gram news
Аватар канала Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

@soul_glow_post

ኢንሻአላህ በዚቻናል - ኢስላማዊ ታሪኮች - የተለያዩ ፅሁፎች - ቁርአናዊ መልዕክቶችን.. የምንለቅ ይሆናል Cross Promotion :- September 19,

ПроектыENРелигия

9,890подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    22 сент., 10:13изменён

    አንዱ ለእናቱ «ዱዓ አድርጊልኝ» አላት። እናቱም፦ ኪራይ የማይከፈልበት ቤት ይስጥህ!» ልጅ፦ «አሚን!» እናቱ፦ «ያለ ክፍያ በነፃ መጋቢ ይዘዝልህ!» ልጅ፦ «አሚን!» እናቱ፦ «ቀንም ሌሊትም ጠባቂ ይመድብልህ!» ልጅ፦ «አሚን!»በመጨረሻም… ልጁ እስር ቤት ገባ🤭!@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    448241652Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    22 сент., 07:30

    በዙሪያችሁ ያሉት ሰዎች ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ መናገር በጣም ያስፈልጋል:: የሆነ time ጥለውን ይሄዳሉ በሚል ሳይሆን ፤ አሁን ከጎናችሁ ስላሉ እና፤ It's worth saying💛@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    21 сент., 16:26

    ፋራ ሆነን ወይም ጅል ሆነን አደለም የአላህን ድንበር ላለማለፍ እንጂ🤞🏽@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    67726102Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    21 сент., 07:06

    Imam says:-"ለሊት አላህ ፊት መቆም ቢቀለን ኖሮ ህይወት ባልከበደችን ነበር✨"@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    76931137Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    20 сент., 11:41

    በፊት እኮ "እውይ አላህ ያሳድግሽ🥹"ነበር ዱዐቸውከመቼው ተቀይሮ "ሷሊህ ባል ይስጥሽ" አረ ሰዎች ገና ትንሽ ነኝ እኮ🥲@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    9554861Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    20 сент., 07:31

    Ethio telecom ሲያስቸግረን ወደ safaricom እንደምንሄደው ለመብራት ሀይልም ሌላ አማራጭ ቢመቻችልን ባይ ነኝ😭@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    947251252Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    20 сент., 05:47изменён

    አንድን ሰው ከወደድ እንደወደድከው እንዲያውቅ ንገረውልቡ እንድትረጋጋም ደጋግምለት🤌🏻ረ.ሰ.ወለምትወዱት ሰው ላኩለት💗@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    91782111Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    19 сент., 17:35

    переслано из @sle_qelbachn1

    ተጫጭተናል ማለት ተጋብተናል ማለት አይደለም! ~ በነገራችን ላይ...እጮኝነት ማለት ኒካህ አይደለም! እጮኝነት ማለት «ወደፊት ልንጋባ አስበናል» የሚል የተስፋ ቃል ብቻ ነው።ኒካህ እስከሌለ ድረስ እሷ ላንተ አጅነቢይ ናት፤ አንተም ለእሷ ባዕድ ወንድ ነህ። ብዙዎች አያስተውሉትም እንጂ፣ በርካታ ትዳሮች ገና በጠዋቱ የሚፈርሱት፣ የተሳኩ እንዳይሆኑ የሚቀሰፉት ከተጫጩ በኋላ በሚሰሩት ስህተት ምክንያት ነው።ሸይጧን ወደ ዝሙት የሚያስገባው በአንድ ጀምበር አይደለም፤ ደረጃ በደረጃ ነው። ➔ መጀመሪያ «እሱኮ የወደፊት ባልሽ ነው ማውራት ትችላላችሁ» ይላችኋል። ➔ ቀጥሎ ከእኩለ ሌሊት የስልክ ወሬዎች ጋር ድንበር የለሽ የፍቅር ቃላት ይጀመራሉ። ➔ ከዚያም በአይንም፣ በልብም፣ በምላስም ዝሙት ውስጥ ትወድቃላችሁ። ➔ በመጨረሻም ገደቡ ተሰብሮ አካላዊ ዝሙት ላይ ይደረሳል።ታድያ በአላህ ቁጣና በሀራም የተበከለ ግንኙነት በምን ሂሳብ ሰላማዊ ትዳርን ሊወልድ ይችላል?!ፍቅር ልክ እንደ ንፁህ ፍሬ ነው። ሰዓቱን ሳይጠብቁ ጥሬውን በሀራም የለቀሙት እንደሆነ፣ ሰርጉ ቀን ሲደርስ የሚበላ ጣፋጭ ፍሬ አይገኝም። ለትዳር የተጠበቀው ናፍቆት፣ ክብርና ሀያዕ በእጮኝነት ዘመን ይሟጠጣል። ሰርግ ተብሎ ወደ አንድ ቤት ሲገቡ ፍቅሩ አልቋል፤ ወንጀሉ ልብን አድርቆታል፤ በረካውም ርቋል። መጨረሻው ወይ በፀፀት ማልቀስ፣ ወይ በትንሽ ነገር መጣላትና ወደ ፍቺ መሮጥ ይሆናል።እሳትን እቅፍ ውስጥ አስገብቶ «አይፈጅም» አይባልም። ወጣትነት፣ ስሜት እና የሸይጧን ጉትጎታ ተደምረው እንዳያጠፏችሁ ብልሆች ሁኑ! ◇ ከተዋደዳችሁና ቤተሰብ
    Иллюстрация к посту канала Sᴏᴜʟ GʟᴏᴡИллюстрация к посту канала Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
    801145221Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    18 сент., 17:13

    በሰው ልጅ ላይ ከሁሉ በላይ የሚከብደው ነገር፤ የሚናገረው ነገር አይደለም... ይልቁንም መናገር ያቃተው ነገር እንጂ፤ያ በደረት ውስጥ ታሽጎ የሚቀር የሀሳብና የስሜት ትርምስ፣ በሰው ሁሉ ፊት ደህና መስሎ ለመታየት... የሚውጣቸው ቃላቶች፤ በውስጡ ግን... የማይወራ ታሪክ አለ::ለአሏህ ብቻ የሚነገር ስንት ነገር አለ ሁሉ ለሰው አይነገርም ። @Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    1,12016831Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    18 сент., 09:04изменён

    ~​የነፍስ ስቃይ በከንቱ እንደማይቀር የሰውነት ህመም ጥፋታችንን እንደሚያረግፍልን የባዕድነት (ብቸኝነት) ስሜት ደረጃችንን ከፍ እንደሚያደርገውና መንገዱ መርዘሙ ወደ እርሱ በስንዝር እንደሚያቀርበን ላደረገ አላህ ምስጋና ይግባው።የመርፌ መውጋትን የመድኃኒትን መራርነትና የሰውነት መንቀጥቀጥን በመዝገባችን ላይ ለሚጽፍልን አላህ ምስጋና ይግባው። ​በወዳጅ መለየት በነፍስ መዛል በልብ ስብራትና በችግር (እጅ ማጠር) ለሚመነዳን አላህ ምስጋና ይግባው።​እርሱ ሁሉንም እንደሚያውቅ ላወቀ አላህ ምስጋና ይግባው በዚህች ዓለም ላይ እርሱ ማወቁን ከማወቅ በላይ የሚያረጋጋን ምንም ነገር የለምና።ጁሙዓ ነው ሶለዋት እያወረድን አህባቢ☺️اللهم صلی وَسَلِّمْ علی نبینا محمد🤍@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    1,25010611Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    17 сент., 17:14

    ustaz say ፦ቁርአንን ሰምቶ ማልቀስ ያልቻለ ባለ ማልቀሱ ማልቀስ አለበት 😔@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    1,260301122Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    16 сент., 05:50

    በአለም ላይ በጣም ደስ የሚለው ስሜት ከአይንህ ብዙ እንባ እየፈሰሰ ስሜትህን በአላህ ፊት መግለፅ ነው❤️‍🩹@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    1,550341461Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    16 сент., 04:02

    የቴሌግራም ማስታወቂያ በተመለከተ ~ ከፖስቶች በታች የሚታዩ “Ads” የሚል ምልክት ያላቸው ማስታወቂያዎች በቻናል ባለቤት የሚለቀቁ አይደሉም።እነዚህ ማስታወቂያዎች በTelegram ራሱ በራስ-ሰር የሚታዩ ሲሆኑ፣ እኛ እንደ Channel Owner የማስታወቂያውን ይዘት መምረጥም ሆነ ማጥፋት አንችልም።ስለዚህ “Ads” የሚል ምልክት ያለበት ይዘት ቻናሉ አይወክልም።⚠️ በተለይም ሊንክ ካለው እባካችሁ ሳትረጋግጡ አትንኩት። አብዛኛዎቹ አጠራጣሪ ወይም ፌክ ሊሆኑ ይችላሉ።ማንኛዉም ቻናል ላይ ብታዩ እንድትረዱዋቸዉ ነዉ። ✋ለግዜዉ እንደ መፍትሄ የሚወሰደዉ ቻናሉ Boost በማድረግ Level 50 እንዲደርስ ማድረግ ነዉ።ከዚያ በኃላ እነዚህን Ads ለማስወገድ የሚፈቀድ አማራጭ ይኖራል።ለጠቅላላ እዉቀት!!@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    15 сент., 12:03

    ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦﴿إذا أسلَمَ العَبدُ فحَسُنَ إسلامُه، يُكَفِّرُ اللهُ عنه كُلَّ سَيِّئةٍ كان زَلَفَها، وكان بَعدَ ذلك القِصاصُ: الحَسَنةُ بعَشرِ أمثالِها إلى سَبعِ مِئةِ ضِعفٍ، والسَّيِّئةُ بمِثلِها، إلّا أن يَتَجاوزَ اللهُ عَنها﴾“አንድ ባሪያ የሰለመ ግዜ እስልምናውም ሲያምር አላህ ያለፈ ወንጀሎቹን ሁሉ ይምረዋል። ከዚያም በኋላ (እንደ አዲስ) ስራው ሒሳብ ውስጥ ይገባል። የመልካም ስራው ሽልማት ከአስር እጥፍ እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ይደርሳል። ወንጀሉ አምሳያውን አንድ ብቻ ተደርጎ ይመዘገባል። አላህ ከሱ ይቅር ካላለው በቀር።”@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    1,4301032Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    14 сент., 17:18

    ሲጀመር 🐈 የሚጠሉ ሰዎች ጭራ የላቸዉም እንጂ 🐁 ናቸው🙌🏻@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    1,64019114221Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    14 сент., 17:15

    اسلام عليكم ورحمة آلله وبركاته ياشباب🫶🏻@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    1,650621Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    13 сент., 14:25

    በነገራችን ላይ የሰርጌ እለት ሁሉም ሰው ወደ ቤቱ ተመልሶ ምሳ በልቶ ሚመጣበት የ 2 ሰዓት ጊዜ ይኖረዋል😉@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    1,93049147211Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    12 сент., 22:05

    “በመጨረሻም ኤሊ ከጥንቸል የበለጠ ጠቢብ እንደሆነ ተገነዘብኩ፤ ነገሮችን ለማግኘት መሮጥ ዋጋ እንደሌለው።”፦ዶስቶቭስኪ@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    1,9502533Открыть в Telegram
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    12 сент., 20:14

    https://www.instagram.com/p/DdMyfOFoENj/?stkn=aGMyc2cyNmxxejNuጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ 🙃
  • Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ

    12 сент., 16:22

    .አስተውላችሁ ከሆነ ብዙ ውለታን ሲውሉልን ፣ ፍቅርን ከልባቸው ሲሰጡን ፣ ማንም ከጎናችን ባልነበረበት ሰዓት ሲያበረቱን ፣ ሲያግዙን የነበሩ የንፁህ ልብ ባለቤቶች ከእለታት በአንዷ ቀን ፡ በአንዷ ቀን የሚያስከፋ ነገር አደረጉብን ብለን ያንን ሁሉ ፍቅርና ውለታ በዜሮ እናበዛዋለን😕 ሁሉም ነገር እንዳነበር ይሆናል:: ለነዚህ የፍቅር ሰዎች መልሰን ፍቅር መስጠት ባንችል እንዴት ያንን ሁሉ ውለታ እንረሳለን ?! እንዴት ያንን ሁሉ ብርታት ፣ ያንን ሁሉ ፍቅር ገደል እንከታዋለን ?! አግባብ ነው ግን ?! እኛ ሰዎች ስንባል ሲበዛ ነገሮችን የምንረሳ አሳዛኝ ፍጥረቶች ነን::እስኪ አንድ ጊዜ ዞር ብለን የመጣንበትን መንገድ እንመልከት :: እንዴት እንደመጣን ስናስብ ፣ ጉዞአችንን ስናስተነትን ከለነሱ ሁሉም ከባድ እንደነበር እንረዳለን:: አንዲት ትንሽዬ ስህተት እልፍ ውለታዎቻቸውን ያጣፋችባቸው የንፁህ ልብ ባለቤቶች እነማን ናቸው ብለን ራሳችንን እንጠይቅ :: ሰው ማለት የመጣበትን መንገድ የማይረሳ ፣ በመንገዱ መሀል ያነሱትን ሰዎችም የሚያከብር ነው::አይመስላችሁም¿@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
    1,8408633Открыть в Telegram