጅ ዘመዶችዎን Add ያድርጉ።
ስሜትን በግጥም(፳፬)
2 июн., 07:29
переслано из @topazionnn
@topazionnn @topazionnn @topazionnn
ስሜትን በግጥም(፳፬)
31 мая, 16:44
переслано из @mypoems396
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨ እንዳበባ~ቅጠል እንደ ክረምት~ጠል እንዳለቀ~ከሰል እንደ ጢሰ~ሰንደልክፍተት እያበጁ በተስፋ እያጃጁየካብናቸው ሁሉ ቀስ ቀስ እያሉበዝምታ በደል ተነጠሉን አይደል?!:፧:[ዓለም]
