Последние посты

𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
22 сент., 19:14
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
22 сент., 16:37изменён
የዕውቀት ባለቤቶችን (ዑለማዎችን) መቀማመጥና ማማከር—በተለይም በሀገራችን ኢትዮጵያ የባህርዳር መሻይኾችን...በዚህ በጊዜያችን ካሉት የብልሃት፣ የዕውቀትና የርጋታ ባለቤቶች መካከል የባህር ዳር መሻይኾችንና ወጣቶቻቸውን በበጎ እንቀናባቸዋለን። እነሱ የዳዕዋን ጥቅም የሚመለከት ማንኛውንም ውሳኔ በመመካከር (በሹራ) እንጂ አይወስኑም። አንዳቸው ሌላውን አያቃልሉም፤ በእነሱ ዘንድ የራስን ሃሳብ ብቻ መጫን (አምባገነንነት)፣ እራስ ወዳድነትና የመሪነት ፍላጎት (የስልጣን ጥመኝነት) የለም።በዚህም ምክንያት በእነሱ ዘንድ ልዩነቶችን፣ ግጭቶችን፣እንዲህ አሉ ታባለ፣ ቅሬታዎችን አታገኝም። ለመመካከር ባላቸው ከፍተኛ ጉጉትና ጥንቃቄ የተነሳ ውሳኔዎቻቸው ሁሉ ትክክለኛና ስኬታማ ናቸው። ይህም አላህ ለሚሻው ሰው የሚሰጠው ትልቅ ችሮታ (ፈድል) ነው።ሰለፊይ ወንድሞቼን የእነሱን ፈለግ እንዲከተሉና በአስቸጋሪ (በተወሳሰቡ) ጉዳዮች ላይ እንዲያማክሯቸው እመክራለሁ።📚ምንጭ፦ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች ከሚለው ሪሳለህ (ቁጥር 23)]✍ ሸይኽ ዶክተር ሁሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሱልጢይ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/semirEnglish https://t.me/semirEnglish
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
22 сент., 14:15
الواضح_في_تيسير_منهج_السلف_الصالح_1.pdf
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
22 сент., 14:15
переслано из @abdu_somed
الواضح_في_تيسير_منهج_السلف_الصالح .pdf
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
22 сент., 06:49
переслано из @tahakedirabuabdillah
ظاهرة اضطراب الدعوة السلفية في هذا العصر يرجع سببه إلى التصدر قبل التأهل والتسرع وادعاء العلمقال الإمام الألباني: "إن الدعوة السلفية الآن -مع الأسف- في اضطراب، وأعزو السبب في ذلك إلى تسرع كثير من الشباب المسلم في ادعاء العلم، فهو يتجرأ على الإفتاء والتحريم والتحليل قبل أن يُعرف، بعضهم -كما سمعنا كثيرا- لا يحسن أن يقرأ آية من القرآن، ولو أنها أمامه في المصحف الكريم، فضلا عن أنه كثيرا ما يلحن في قراءة حديث الرسول عليه الصلاة والسلام، فيصدق فيه المثل المعروف في بعض البلاد: "تزبب قبل أن يتحصرم" أي: العنب حينما يبدأ يصير حباً أخضر، وهذا هو الحصرم، ويكون حامضا جدا، فهو قبل أن يتحصرم جعل نفسه كالزبيب، أي: كالعنب الذي نضج وصُيِّرَ زبيباً، ولذلك فركوب كثير من هؤلاء الناس رءوسهم وتسرعهم في ادعاء العلم والكتابة، وهم لَمْ يمشوا بعد إلى منتصف طريق العلم، هو الذي جعل الذين ينتمون للدعوة السلفية الآن -مع الأسف- شيعا وأحزابا".
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
21 сент., 18:44изменён
" ከራፊዳም ሆነ ከአይሁዳ ኋላ ቆሞ መስገድ..." ————— ታላቁ የሐዲስ ሊቅ #አል_ኢማም_አል_ቡኻሪ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) የሚከተለውን ይላሉ፦❝...ከራፊዲ እና ከአይሁድ ኋላ ቆሞ መስገድ፣ በመካከላቸው ምንም አይነት ልዩነት እንዳለው አይታየኝም።እነሱ (ራፊዳዎች) ሰላም አይባሉም፣አይዘየሩም (አይጠየቁም)፣ምስክርነታቸው ተቀባይነት የለውም፣እርዳቸው አይበላም።❞📚 [ኸልቅ አፍዓል አል-ዒባድ (ገፅ:14)] @SemirEnglish
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
21 сент., 16:32изменён
የታላቁ የቁርአን ተፍሲር ሊቅ ሙሐመድ አሚን አሽ-ሺንቂጢይ (ረሒመሁላሁ ተዓላ) አጭር የሕይወት ታሪክ: ክፍል-3 (የመጨረሻው ክፍል)ክፍል-1: https://t.me/semirEnglish/5510 ክፍል-2: https://t.me/semirEnglish/5520ከሸይኽ ዐብዱል-ዐዚዝ ኢብን ባዝ (ረሒመሁላህ) ጋር የነበራቸው ግንኙነት:በሸይኽ ሙሐመድ አሚን አሽ-ሽንቂጢይ (ረሒመሁላህ) እና በሸይኽ ዐብዱል-ዐዚዝ ኢብን ባዝ (ረሒመሁላህ) መካከል የታወቀ የዕውቀት ትስስርና የጋራ መከባበር ነበራቸው። ሁለቱም በሪያድ በሚገኘው የሸሪዓ ኮሌጅ ውስጥ አገልግለዋል፤ ቆየት ብሎም በመዲና ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በነበረው የዕውቀት ድባብ ውስጥ ተሳትፈዋል።ሸይኽ ኢብን ባዝ (ረሒመሁላህ) ስለ ሸይኽ አሽ-ሽንቂጢ (ረሒመሁላህ) ዕውቀት ትልቅ ምስክርነት የሰጡ ሲሆን ከእውቀታቸውም ተጠቃሚ ሆነዋል። ሸይኽ አሽ-ሽንቂጢ በሞቱ ጊዜም ሸይኽ ኢብን ባዝ (ረሒመሁላህ) ጥልቅ ሐዘናቸውን ገልጸዋል፤ አላህ እዝነቱንና ምሕረቱን እንዲለግሳቸው ዱዓእ እያደረጉም: "ለሁሉም ሰው ትልቅ ኪሳራ የሆኑ" በማለት ጠርተዋቸዋል።💥የሸይኽ ሙሐመድ አሚን አሽ- ሽንቂጢይ (ረሒመሁላህ) ዛሂድነት እና ትሕትናሌላው በሸይኽ ሙሐመድ አሚን አሽ-ሽንቂጢይ (ረሒመሁላህ) ስብዕና ውስጥ የሚጠቀሰው ጉልህ ገጽታ ያለው ዙህዳቸው፣ቀለል ያለ አኗኗራቸውና ለዱንያዊ ውጫዊ ገጽታ ቦታ አለመስጠታቸው ነበር። በሕይወታቸው ውስጥ ለውጫዊ ድምቀት ሳይሆን ለዕውቀት፣ ለማስተማር፣ ለባህስ (ለጥናት)፣ለዳዕዋ ነበር።ወደ እሳቸው ተጠግቶ የሚነገር አንድ የታወቀ ንግግራቸውTelegram𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)የታላቁ የቁርአን ተፍሲር ሊቅ ሙሐመድ አሚን አሽ-ሺንቂጢይ (ረሒመሁላሁ ተዓላ) አጭር የሕይወት ታሪክ: ክፍል-1 ሸይኽ ሙሐመድ አሚን አሽ-ሸንቂጢይ (ረሒመሁላህ) ከ14ኛው ክፍለ ዘመን ሂጅሪያ ከታላላቅ ሊቃውንቶች አንዱ ነበሩ። እርሳቸው በተፍሲር (የቁርአን ትርጓሜ)፣ በኡሱል አል-ፊቅህ (የኢስላማዊ ህግጋት መርሆዎች)፣በፊቅህ፣በሐዲስ፣ በዐረብኛ ቋንቋ እና በስነ-ጽሑፍ፣በንግግር ጥበብ (ረቶሪክ) እና በዐቂዳ…
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
21 сент., 16:31

𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
21 сент., 08:11изменён
معدل خمسون نصيحة لطلاب العلم.pdf
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
21 сент., 07:53
переслано из @ibnshifa
አዲስ pdf (የተስተካከለና ጭማሪ ተደርጎበት ለአንባቢያን የቀረበ)عنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم والوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي. للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!! በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)#join ↘️↘️ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/HussinAssilty https://t.me/HussinAssilty𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡) pinned «በኢራን የሚደገፉት የየመን ራፊዳዎች (ሁሲዮች) "መከቱል መከረማን" በባለስቲክ ሚሳኤል ለመመታት ኢላማ ውስጥ ማስገባታቸው፣ የባጢኒያዎችና የቀራሚጣዎችን ፈለግ በመከተልና በማስፋፋት ላይ ናቸወ: ሙስሊሞች ሊያውቁት ከሚገባው ነገር መካከል አያሌ የሆኑ የጥመት አካሄዶች የሚመሩት በራፊዳዎች (በሺዓዎች) እንደሆነ ሊያውቁ ይገባል። ከነኝህ ጥመቶች መካከል ሶሃቦችን (ረዲየላሁ ዐንሁም) ማክፈር፣ ሌሎች ሙስሊሞችንም…»
20 сент., 08:11

𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
20 сент., 04:22изменён
በኢራን የሚደገፉት የየመን ራፊዳዎች (ሁሲዮች) "መከቱል መከረማን" በባለስቲክ ሚሳኤል ለመመታት ኢላማ ውስጥ ማስገባታቸው፣ የባጢኒያዎችና የቀራሚጣዎችን ፈለግ በመከተልና በማስፋፋት ላይ ናቸወ:ሙስሊሞች ሊያውቁት ከሚገባው ነገር መካከል አያሌ የሆኑ የጥመት አካሄዶች የሚመሩት በራፊዳዎች (በሺዓዎች) እንደሆነ ሊያውቁ ይገባል። ከነኝህ ጥመቶች መካከል ሶሃቦችን (ረዲየላሁ ዐንሁም) ማክፈር፣ ሌሎች ሙስሊሞችንም ማክፈር፣በአሕሉል በይቶች ላይ ድንበር ማለፍ፣እነሱ ኢማም ብለው የሰየሟቸውን ሰዎች የሩቅን ሚስጥር ያውቃሉ ማለታቸው፣እያንዳንዱን ነገር፣ የነገራቶች አጅግ በጣም አነስተኛ የተባለውን "አቶም" እንኳ ሳይቀር በነሱ ቁጥጥር ስር ነው ማለታቸው...ታዲያ ራፊዳዎች የአላህን መብቶች በአጠቃላይ ወስደው ለፍጡር ከሰጡ ለአላህ ምን አሰቀሩለት?!በዚህ ባለንበት አስቸጋሪ ጊዜ ራፊዳዎች በሙስሊም ሀገራቶች ላይ አጥፊና አውዳሚ የሆነውን ጦርነት አቀጣጥለዋል። ከእነኝህ ሙስሊም ሀገራት መካከል ለአብነት ያክል: የመን፣ ሻም (ሶሪያ)...ሲሆኑ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ የሙስሊም ደም አፍስሰዋል።አያሌ የሆኑ ወጣቶችን ወደ ሺዐነት ቀይረዋል፣የተቀየሩ ወጣቶች ደግሞ የቤተሰቦቻቸውን ደም አፍስሰዋል። ራፊዳዎች ይህ እኩይ ምግባራቸውን አይተዉም። ይህ የከፋ ጥላቻቸው በባለስቲክ ሚሳኤል መካን ለመምታት ኢላማ ውስጥ አስገብተዋል—መካ የተከበረ ቦታ ከመሆኗም ጋር እነሱ ለመካ ክብር የላቸውም፤እምነትም የላቸውም። ጌታችን አላህ እንዲ ብሏል፦እነዚያ የካዱ ከአላህም መንገድና ከዚያም ለሰዎች በውስጡ ነዋሪ ለሆኑትም፣ ከሩቅ ለሚመጡትም
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
20 сент., 04:21

𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
20 сент., 04:08
переслано из @tahakedirabuabdillah
وصية بوزنها ذهبا لطلاب العلم الشرعي في عصر كثر فيه نواب إبليس وشرطه وتكالب الصادون عن العلم والداعون إلى التنافس في الدنيا قال العلامة مقبل الوادعي رحمه الله تعالى: "ونحن في هذا الزمن قد وقع ما أخبر به النبي صلى الله عليه وعلى آله وسلم من ظهور الجهل وتفشّيه،
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
20 сент., 04:08
переслано из @tahakedirabuabdillah
وصية بوزنها ذهبا لطلاب العلم الشرعي في عصر كثر فيه نواب إبليس وشرطه وتكالب الصادون عن العلم والداعون إلى التنافس في الدنياقال العلامة مقبل الوادعي رحمه الله تعالى: "ونحن في هذا الزمن قد وقع ما أخبر به النبي صلى الله عليه وعلى آله وسلم من ظهور الجهل وتفشّيه، حتى إنه أصبح كثير من المسلمين لا يميّز بين العالم والمنجّم، بل لا يميز بين المسلم والشيوعي، وكل هذا بسبب بعد المسلمين عن تعلّم كتاب الله وسنة رسول الله صلى الله عليه وعلى آله وسلم. إذا عرفت هذا، -ومعرفته بإذن الله تعالى نافعة للباحث- أعني أن الباحث إذا نظر إلى أحوال المسلمين وإلى حاجتهم، ونظر إلى تفشي الجهل، أنه يحتسب الأجر والثواب ويصبر، فإن طلب العلم يحتاج إلى صبر، ورضي الله عن عبدالله بن عمر إذ يقول: قل لطالب العلم يتخذ نعلين من حديد. وكذا يحيى بن أبي كثير -رحمه الله تعالى- يقول لولده عبدالله: لا يستطاع العلم براحة الجسم. ذكره الإمام مسلم في (كتاب الصلاة). أما إذا لم يصحب الشخص الصبر والاحتساب فإنه يوشك أن يملّ، ويسأم، بل ربما
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
20 сент., 04:04
переслано из @darassunnah1444
አዲስ ደርስ📖 ሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት شرح كشف الشبهات للشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله Pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/14022🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)⏯ ክፍል 25🗓 ቅዳሜና እሁድ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጥ ደርስሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ። 📱⇘⇘⇘⇘⇘ t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
20 сент., 04:04
شرح صحيح البخاري كتاب الوضوء🎙 الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله#الحلقة ٦٤ من مكة المباركة .🏢 مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلاميةt.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
19 сент., 18:34
переслано из @darassunnah1444
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥 √√√√√√√√√√📄ርዕስ: "سوء الخاتمة وأسبابها" "መጥፎ ድምዳሜ እና መንሴዎቹ"🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ🕌 በዳረ ሱና መስጂድ አዲስ አበባ - አለም ባንክ📅፦ ጁሙዓ ረቢዕ አልአኺር 07/1448 ሂጅሪያhttp://t.me/DarASSunnah1444 http://t.me/DarASSunnah1444
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
19 сент., 17:31изменён
የታላቁ የቁርአን ተፍሲር ሊቅ ሙሐመድ አሚን አሽ-ሺንቂጢይ (ረሒመሁላሁ ተዓላ) አጭር የሕይወት ታሪክ: ክፍል-2ሸይኽ ሙሐመድ አሚን አሽ-ሺንቂ (ረሂመሁላህ) ከብዙ መሻይኾች ዒልምን ቀስመዋል። ከንኝህም መካከል፡—ሸይኽ ሙሐመድ ኒዕመህ ኢብኑ ዘይዳን — ሸይኽ አሕመድ አፍራም ኢብን ሙሐመድ ሙኽታር — ሸይኽ አሕመድ ኢብኑ ዑመር — አሕመድ ኢብን ሙድ...ከሌሎችምሸይኹ ከላይ ከተጠቁት ዑለማዎች የዐረብኛ ቋንቋ፣ስነፅሁፍ፣የማሊኪያ ፊቅህ፣ዑሱል አል-ፊቅህ፣ ተፍሲር፣ ሐዲስ...የመሳሰሉ የእውቀት ዘርፎችን ቀስመዋል። ይህ በንዲህ እንዳለ ሸይኹ በሂፍዝ ብቃት፣በጥናት የተካኑ...ናቸው።💥ጉዞ ወደ ሒጃዝ💥በሒጅራው ቀመር አአቆጣጠር በ-1367 ሸይኹ ሐጅ ለማድረግ ወደ ሒጃዝ አቀኑ፤ሲጀመር ሸይኹ ወደ ሒጃዝ ያቀኑት ሐጅ ለማድረግ ነው እንጂ በቋሚነት እዛ ለመቀመጥ (ለመኖር) አልነበረም፤ሆኖም ግን አላህ የተላያዩ እድሎችን አመቻችቶላቸው እዛው በሀገረ ሒጃዝ እንዲቆዩ፣ ማሕበረሰቡን እንዲያስተምሩ አደረጋቸው። ሸይኹ በመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መስጂድ ላይ የተፍሲር ትምህርት ማስተማር ጀመሩ። ሸይኹ በመስጂድ አን-ነበዊ ላይ ያስተማሯቸውን የተፍሲር ትምሕርት "አል-አዝብ አን-ነሚር ሚን መጃሊስ ፊ-አት-ተፍሲር" በሚል ተሰብስቦ ለሕትመት በቅቷል።ሸይኹ "በመስጂድ አን-ነበዊ" ላይ ሙሉ የቁርኣን ምዕራፎችን አብራርተው፣ ተንትነው አስተምረዋል። የመጀመሪያውን ዙር ከጨረሱ በኃላ ሁለተኛ ዙርም ጀምረው ነበር። በሁለተኛው ዙር ላይ "ሱረቱ ተውባ" ላይ ደርሰው፣በሞት ሕመም ምክንያት ሊቀጥሉ አልቻሉም። ሸይኹ
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
19 сент., 17:30
የታላቁ የቁርአን ተፍሲር ሊቅ ሙሐመድ አሚን አሽ-ሺንቂጢይ (ረሒመሁላሁ ተዓላ) አጭር የሕይወት ታሪክ: ክፍል-1 ሸይኽ ሙሐመድ አሚን አሽ-ሸንቂጢይ (ረሒመሁላህ) ከ14ኛው ክፍለ ዘመን ሂጅሪያ ከታላላቅ ሊቃውንቶች አንዱ ነበሩ። እርሳቸው በተፍሲር (የቁርአን ትርጓሜ)፣ በኡሱል አል-ፊቅህ (የኢስላማዊ ህግጋት መርሆዎች)፣በፊቅህ፣በሐዲስ፣ በዐረብኛ ቋንቋ እና በስነ-ጽሑፍ፣በንግግር ጥበብ (ረቶሪክ) እና በዐቂዳ
