Последние посты

S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
23 сент., 12:07
በዚህ ስንት ፈሳድ በበዛበት ዘመን ነፍሲያችሁን አሸንፋችሁ ቲክቶክ የማትጠቀሙ ሰዎች ግን big respect ወላሂ🙌 አላህ ያዝልቅላችሁ🫶ቲክቶክ እየተጠቀማችሁ ላይክ ያላረጋችሁ ግን....💔
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
23 сент., 09:22
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ያጀምዓ ከዚህ በፊት ቲክቶክ ላይ የሚለቀቁ አላስፈላጊ ይዘቶችን አስመልክቶ ስንመካከር ነበር። ነገር ግን ማህበራዊ ሚዲያን ለመልካም፣ ለሐላል ቢዝነስና ለጠቅላላ እውቀት መጠቀም እንደሚቻል እናውቃለን። እኔም በዚሁ መንገድ በሐላል አቀራረብ የምግብ ሪቪውና የቢዝነስ ማስተዋወቅ ስራዎችን መስራት ጀምሬያለሁ።😁 አሁን ደግሞ በቲክቶክ ገጼ ላይ አንድ ቪዲዮ ለቅቄ በ1
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
23 сент., 09:16
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ያጀምዓከዚህ በፊት ቲክቶክ ላይ የሚለቀቁ አላስፈላጊ ይዘቶችን አስመልክቶ ስንመካከር ነበር። ነገር ግን ማህበራዊ ሚዲያን ለመልካም፣ ለሐላል ቢዝነስና ለጠቅላላ እውቀት መጠቀም እንደሚቻል እናውቃለን።እኔም በዚሁ መንገድ በሐላል አቀራረብ የምግብ ሪቪውና የቢዝነስ ማስተዋወቅ ስራዎችን መስራት ጀምሬያለሁ።😁 አሁን ደግሞ በቲክቶክ ገጼ ላይ አንድ ቪዲዮ ለቅቄ በ1 ሳምንት ውስጥ 10,000 ላይክ ካገኘሁ የአይፎን 13 (iPhone 13) ቻሌንጅ ተሰጥቶኛል! 🥰🫶 ይህንን ቻሌንጅ በጋራ አብረን ማሳካት እንችላለን ብዬ ስላመንኩ የእናንተን ድጋፍ እፈልጋለሁ። ቪዲዮውን ገብታችሁ ላይክ እና ሼር በማድረግ ተባበሩኝ😭ቲክቶክ ላይ ግቡና @habeshawi_review ብላቹ search አርጋቹ pin ያደረኩት ቪድዮ ነው🫶የቪዲዮው ሊንክ እዚህ አለ👇 https://vt.tiktok.com/ZSb1ERVxA/አታሳፍሩኝማ?🥹


S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
23 сент., 09:15
ሰሞኑን የጀመራቹት ነገር ማንን ለማስቀናት ነው እኔም በጓደኛዬ በኩል ስልጤ ነኝ 😭
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
23 сент., 08:47изменён
ሰሞኑን የጀመራቹት ነገር ማንን ለማስቀናት ነው እኔም በጓደኛዬ በኩል ስልጤ ነኝ 😭
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
22 сент., 11:37
❤️ @STRONG_IMAN
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
22 сент., 06:41
አንድ ጊዜ ሞላ የሚወዳትን አህያ ሰዎች ሰረቁት ሌባው ይህችን አህያ ከሰረቀ እንደርሳቸው የሚኾን መስሎት ነው መሰለኝ። በኃላ ገበያው መሀል መጥተው ሰው ሰበሰቡና አህያዬን እስከ ጠዋት መልሱ ይህ ሳይኾን ከቀረ አባቴ ያደረገውን ነው እኔም የማደርገው አሉ።ሰዎች ደነገጡ ሞላ ምን ሊያደርግ ነው ብለው ስጋት አደረባቸው። የኾነ እርግማን አለያ መንደሩ ላይ ቁጣ ይነሳል ብለውም በመስጋት ወሬውን አዳረሱ። ይህን የሰማው ሌባ በለሊት ከሰረቀበት ቦታ ዳግም ሊመልሳት አህያውን ይዞ ወደ ሞላ ቤት መጣ ልክ ከቦታው ሲያስራት ልክ ከቦታው ሊያስራት ሲል ሞላ ነስሩዲንም ሰምተው ወጡ። ሌባውም በፍርሃት እየተንቀጠቀጠ «እባክዎትን ይቅር ይበሉኝ! አህያዎን ይኸው መልሻለሁ። ነገር ግን አባትዎ አህያቸው የጠፋ ጊዜ ምን አድርገው ነበር?» ብሎ ጠየቃቸው።ሞላም እየሳቁ «አባቴማ አህያው ሲሰረቅበት ሌላ አህያ ገዛ፤ እኔም ሌላ እገዛለሁ ብዬ ነው» አሉት ይባላል!በሁሉም ሁኔታ የራስህን ሂክማ ተጠቀም😁 @strong_iman
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
21 сент., 19:09изменён
እኔ ብቻ ነኝ እሄን ነገር ዛሬ የሰማሁት..... የቲም የሆኑ ልጆች ጋር ቤት ሄዶ ምግብ መብላት እንደማይቻል??
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
21 сент., 18:04
«ከአንድ ፍሬ ተምር ያነሰች ሰደቃ የኡሁድን ተራራ የሚያክል አደጋና መከራ ታጠፋለች፤ ታዲያ ሰደቃ ከመስጠት የሚያግዳችሁ ምን ይሆን?» "የህያ ኢብን ሙአዝ"እዚህ ቤት 👉 @bright_muslima ወላሂ 10 ብር ብትሰድቁ ነጃ ምቶጡበት ሰደቃ ተጀምሯል ፍጠኑ ሀጃቹን ፍጁ🙌
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
21 сент., 06:03
አቅም ለሌላቸው ሴቶች የሞዴስ ድጋፍ እያረግን ነበር ከ 50 ብር ጀምሮ ይቻላል ተባብረን ሴት እህቶቻችን እናስደስት የኽይር ስራ ትንሽ የለውም ❤1000782003538 kubra nbiha Rahmetኢዛህ ፋውንዴሽን🥰ልካቹ እስክሪን ሻት እንዳይረሳ ለሰዎች ማስረጃ ይሆነን ዘንድ @Yaruhee ይላኩልን🥰



S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
21 сент., 05:07
በእያንዳንዱ ሳቅህ ፈጣሪን ካላመሰገንክ...ስለ እንባህ አትውቀሰው!🥀🖤 @strong_iman
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
20 сент., 18:30изменён
. «አክሱም ላይ መስጂድ ከተሰራ ከተማይቱ ትረክሳለች» በሚል መስጂድ እንዳይሰራ ይከለክሉ የነበሩ አካላት ( ጳጳሳት፣ቄስን ጨምሮ)፣ እራሳቸው በጸያፍ የዝሙት ተግባር ላይ ተሰማርተው እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን ስናስብ የሚገርም ትዝብት ይፈጥራል.....🤔 ከአመንዝራነትና ከሌሎች ከባድ ጥፋቶች ይልቅ፣ የእስልምና እምነት ተከተዮች ፈጣሪያቸውን የሚያመልኩበት መስጂድ ሀገርን ያረክሳል ተብሎ መታሰቡ በእርግጥም አሳዛኝና
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
20 сент., 17:52
. አክሱም ቅድስት ከተማ ናት ❌ የዝሙት ከተማ ናት ✅
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
20 сент., 17:49
. አክሱም ቅድስት ከተማ ናት ❌ የዝሙት ከተማ ናት ✅
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
20 сент., 15:22
ይሄ ሁላ ለ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ነው...
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
20 сент., 06:05изменён
ልክነት ማንነቴ አይደለም። እኔነቴ ከውድቀት ጋር የተሰፋ ነው። የኩራትና አመፅን ጎጆ በልቤ ገነባሁ። በግርማህ አፈራርሰህ ደጅህ ጣድከኝ። የፍቅርን ጥላ እንኳ ማየት የተሳነውን ነፍሴ ፡ በፍቅርህ ብርሃን የማይጠልቅን ጀምበር አሳቀፍከው።እኔ ደጅህ ያለሁ ፡ ምንም የሌለኝና ሁሉን ከአንተ ምሻ ደካማ ለማኝህ እንጂ ሌላ አይደለሁም።ትንሿ ልቤ መምታቷን እስከምታቆምበት ቀን ድረስ ፡ ደጅህ እንድትሰነብት ፍቃድህ ይሁን!ከሁሉም ዕይታ ተሰውራ... ከአንተ በቀር!🥀🖤@strong_iman


S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
19 сент., 17:30
✅@strong_iman


S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
19 сент., 07:38
" ብልጣብልጥነትን ሽጠህ ገራገርነትን ግዛ "'Jelaludin RUMI '🥀🖤 @strong_iman


S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
18 сент., 12:30
አላህዬ ባሪያህ ፊት አታቁመን ብንሰግድ ብንለምን ዝቅ ብንል የሚያምርብን ላንተ ብቻ ነው...
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
18 сент., 08:06
✅@strong_iman

