Последние посты

𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
1 июн., 17:10
https://www.facebook.com/share/p/1AUKvKWkEy/FacebookLog in or sign up to viewSee posts, photos and more on Facebook.
𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
16 апр., 16:11
💽 Album: ኢቶሪካ 👤 Artist: ቴዲ አፍሮ 📅 Date: 2026 🎧 Tracks Amount: 18 ────────────────── ተለቋል ዘፈኑን ለማግኘት ይቀላቀሉ ከታች ባለዉ ሊንክ 🎙 JOIN US@EthiopiaMusic_Empire


𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
11 апр., 04:12
переслано из @ethiopianmusic_empire
✍ ዛሬ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ሽልማት አዘጋጅተናል 🥳🥳እሱም የ300 ቡር ካርድ ሲሆን የሚጀመረዉሁላችሁም ተሳተፉ እድላቹን ሞክሩ ልክ 13,700 member እንደገባ ይጀመራል በእናንተ እተማመናለዉ 👉 ለጓደኞቹ 👉ለቤተሰብ ለሁሉም SHARE በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን።Link 👇👇👇👇https://t.me/+df2Marz_V4I1ZWNk


𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
11 апр., 03:56
🎶 Welcome to EthiopiaMusic Empire 🇪🇹 የኢትዮጵያ ምርጥ ሙዚቃ በአንድ ቦታ! 🔥 አዲስ ዘፈኖች 🎤 የታዋቂ አርቲስቶች ሙዚቃዎች 🎵 ክላሲክ እና አዲስ ሙዚቃ 📀 Mix & Playlist 🚀 Daily Updates👉 ለሙዚቃ ወዳጆች 👇👇👇👇 Link https://t.me/+df2Marz_V4I1ZWNk


𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
9 апр., 11:00
переслано из @gram_of_ethiopia
🚀 TON ፍጥነት ከፍ አለ — ይህ ለ Toncoin ምን ይለዋል? 💎በCatchain 2.0 በሙሉ ተከፍቷል — እና ኔትወርኩ እጅግ ፈጣን ሆኗል ⚡️⚡️ ትልቁ ለውጥ 👉 Transaction ➡️ አሁን በአቅራቢያ ወዲያውኑ (almost instant) 👉 Block production ➡️ 6x ፈጣን ሆኗል 😳💰 ለ validators ምን ይሆናል? • ከነበረው በላይ ብዙ blocks ይፈጠራሉ • ማለት = ብዙ ሽልማት (rewards) 👉 ስለዚህ ➡️ staking ከፊት በላይ ይጠቅማል 📊 Tokenomics ላይ ምን ተፅዕኖ አለ? 👉 inflation ➡️ ከ ~0.6% ➝ ~3.6% ድረስ መጨመር ይችላል💡 ግን


𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
9 апр., 11:00
переслано из @gram_of_ethiopia
🚀 TON አሁን ከመቼውም በላይ ፈጣን ሆኗል 💎በ ኔትወርክ Catchain 2.0 በሙሉ ተከፍቷል — እና ትልቅ ለውጥ አመጣ!⚡️ ምን ተለወጠ? 👉 Transaction finality ➡️ ከ ~10 ሰከንድ ➝ ከ1 ሰከንድ በታች 😳 👉 Block time ➡️ ከ 2.5s ➝ 400ms💥 ማለት ➡️ blockchain አሁን Web2 እንደሚመስል ፈጣን ሆኗል🎯 ይህ ለ users ምን ይሰጣል? • ክፍያ = እንደ message መላክ 📩 • trading = በreal-time ⚡ • apps = ፈጣን እና smooth⛏ ለ validators
𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
8 апр., 14:19
переслано из @gram_of_ethiopia
TON x SCRYPT loading… ️📸 🚀 TON x SCRYPT — አዲስ ደረጃ ላይ ደረሰ 💎በ TON x SCRYPT መካከል ያለው ትብብር በጣም ትልቅ ነገር እየመጣ ነው።👉 Stablecoin ክፍያ (payments) እና ገንዘብ ማንቀሳቀስ በTON ላይ አሁን ለባንኮች፣ fintech እና ትልቅ ተቋማት ቀላል እና የተዘጋጀ እየሆነ ነው።💡 በአጭር ሀሳብ: • TON = ፈጣን እና scalable የpayment network • SCRYPT = ከtrading እስከ custody ድረስ አንድ ቦታ መፍትሄ👉 ይህ ማለት Stablecoin በዓለም አቀፍ ክፍያ ላይ ትልቅ ሚና ሲጫወት TON ደግሞ ለinstitutional ተጠቃሚዎች ዋና መድረክ እየሆነ ነው ማለት ነው 🔥🎥 ቪዲዮ በቅርቡ ይመጣል… stay tuned 👀👉 Read more
𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
8 апр., 13:22
переслано из @gram_of_ethiopia
🎙 TON Real Talk — Affluent ጋር የሚመጣ አስፈላጊ ውይይት 💎በ ኢኮሲስተም ውስጥ DeFi ፈጣን እድገት እያሳየ ነው። አዲስ እድል እየተከፈተ ነው።👉 በዚህ Live Space ውስጥ • DeFi በTON እና Telegram ላይ እንዴት እየተስፋፋ እንደሚሄድ • Sentora Vault የሚባለው አዲስ ፕሮጀክት ምን እድል እንደሚያመጣ በቀላል እና በግልፅ መንገድ ይታረቃል።📅 April 9 — 4PM UTC 🔔 ማስታወሻ አድርጉ እና አትቀርፉ💡 በአጭር ሀሳብ: • Affluent በTelegram ውስጥ DeFi ን ቀላል ለማድረግ የተሰራ መተግበሪያ ነው • Vault ገንዘብዎን በደህና እና በዘመናዊ መንገድ ለማስተዳደር እድል ይሰጣል👉 ይህ ያሳያል፦ DeFi ከውስብስብ አጠቃቀም ወደ ቀላል፣ ፈጣን እና ለሁሉም የሚደርስ እየቀየረ መሆኑን 🚀TON Community | TON Dev News | TON Regional | X | YouTube | LinkedIn | TON.org
𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
7 апр., 18:31
переслано из @gram_of_ethiopia
💥 TON ከ SCRYPT ጋር ተባብሯል… ይህ ትልቅ ነገር ነው 👀💎➡️ ጋር partnership አደረገ🎯 ዓላማ? ➡️ ታላቅ ተቋማት (banks, fintechs…) ➡️ USDT በTON ላይ ቀላል እንዲጠቀሙ💡 እስከ አሁን 👉 institutions ወደ crypto መግባት ➡️ አስቸጋሪ ነበር 💥 አሁን ግን… ➡️ trading ➡️ settlement ➡️ custody ➡️ fiat ↔ crypto 👉 ሁሉንም በአንድ ቦታ ማድረግ ይቻላል ⚡️🌍 ይህ ምን ይለዋል? 👉 ዓለም አቀፍ ክፍያ (cross-border)


𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
7 апр., 18:31
переслано из @gram_of_ethiopia



𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
6 апр., 08:21
переслано из @gram_of_ethiopia
💥 ክፍያ ውስጥ እያንዳንዱ % ዋጋ አለው… 👀🎬 TON Pay | የክፍያ ልዩ ለውጥ 💳⚡️👉 በpayment system ➡️ ትንሽ ልዩነት እንኳን ➡️ ትልቅ ትርፍ ወይም ኪሳራ ሊሆን ይችላል💡 ይህን ነገር በግልፅ ያብራራል🚀 TON Pay ምን ያደርጋል?👉 fees ያነሳል 👉 speed ያሻሽላል 👉 process ቀላል ያደርጋል😳 በቀላሉ ➡️ ትንሽ % ብቻ እንኳን ➡️ ለbusiness ትልቅ ለውጥ ያመጣል
𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
3 апр., 14:44
переслано из @gram_of_ethiopia
💥 ክፍያ እንደ message መላክ ከሆነ…? 👀🎬 TON Pay | አዲስ የክፍያ መፍትሄ 💳⚡️👉 ባህላዊ ክፍያዎች ➡️አዝግ ናቸው 🐢 ➡️ ብዙ እርምጃ ይፈልጋሉ💥 ነገር ግን TON Pay ይህን ሁሉ ቀይሯል 👉 ፈጣን 👉 ቀላል 👉 በTelegram ውስጥ ብቻ 📱😳 አሁን ክፍያ ➡️ መልእክት እንደምንልክ ቀላል ሆኗል💡 digital business የነበራቸው ➡️ እንቅፋቶች ተወግደዋል 🚀 ይህ = speed + simplicity
𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
24 мар., 09:35
የክሪፕቶ ገበያ ጠቅላላ ዋጋ (market cap) በባለፉት 14 ሰዓታት ውስጥ 60 ቢሊዮን ዶላር ጨመረ፤ ከ$2.32 ትሪሊዮን ወደ $2.38 ትሪሊዮን ደረሰ። Share @sinu_crypto


𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
20 мар., 14:08
የAmerica ትልቁ የCrypto Exchange ተቋም የሆነው Coinbase እና $3.5 Trillion በዉስጡ የሚያስተዳድረው Apex Group የራሳቸዉን "Tokenized Bitcoin Yield Fund" የተባለ አዲስ የInvestment Fund በBase Network ላይ መጀመራቸውን አስታዉቀዋል።𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @sinu_crypto


𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
20 мар., 06:03
እንኳን ለ 1447 የኢድ አል-ፍጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የመተሳሰብ ይሁንላችሁ EID MUBARAK𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @sinu_crypto


𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
18 мар., 05:30
የክሪፕቶኳንት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ብዙዎች በአሁኑ ጊዜ እያዩት ያለውን ተመሳሳይ ነገር እያመለከተ ነው፡ በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ መጠን ያላቸው የክሪፕቶ ተንታኞች በቢቲሲ ላይ ከፍተኛ ተስፋ አላቸው።@sinu_crypto


𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
16 мар., 18:31
переслано из @gram_of_ethiopia
🎉 1,000 Subscribers!በአጭር ጊዜ የ Toncoin Ethiopia ኮሚዩኒቲ 1K አባላት ደርሷል! 🇪🇹💎ሁላችሁም ለድጋፋችሁ እና ለኮሚዩኒቲው እድገት እጅግ እናመሰግናለን 🙏ከዚህ በኋላ በዚህ ቻናል ላይ፦ • የTON ዜና • የTON Ecosystem አፕዴቶች • Airdrops እና Opportunities ሁሉንም በፍጥነት እናቀርባለን 🚀Stay connected 👇ቤተሰብ ለመሆን👇@toncoin_ethio#TON #Toncoin #TONCommunity #Tonnews


𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
16 мар., 08:46
In current market situation, arbitrage opportunities continue to emerge, and today was no exception. Today, we saw an arbitrage opportunity with a 13% profit per cycle, and my team and I worked on it very well, but we didn't post about it in the group because we're still unsure whether you're interested in such signals.Posts featuring arbitrage opportunities and information that can teach you how to act correctly receive the same number of reactions as regular signals, and sometimes even less. If you want us to post all future arbitrage opportunities in the group, react to this post and turn on notifications so you don't miss it!
𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
15 мар., 08:18
S&P 500 #SPX hits most oversold level in 24 months.


𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 𝐍𝐄𝐖𝐒
15 мар., 08:18
More Bitcoin shorts were liquidated than longs over the past 7 days.

