Последние посты

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
20 окт., 13:22
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ እየመራ ነው 🇵🇹🏁B.O.A.T [ Ballondor of All Time ] እየተደረገ ባለው ምርጫ ላይ ሮናልዶ እየመራ ይገኛል።ብዙ ጊዜ ካሸነፉ ባላንዶርን ካሸነፍ ተጫዋቾች መካከል የሁሉም ጊዜ የባሎን ዶር ምርጡ አሸናፊ የሚመረጥበት ነው። ✨
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
20 окт., 13:07
ከኦሊሴ ኑየር ሙሲያላ በመቀጠል ለአርሰናሉ ጨዋታ መድረሱ አጠራጣሪ የሆነው ሌላኛው ተጨዋች ኪሚች ሁኗል።በዛሬው ልምምድ ላይ በግል ጉዳይ ምክንያት መሳተፍ አልቻለም !@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
20 окт., 13:02
ሊቨርፑል ለመጨረሻ ግዜ ከጥሎ ማለፍ ውጭ ከስፔን ክለቦች ጋር ካዳረጋቸው 7ት ጨዋታዎች ሁሉንም በመርታት በ💯 አሸናፊነት ጉዞ ላይም ይገኛል።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
20 окт., 12:56изменён
ለመጨረሻ ጊዜ ያማልን እና ዲኜ ሲገናኙ.......@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
20 окт., 12:49
ዛሬ ከቪላሪያል ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ሊቨርፑል በታሪኩ ከስፔን ክለቦች ጋር የሚያደርገው 59ኛ ጨዋታው ነው።ይህም ሊቨርፑል ከየትኛውም የሌላ ሀገር ክለቦች በላይ ከስፔን ቡድኖች ጋር በብዛት እንዲጫወት አድርጎታል።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
20 окт., 12:45
ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ እጅግ አስፈሪ አቋም አለው። በሻምፒየንስ ሊጉ በምድብ ጨዋታ በሜዳው ካደረጋቸው ያለፉት 16 ጨዋታዎች 15ቱን ማሸነፍ ችሏል።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
20 окт., 12:31
አማድ X ጥበብ ...በማስቲካ ጥባጥቤ መጫወት ጀምሯል 🔥🥶🔥ቪዲዮውን በሀይላይት ቻናላችን ላይ ይመልከቱ። 👇👇🔥🔥https://t.me/+x2lTqFtmsMJlY2E0
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
20 окт., 12:09изменён
🗣️ ዲክላን ራይስ፡-"አሁን ምርጡ የቅጣት ምት የሚመታ ተጫዋች ? ምናልባት እኔ ካየሁት ዶሚኒክ ሶቦስላይ ነው። ያስቆጠራቸው የቅጣት ምትዎች የማይታመን ይመስለኛል። ኳሱን የሚመታበት መንገድ የተለየ ነው፣" [footballontnt]@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
