Последние посты

ሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርት
22 сент., 16:43
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
ሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርት
21 сент., 15:25
ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
ሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርት
31 авг., 11:41изменён
✅ ማስታወቂያሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት አዲስ ምዝገባ ጀምሯል ! 🟢አረብኛ ቋንቋን ቁርዓንን እንዲሁም የተለያዩ የውጭ ቋንቋዎችን በቀላሉ እና ጥራት ባለው መንገድ መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት ለእርስዎ በተሻለ ዝግጅት አጠናቆ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል! ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ብቁ በሆኑ መምህራን እና ምቹ በሆነ የትምህርት ሰዓት እናስተምራለን።🌟 የምንሰጣቸው ትምህርቶች 👇❶ ቃኢደቱ ኑራንያ ❷ አረበኛ ፅሁፍ (ኸጥ) ❸ ቁርዓን ንባብ ❹ ተጅዊድ ❺ አረበኛ መሰረታዊ ንግግር ❻ ሶርፍ ❼ ነህው ❽ በላጋ ❾ መንጢቅ ❿ እንግሊዝኛ ❶❶ የፈረንሳይ ቋንቋ ❶❷ የቱርክ ቋንቋTelegramሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርትمرحباً بكم في قناة "صبر"! وجهتكم لتعلم اللغة العربية بسهولة وإتقان من الصفر እንኳን ወደ ሶብር አረብኛ ቋንቋ ት/ቤት በሰላም መጡ! የአረብኛ ቋንቋን ከመሠረቱ በቀላሉ እና በጥራት የሚማሩበት ትክክለኛ ቦታ ነው ። ለመመዝገብ ➥ @Sobrarabic_bot ይጠቀሙ ።
ሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርት
19 авг., 09:11
🏖 የስራ እድል ማስታወቂያሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት (ተቋማችን) አረብኛ ቋንቋ ትምህርት በኦንላይን የሚያስተምሩ ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።📌 የብቃት መስፈርቶች፡✅በአረበኛ ቋንቋ ዲፕሎም ወይም ዲግሪ ያለው/ያላት✅በአረብኛ ሰዋስውና ህግጋት (النحو والصرف) በቂ እውቀትና ክህሎት ያለው/ላት።✅የኦንላይን ክፍሎችን የማስተዳደርና የማስተማር ፍላጎት ያለው/ላት።✅የትምህርት አሰጣጥ በኩል ጥሩ የስነ-ምግባር አቀራረብ ያለው/ላት።📝 ማመልከቻ ለማስገባት ፦ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የተጠየቁትን መረጃዎችን ይሙሉ፡👇 የማመልከቻ ሊንክ፡ 🔗Telegramሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርትمرحباً بكم في قناة "صبر"! وجهتكم لتعلم اللغة العربية بسهولة وإتقان من الصفر እንኳን ወደ ሶብር አረብኛ ቋንቋ ት/ቤት በሰላም መጡ! የአረብኛ ቋንቋን ከመሠረቱ በቀላሉ እና በጥራት የሚማሩበት ትክክለኛ ቦታ ነው ። ለመመዝገብ ➥ @Sobrarabic_bot ይጠቀሙ ።
ሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርት
14 авг., 05:39изменён
አረበኛ ቋንቋ ትምህርት ለጀማሪዎች❗️ትምርቱን መውሰድ የምትፈልጉ @sobrarabic የሚለውን በመጫን ጆይን አድርጉ ፡፡በተጨማሪምይህን መልካም አድል ለወዳጂዎ ሼር በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ !👇👇👇👇👇https://t.me/Sobrarabic https://t.me/Sobrarabic https://t.me/Sobrarabic 👆👆👆👆👆Telegramሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርትمرحباً بكم في قناة "صبر"! وجهتكم لتعلم اللغة العربية بسهولة وإتقان من الصفر እንኳን ወደ ሶብር አረብኛ ቋንቋ ት/ቤት በሰላም መጡ! የአረብኛ ቋንቋን ከመሠረቱ በቀላሉ እና በጥራት የሚማሩበት ትክክለኛ ቦታ ነው ። ለመመዝገብ ➥ @Sobrarabic_bot ይጠቀሙ ።
ሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርት
13 авг., 20:48изменён
أَهْلاً وَسَهْلاً بِكُمْ فِي قَنَاةِ صَبْرٍእንኳን ወደ "ሶብር" የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት በሰላም መጣችሁ!🎯 ዓላማችን | هدفنا የአረብኛ ቋንቋን እና የቁርኣን አቀራረብን ከመሠረቱ (من الصفر) ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ደረጃ በቀላሉ፣ በጥራት እና በአጭር ጊዜ እንዲያውቁት ማድረግ ነው!📚 የምናቀርባቸው ትምህርቶች | خدماتنا التعليمية 1️⃣ القاعدة النورانية / الفتحية (ቃኢዳ — የመሠረተ ፊደላት ትምህርት) 2️⃣ الكتابة العربية (የአረብኛ ጽሕፈት ልምምድ) 3️⃣ علم التجويد (የተጅዊድ ሕጎች) 4️⃣ تعليم القرآن الكريم (ቁርኣን ማስቀራት) 5️⃣ المحادثة العربية (የአረብኛ የንግግር ልምምድ) 6️⃣ النحو والصرف (የአረብኛ ሰዋሰው — ነህው እና ሶርፍ)
ሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርት
13 авг., 20:44
Channel name was changed to «ሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርት»
13 авг., 20:27
Channel photo updated
13 авг., 20:27
Channel created
21 янв. 2020 г., 08:04
