Последние посты

Soccer Ethiopia
24 сент., 06:23
በአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ከሱዳን ጋር የሚያደርጉትን የነገ ምሽት 1 ሰዓት ጨዋታ በብቸኝነት የሚያስተላልፉ ተቋሞች ታውቀዋል።https://www.soccerethiopia.net/football/108518/ሶከር ኢትዮጵያየነገውን የኢትዮጵያ እና ሱዳን ጨዋታ በምን የቴሌቪዥን አማራጭ መመልከት ይቻላል? - ሶከር ኢትዮጵያበአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ከሱዳን ጋር የሚያደርጉትን የነገ ምሽት 1 ሰዓት ጨዋታ በብቸኝነት የሚያስተላልፉ ተቋሞች ታውቀዋል። የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ የሚጀምሩ ሲሆን 48 ሀገራት…
Soccer Ethiopia
23 сент., 18:30
переслано из @goferesportswear
💚💛❤️ ማማር በሀገራዊ ቀለም! 💚💛❤️ ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ከባህርዳር ቅርንጫፍ ሱቁ በተጨማሪ ጊዜያዊ የማልያ መሸጫ ስፍራዎችን አዘጋጅቶ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ የተዋቡ ሀገራዊ ማልያዎችን ከዛሬ ጀምሮ ተደራሽ ማድረግ ጀምሯል! 🇪🇹 የሚቀርቦትን መሸጫ ስፍራ ይጎብኙና ውቡን ሀገራዊ ማልያ የግልዎ ያድርጉ! 🇪🇹 አድራሻዎቻችን 👇👇👇 1️⃣ ቅርንጫፍ ሱቃችን — ቀበሌ 04 ወደብ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 2️⃣ ፓፒረስ ሆቴል — ነዳጅ ማደያው ጎን 3️⃣ አዝዋ ሆቴል — ስታዲየም መግቢያ በር ለበለጠ መረጃ፦ ☎️ በ 0918 004 342 ይደውሉ 
Soccer Ethiopia
23 сент., 17:20
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ በ2027 ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ የሚወክሉ ዳኞችን መርጦ ለፊፋ መላኩን አሳውቋል።በምስሉ ላይ የተዘረዘሩት የጨዋታ አመራሮች1) በ2018 ዓ/ም በነበራቸው የጨዋታ አፈፃፀም ብቃት2) የወደፊት ተስፋ ሰጭነታቸው3) በዓለም አቀፍ ኮርሶች ተሳትፎ ላይ በተደረገላቸው ምዘና ያመጡትን ውጤት እና ይህንን ተከትሎ በፊፋ ኢንስትራክተሮች ጥቆማ4) ኢንተርናሽናል ዳኞች የነበሩ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላቸውን ተወዳዳሪነት ግምት ውስጥ በማስገባት በዝርዝሩ ላይ በሚታየው መልኩ የጨዋታ አመራሮችን ለፊፋ መላኩን አሳውቋል።በቀጣይ በፊፋ ፀድቆላቸው የሚመጡ የጨዋታ አመራሮች ሀገራችንን በ2027 ዓለም አቀፍ ጨዋታዎች ላይ የሚወክሉ ይሆናል ሲል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።


Soccer Ethiopia
23 сент., 17:04изменён
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የ2028 ኦሊምፒክ ማጣርያ ዝግጅት ለሚዲያዎች ክፍት የሚሆንበት ቀን ታውቋልየኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለ2028 ኦሊምፒክ ማጣርያ ዝግጅት ማድረጉን ከጀመረ 4ኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንም ከወንዶች ብሔራዊ ቡድን በተለየና ዓለም አቀፍ መርህን በተከተለ አካሄድ ዝግጅቶቹ ለሚዲያዎች ክፍት የሚሆኑበትን መርሐግብሮችን ይፋ አድርጓል።በዚህ መሠረት በነገው ዕለት ሐሙስ መስከረም 14 የሚከናወነው የልምምድ መርሐ ግብር ከቀኑ 08፡00 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚካሄድ ሲሆን የመጀመርያዎቹ ደቂቃዎች ለሚዲያ ክፍት ይሆናሉ።የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን መሰል ዓለም አቀፍ የሚዲያ አካሄድ መርሆችን በሴቶች ብሔራዊ ቡድን መጀመሩን እያደነቅን የወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅትም በመሰል ዓለም አቀፍ መርሆች መሰረት ቢደረጉ እንላለን።የዋልያዎቹ አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከቀናት በፊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የቡድኖቹ ልምምድ በዝግ እንዲሆን ፌዴሬሽኑ መወሰኑን ቢገልፁም ፌዴሬሽኑ ግን ለሴቶቹ ሌላ አካሄድ መከተሉ እርሳቸው ከሰጡት መግለጫ ጋር የተጣረሰ ሆኖ አግኝተነዋል።


Soccer Ethiopia
23 сент., 16:27
የሴራሊዮን ዜግነት ያለው ተጫዋች ሳይዱ ፎፋናህ ለጦና ንቦቹ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል።https://www.soccerethiopia.net/football/108515/ሶከር ኢትዮጵያወላይታ ዲቻ የውጭ ዜግነት ያለውን የመሃል ሜዳ ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል - ሶከር ኢትዮጵያየሴራሊዮን ዜግነት ያለው ተጫዋች ሳይዱ ፎፋናህ ለጦና ንቦቹ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል:: ወላይታ ዲቻ ለአዲሱ የውድድር ዘመን የአማካይ ክፍሉን ለማጠናከር በሚያደርገው እንቅስቃሴ የሴራሊዮን ዜግነት ያለውን ሳይዱ ፎፋናህን በይፋ የክለቡ አካል አድርጓል።…
Soccer Ethiopia
23 сент., 12:30изменён
የኢትዮጵያ ከ 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚውን አወቀበሴካፋ ዞን የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚዎቹን አውቋል። በዚህም መሰረት በምድብ ሁለት ከዩጋንዳ እና ብሩንዲ ጋር የተደለደለ ሲሆን የማጣሪያ ውድድሩም በሩዋንዳ ይካሄዳል።


Soccer Ethiopia
23 сент., 10:25
ወልዋሎ ዓ/ዩ የመጀመሪያ ጨዋታውን የት እና መቼ ያደርጋል?በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የሱዳኑን ሂሊል አል ሳህል በመለያ ምት ያሸነፈው ወልዋሎ ዓ/ዩ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ጨዋታውን ከሊቢያው አል አህሊ ትሪፖሊ ጋር የሚያደርግ ሲሆን የመጀመሪያው ጨዋታም ጥቅምት 6/2019 ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም እንደሚደረግ ታውቋል።


Soccer Ethiopia
23 сент., 10:16
ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ጨዋታውን የት እና መቼ ያደርጋል?በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ የቻዱን ኤጌሎን በድምር ውጤት 3ለ0 ያሸነፈው ሲዳማ ቡና የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ጨዋታውን ከሱዳኑ አል ሂላል ኦምዱርማን ጋር የሚያደርግ ሲሆን የመጀመሪያው ጨዋታው ጥቅምት 8/2019 ከቀኑ 10 ላይ በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም እንደሚደረግ ታውቋል።


Soccer Ethiopia
22 сент., 18:53
переслано из @goferesportswear
🇪🇹 የኢትዮጵያን ጨዋታ በኢትዮጵያዊ ማሊያ ደምቀን እናያለን! 🇪🇹⚡️ በአቅራቢያዎት ወዳለው ሱቅ ጎራ ይበሉ! ⚡️አድራሻ (አዲስ አበባ) :- 🏬 አዲስ አበባ ከትንሿ ስታዲየም አጠገብ አን ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅአድራሻ (ድሬዳዋ) :- 🏬 ድሬዳዋ ስታዲየም የመሸጫ ስፍራ ምድር ቤትአድራሻ (አዳማ) :- 🏬 የአዳማ ከተማ አስተዳደር ፊት ለፊት የሚገኘው ካናብ ሞል 1ኛ ፎቅአድራሻ (ባህር ዳር ) :- 🏬 ቀበሌ 4 ጊዮርጊስ ህንፃ ፊት ለፊት ወደብ ህንፃ 1ኛ ፎቅለመረጃና ለትዕዛዝ (አዲስ አበባ) :-📱0900006363ለመረጃና ለትዕዛዝ (ድሬዳዋ) :-📱0955495959ለመረጃና ለትዕዛዝ (አዳማ) :-📱0951008686ለመረጃና ለትዕዛዝ (ባህርዳር) :-📱0918004342


Soccer Ethiopia
22 сент., 18:04
ካሜሩናዊው ዳኛ ዳግም የኢትዮጵያን ጨዋታ ይመራልhttps://www.soccerethiopia.net/football/108512/ሶከር ኢትዮጵያየዋልያዎቹ እና የቴራንጋ አናብስት ጨዋታ ማን ይመራል ? - ሶከር ኢትዮጵያካሜሩናዊው ዳኛ ዳግም የኢትዮጵያን ጨዋታ ይመራል በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ወደ ደቡብ ሱዳን አቅንቶ ከሱዳን አቻው ጋር ለመጫወት በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መስከረም 19 ከሴኔጋል ጋር የማጣሪያ…2,940Открыть в Telegram
Soccer Ethiopia
22 сент., 15:59
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ከሱዳን ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል።https://www.soccerethiopia.net/football/108508/ሶከር ኢትዮጵያየኢትዮጵያ እና ሱዳንን ጨዋታ ማን ይመራል? - ሶከር ኢትዮጵያበአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ከሱዳን ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል። በአሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዘለግ ላለ ጊዜ ሲዘጋጅ ቆይቶ በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታውን ወደሚያደርግበት ደቡብ…
Soccer Ethiopia
22 сент., 09:29
የሚፈልጉትን የብድር/ፋይናንስ አይነት መርጠው ባሉበት ያመልክቱ፤ ባሉበት ይከታተሉ!የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድርጅቶች ለሥራቸው እና ንግዳቸው ማስፋፊያ የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ እንዲሁም ግለሰብ ደንበኞች ለቤት፣ ለመኪና፣ ለግል ጉዳይ እና ለሌሎች ጉዳዮች የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ መጠየቅ ሲፈልጉ ወደ ባንክ መምጣት ሳያስፈልጋቸው ባሉበት የብድር ጥያቄያቸውን ማቅረብ እና መከታተል የሚያስችላቸውን ዲጂታል ስርዓት ለመደበኛ እና ለሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች ተግባራዊ አድርጓል።አዲሱ ዲጂታል የብድር ማመልከቻ እና መከታተያ ስርአት፡✅ ለድርጅት ወይም ግለሰብ ደንበኞች ብድር/ፋይናንስ ባሉበት ማመልከት ያስችላል✅ የሁሉንም የብድር/ፋይናንስ አይነቶች ተፈላጊ ሰነዶች ዝርዝር ማየት ያስችላል✅ ለብድር/ፋይናንስ ብቁ መሆንዎን ማረጋገጥ ያስችላል✅ የድርጅትዎን ወይም የግለሰብ ደንበኞችን የብድር/ፋይናንስ ማህደር ማደራጀት ያስችላል✅ የብድር/ፋይናንስ ማመልከቻዎ የደረሰበትን ደረጃ ባሉበት መከታተል ያስችላል።ቀጥሎ በተመለከቱት ማስፈንጠሪያዎች በመግባት በባንካችን ዲጂታል የብድር ማመልከቻ እና መከታተያ ፖርታል ተመዝግበው፣ ባሉበት፣ ምቾትዎ እንደተጠበቀ ብድርዎን ያመልክቱ፤ ይከታተሉ!👉 ለድርጅትዎ ብድር/ፋይናንስ ባሉበት ማመልከት እና መከታተል የሚያስችለውን ፖርታል ለማግኘት በ https://cbewholesale.cbe.com.et ይግቡ


Soccer Ethiopia
21 сент., 18:30
переслано из @goferesportswear
ስጦታ መስጠታችንን ቀጥለናል!በቀጣይ የት ሰፈር እንምጣ?🎁 አዲስ አመት ፤ አዲስ ትጥቅ ፤ አዲስ ተስፋ 🎁@goferesportswear
Soccer Ethiopia
21 сент., 18:03
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ አድካሚ የመኪና ላይ ጉዞ በኋላ አመሻሽ ላይ ልምምዱን ሠርቷል።https://www.soccerethiopia.net/football/108505/ሶከር ኢትዮጵያዋልያዎቹ ከአድካሚ የመኪና ጉዞ በኋላ በአዲስአበባ ልምምዳቸውን ሠርተዋል - ሶከር ኢትዮጵያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ አድካሚ የመኪና ላይ ጉዞ በኋላ አመሻሽ ላይ ልምምዱን ሠርቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2027 በአፍሪካ ዋንጫ ከሴኔጋል፣ ሞዛምፒክ እና ከሱዳን አቻው ጋር መደልደሉ ይታወሳል።…
Soccer Ethiopia
21 сент., 14:01
“ጋዜጠኝነት ሰርቻለሁ ፤ ተምሬያለሁ። ባልሰራ እንኳን አውቀዋለሁ።”አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከጋዜጠኞች ጋር በተገናኘ ተጨማሪ ሀሳብ ሰጥተዋል።https://www.soccerethiopia.net/football/108501/ሶከር ኢትዮጵያ"ጋዜጠኝነት ሰርቻለሁ ፤ ተምሬያለሁ። ባልሰራ እንኳን አውቀዋለሁ።" - ሶከር ኢትዮጵያ“ጋዜጠኝነት ሰርቻለሁ ፤ ተምሬያለሁ። ባልሰራ እንኳን አውቀዋለሁ።” አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከጋዜጠኞች ጋር በተገናኘ ተጨማሪ ሀሳብ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በጁፒተር ሆቴል እየሰጡ ያለውን መግለጫ ያጠናቀቁ ሲሆን…
Soccer Ethiopia
21 сент., 12:44
“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ወደ አፍሪካ ዋንጫው ማሳለፍ በስምምነታችን ውስጥ አለ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌhttps://www.soccerethiopia.net/football/108496/ሶከር ኢትዮጵያአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ ምን አሉ? - ሶከር ኢትዮጵያ“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ወደ አፍሪካ ዋንጫው ማሳለፍ በስምምነታችን ውስጥ አለ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመስከረም ወር አጋማሽ ከሱዳን እና ከሴኔጋር ጋር ላለበት የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች በዝግጅት…
Soccer Ethiopia
21 сент., 12:40
አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከሚዲያዎች ጋር ስላላቸው ግንኙነት ምን አሉ?https://www.soccerethiopia.net/football/108493/ሶከር ኢትዮጵያ"ይሄ የእኔ ኃላፊነት አይደለም ፤ ፌዴሬሽኑን ጠይቁ" - ሶከር ኢትዮጵያአሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ ከሚዲያዎች ጋር ስላላቸው ግንኙነት ምን አሉ? አሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ በአሁኑ ሰዓት ለመገናኛ ብዙሀን መግለጫ እየሰጡ የሚገኝ ሲሆን በስፍራው ከሚገኙ ጋዜጠኞች ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል አሠልጣኙ እና ቡድናቸው ከሚዲያዎች…
Soccer Ethiopia
21 сент., 07:03
переслано из @combankethofficial
መልካም የሥራ ሳምንት!🌼🌼 🌼🌼የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!#cbe #Ethiopia #banking #monday #bestwishes


Soccer Ethiopia
20 сент., 18:22
переслано из @goferesportswear
ታላቁ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ደብሮም ሀጎስ ምን አለ?🎁 አዲስ አመት ፤ አዲስ ትጥቅ ፤ አዲስ ተስፋ 🎁@goferesportswear
Soccer Ethiopia
20 сент., 15:02
#ማስታወቂያሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ ስርዓት አስመረቀሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ከኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በተሰጠው ፈቃድ በጤና ሳይንስ እና በቢዝነስ የትምህርት ዘርፎች በዲግሪ እና በደረጃ IV በስኬት ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የኮሌጁ ተመራቂ ተማሪዎቻችን ዛሬ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 በአዲሱ አራዳ ፓርክ ፒያሳ በሚገኘው ናፍሌት ሆቴል አዳራሽ በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል።በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ የተከበሩ ዶ/ር እሱባለው ጌትነት በትምህርት ሚኒስቴር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዴስክ ሀላፊ፣ የተከበሩ አቶ አሰግድ ሳሙኤል በጤና ሚኒስቴር የሰው ሀብት ልማት እና ማሻሻል መሪ ስራ አስፈጻሚ፣ የተከበሩ አቶ ሰይድ መሀመድ በትምህርት ሚኒስቴር የመሰረተ ልማትና ግብዓት ዴስክ ሃላፊ፣ የተከበሩ አቶ ተፈራ ገበየው ኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርትና የቴ/ሙ/ስልጠና ተቋማት ማህበር ስራ አስኪያጅ ተማሪዎቻችንን ለማስመረቅ በክብር እንግድነት ተገኝተዋል።የሰቨን ስታር ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት የተከበሩ ዶ/ር ውባለም ፍቃዱ ተማሪዎችን እንኳን ደስ አላችሁ ባሉበት ንግግራቸው በዛሬው የሦስተኛው ዙር ምረቃ የትምህርት ውጤታቸው ተገምግሞና ጸድቆ 849 እጩ ተመራቂዎች ለምረቃ ቀርበው ከእነዚህ ውስጥ 560 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች የሚመረቁ ሲሆን 447ቱ በጤና ፕሮግራሞች፣ 113ቱ ደግሞ በቢዝነስ ፕሮግራሞች ናቸው ብለዋል ፤ ቀሪዎቹ 289 ተማሪዎች



