gram news
Аватар канала የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

@sultan_54

ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=

ПроектыARРелигия

13,400подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    22 сент., 06:19

    የተከበሩ ዶ/ር ሸይኽ ሷሊሕ ሲንዲ (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ብለዋል፦«የሸይኹል ኢስላም (ኢብኑ ተይሚያ) እና የኢብኑል ቀይምን ኪታቦች እንዲሁም የነጅድ ሰለፊይ የደዕዋ መሪዎችን (ኢማሞችን) ኪታቦች ማንበብን አዘውትር፤ በ‹አድ-ዱረር አስ-ሰኒያህ› ውስጥ፣ በሸይኽ ዐብዱል-ለጢፍ ኢቢን ዐብዱር-ረሕማን ኢቢን ሐሰን ድርሰቶች ውስጥ፣ ወይም የአባታቸው ኪታቦች፣ ወይም የሸይኽ ሱለይማን ቢን ሰሕማን ኪታቦች፣ ወይም ከእነሱ ውጪ ባሉ የደዕዋው መሪዎች ኪታቦች ውስጥ ያሉትን (አንብብ)፤ እነዚህ እጅግ ታላላቅ ኪታቦች ናቸው፣ በተለይም የተውሒደል ዒባዳህን ጥርት አድርጎ ሳያወሳስቡ በሚገባ በማስረዳት ረገድ።የሸይኹል ኢስላምና የኢብኑል ቀይም ኪታቦችን በተመለከተ ደግሞ፣ እነዚህ የዒልም ፍለጋህን ያሳጥሩልሃል፤ ይህ በጉዳዩ ላይ ልገልጽበት የምችለው እጅግ አጭሩ አገላለጽ ነው፣ የዒልም ፍለጋህን ያሳጥሩልሃል፣ ከዒልም ጉዳዮች ውስጥ ዋናውን ቁም ነገር እና ምርጡን ይሰጡሃል፤ እንግዲህ አንተ የእውቀት ፈላጊ ሆይ! ይህቺ ለአንተ የምሰጣት ምክሬ ናት።»◄ [«ቀዋዒዱ አህሊስ-ሱንነቲ ወል-ጀማዐህ ፊል-ኢማኒ ቢ አስማኢላሂ ወ ሲፋቲህ» ከተሰኘው የትምህርት ኮርስ የተወሰደ]
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    19 сент., 10:35изменён

    Friday Khutbah -What Have you Prepared for Tomorrow???- Sheikh Abu Bakr zoud
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    19 сент., 04:37

    "أعظم الناس خذلاناً من تعلق بغير الله""ከሰዎች ውስጥ በህይወቱ በጣም ስንኩል ማለት፤ ከአላህ ውጭ ባለ አካል ልቡን ያንጠለጠለ ሰው ነው።" ✍ ኢብኑል ቀዪም
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    18 сент., 11:46

    Иллюстрация к посту канала የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)Иллюстрация к посту канала የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)
    1,730141091Открыть в Telegram
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    18 сент., 11:42

    የሸይኽ ሙሐመድ ኣደም አል-ኢትዮጲ ታሪክ ባጭሩ 1.ውልደት እና እድገት ታላቁ የሐዲስ ሊቅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢቢኑ ዓሊ ኢቢን ኣደም ቢን ሙሳ አል-ኢትዮጲ አል-ወለዊ ናቸው። በኢትዮጵያ ወሎ ውስጥ በ1366 ሂጅሪያ አካባቢ ተወለዱ። ያደጉት በዕውቀት እና በደግነት በታወቀ ቤተሰብ ውስጥ ሲሆን፣ ቁርኣንን በሕፃንነታቸው ከአባታቸው ከሸይኽ ዓሊ ኢቢን ኣደም እና ከሌሎች የ አካባቢው اኡለማዎች ዘንድ ቀሩ። በመቀጠልም በዚያ ዘመን ከነበሩ ታላላቅ መሻይኾች ዘንድ የእስልምና እና የአረብኛ ቋንቋ ኡሉሞችን በታወቁት የትምህርት ሥርዓቶች ተከታትለዋል። 2. ስደት እና በመካ ማረፍ ሸይኹ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ በመጓዝ በቅድስቲቱ መካ ከተማ ከመስጂደል ሐራም አጠገብ ተቀመጡ። በመካ በሚገኘው "ዳሩል ሐዲስ አል-ኸይሪያ" ውስጥ በመምህርነት ያገለገሉ ሲሆን፣ በሐረም ግቢም ለዕውቀት ፈላጊዎች የትምህርት ፕሮግራሞችን ያካሂዱ ነበር። ሕይወታቸውን በሙሉ የነቢዩን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ሐዲስ በማስተማር እና መጻሕፍትን በመጻፍ ለዲን አገልግሎት ጊዜያቸውን ሰጥተዋል። 3. የስለፍያ አቂዳቸው እና መንሃጃቸው ሸይኽ ሙሐመድ ኣደም አል-ኢትዮጲ በጠራው የስለፍያ እምነት (አቂዳ) እና በሐዲስ ባለቤቶች መንገድ ላይ ባላቸው ጽናት ይታወቃሉ። ይህም በትምህርቶቻቸው እና በማብራሪያዎቻቸው ላይ በግልጽ ይታያል፦ የአላህን ስሞች እና ባህሪያት ማረጋገጥ (ኢስባት)፦ አላህ ለራሱ ያረጋገጣቸውን እና መልእክተኛው (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ያረጋገጡላቸውን ስሞችና ባህሪያት ያለ ማዛባት (ታሕሪፍ)፣ ያለ ማስተባበል (ተዕጢል)፣ እንደ ምንነት ያለ መመስል
    1,730952Открыть в Telegram
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    18 сент., 03:13изменён

    ይህች ሀገር (መካ) ሁልጊዜም የተጠበቀችና ሰላማዊ ሆና እንድትቀጥል የተደረገ ዘላለማዊ ዱዓ።
    1,430видео291Открыть в Telegram
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    17 сент., 07:33

    ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    1,870файл206Открыть в Telegram
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    17 сент., 03:53изменён

    ከመመሳሰል አልፎ ዘፈን የሆነው ዘመናዊው ነሺዳ!በሰለፎች ዘንድ «ነሺዳ» ወይም «ሁዳእ» (የመንገድ ላይ እንጉርጉሮ) ማዳመጥ በምንም መልኩ አሁን እንደምናየው የዘፈን ልማድ አልነበረም። ይልቁንም በተወሰኑ አጋጣሚዎችና ለአጭር ጊዜ “መዝናናት” በሚያስፈልግበት ወቅት ብቻ የሚደረግ እንጂ የዘወትር ልማዳቸው ወይም የቀልባቸው ዋና ቀለብ አልነበረም። በሰለፎች ዘንድ ነሺዳ የሚደመጥባቸው ሁኔታዎች፦ በሥራና በአሰልቺ ጉዞ ጊዜ ብቻ መወሰኑ፦ እንጉርጉሮ የሚባለው ድካምን ለማቃለልና መንፈስን ለማነቃቃት ሲባል ብቻ ነበር፤ ለምሳሌ በኸንደቅ ቁፋሮ፣ በነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰፀም መስጅድ ግንባታ ወቅት፣ ወይም በበረሃ ጉዞ ላይ የግመል ተጓዦችን ለማበራታት ይደረግ ነበር። ቀላልና ድንገተኛ (ያልተዘጋጀበት) መሆኑ፦ ከሰለፎች (ቀደምት ደጋግ የዲን አበዎች)አንዳቸው ያለ ምንም "ተከሉፍ"(አለመጨናነቅ)፣ የድምፅ አጣጠል እና ፈሰት ስለጠና ሳይወስዱ፣ ዜማን ሳያወሳስቡ፣ ድምፅን ለማለዘብ ሳይሞክሩና ምንም ዓይነት የድምፅ መሣሪያ ሳይጠቀሙ አንድ ወይም ሁለት ስንኝ ያንጎራጉሩ ነበር። የዘፈን ቅርፅ የሌለው መሆኑ፦ ሰዎችን ሰብስቦ ማስዳመጥ፣ «ሙንሺድ» የሚባል የተለየ የሙያ ዘርፍ አለመኖሩና እራሳቸውን ለእንጉርጉሮ ስራ አለመመደብ፣ ወይም ለዚሁ ተብሎ ልዩ ፕሮግራም ማዘጋጀት በነሱ ዘንድ አልነበረም። ሰለፎች ነሺዳን የዘወትር ልማድ የማድረግ አመለካከታቸው፦ የቀልብ ዋና ቀለብ ቁርኣን መሆኑ፦ የእነሱ የዘወትር ልማድና ቀልባቸው ለማለዘብ አዘውትሮ ቁርኣንን ማንበብ፣ አላህን ማውሳት (ዚክር) እና ሸሪዓዊ እውቀትን መቅሰም ብቻ ነበር። በአ
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    16 сент., 21:04

    ኢስላማዊ ነሺዳ በብዙ ዘመናዊ ቅርጾቹ ከመጀመሪያው ሸሪዓዊ ፅንሰ ሀሳብ እና እሴት ዓላማው የወጣ ሲሆን፤ ከተፈቀደ የመዝናኛና የሞራል ማነቃቂያ መንገድነት ተቀይሮ የንግድ ዘፈንን ወደሚመስል የመዝናኛ ኢንዱስትሪነትና ቁርዓንን ማዳመጥን ወደ መጋፋት ተሸጋግሯል። ይህን እውነታ የሚክድ ሰው አላህ ልቦናውን ያጨለመበትና በስሜቱ የታወረ ሰው ብቻ ነው።
    1,960181282Открыть в Telegram
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    16 сент., 03:43изменён

    🪶 ኢማም አን-ነወዊይ እንዲህ ይላሉ፦ «የጠዋትና የማታ አዝካሮችን ሙሉ በሙሉ ለመተግበር እድሉን (ተውፊቅን) ያገኘ ሰው፤ ይህ ከአላህ የተሰጠው ትልቅ ፀጋና ችሮታ ነው፤ ለርሱም የምስራች እንለዋለን! ሁሉንም አዝካሮች ማለት ያልቻለ (የተሳነፈ) ሰው ደግሞ ከአጫጭር አዝካሮች መካከል የፈለገውን — አንድ አዝካር እንኳ ቢሆን — አጠር አድርጎ ያድርግ (ያብቃቃዋል)!» ‏📚المصدر : كتاب الأذكار (١٥٧).
    2,7902762Открыть в Telegram
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    14 сент., 06:29

    2,320стикер9Открыть в Telegram
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    14 сент., 06:14

    سؤال صريح.. لو عرضت حياتك ڪاملة بڪل تفاصيلها ڪ فيلم... هل تستطيع مشاهدته مع أهلك..؟ وعرضه أمام الناس..؟! إذا ڪان الجواب ( لا ) فأحسن انتاج الفيلم لأنه سيعرض يوم القيامه . ولا تجعل الله اهون الناظرين لك. وتخشي الناس والله أحق أن تخشاه.
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    13 сент., 04:37изменён

    ምስጋና ለአላህ ይሁንና! የአህሉሱና ወልጀማዐህ ኩቱቦች በዐቂዳ፣ በፊቅህ እና በስነ-ምግባር (ሱሉክ) ዘርፎች በተሟላ እና በተደራጀ መልኩ ይገኛሉ፤ እነሱም ከሌሎች አህሉል አህዋእ መጻሕፍት ሁሉ የሚያብቃቁ ናቸው። የስሜትና "የፊክር" ባለቤቶች የሚመጡ ኩቱቦችን ለመመልከት ዝም ብሎ በስሜታዊ ጉጉት ወይም በራሱ ላይ ባለው ከመጠን ያለፈ እምነት (ትዕቢት) የሚተማመን ሰው፣ በገዛ ኩራቱና ድፍረቱ ምክንያት ለፈተና ተዳርጓል። نسأل الله السلامة والعافية! والسلامة لا يعدلها شيء.
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    13 сент., 03:45

    ሰባሑል ኸይር!🌷 ተጠበሃል? ነገሮች ተወሳስበውበሃል? ተጨናነቀሃል? እንግዲያውስ! ​አይዞህ! እሱኮ የ"ፈረጃው" (ከጭንቀት መውጫው)የመጀመሪያዋ ምልክት ነውና አብሽር! የፈረጃው ብርሃን የሚፈነጥቀው መንገዶች ሁሉ ሲዘጉ እና ሁኔታዎች የተወሳሰቡ እና ጨለማ ሲሆኑ ነው። ​ይህም ደግሞ የአላህ (አዘወጀለ) ደንብ (ሱንና) ነው! ​{ መልእክተኞቹ [የሕዝቦቻቸውን ማመን] ተስፋ በቆረጡ እና (መልእክተኞቻቸው ከሐዲዎችን በማጥፋትና ምዕመናንን በማዳን ረገድ የገቡላቸው ቃል )በእርግጥም የተዋሹ መሆናቸውን ባሰቡ (በጠረጠሩ)ጊዜ (ለመልክተኞች)እርዳታችን መጣላቸው...} 📚 [ዩሱፍ: 110]
    2,6601471Открыть в Telegram
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    13 сент., 03:26

    ኢላሂ! ከ አንተ ሌላ ወደ ማንኛውም ፍጡር አታስጠጋን፤ በ አንተ የጠነከርን፣ በ አንተም ከዓለማት ሁሉ የተብቃቃን አድርገን። ኣሚን!
    2,5702064Открыть в Telegram
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    12 сент., 06:43изменён

    من هو سيد قطب للشيخ إلياس أحمد
    2,680файл113Открыть в Telegram
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    12 сент., 05:19изменён

    🔸ሸይኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "እኛ የምንለው ፦ ሰለፍ ማለት አህሉ ሱና ማለት ነው፣ የአህሉ ሱና መገለጫ ከነሱ ውጭ ለማንም አይሆንም።በጭራሽ! "አህሉ ሱና ወልጀማኣ ሲባል (ሰለፍዬች፣አሽኣሪዬች እና ማቱሪዲዮች ናቸው።" የሚል ተሳስቷል። ይህ ስሕተት ነው!! ሁሉም አህሉ ሱናህ ሊባሉ ይችላልን? ከሐቅ በኋላ ጥመት እንጂ ሌላ የለም። አንዱ ሌላኛው ላይ ምላሽ እየሰጠ እንዴት ሆኖ ሁሉም አሕሉ ሱና ሊሆኑ ይችላሉ? ይህ ሊሆን ፈፅሞ አይቻልም፣ምናልባት ሁለት ተቃራኒ ነገሮችን በአንድ ላይ ማሰባሰብ ከተቻለ እንጂ!! ከነዚህ አንጃዎች አንዱ ብቻ ነው አህሉ ሱና ሊሆን የሚችለው። እሱ ማነው? አሽኣሪያ? ወይስ ማቱሪዲያ? ወይስ ሰለፊያ? ሱናን የገጠመ እርሱ አሕሉ ሱና ነው፣ሱናን የተፃረረ እርሱ አሕሉል ቢድዓ ነው። እኛ የምንለው ፦ ሰለፍ ማለት አህሉ ሱና ማለት ነው ከሰለፊዮች ውጭ የአህሉ ሱና መገለጫ ከነሱ ውጭ ለማንም አይሆንም።በጭራሽ!"【"ሸርሑ ዐቂደቱ አልዋሲጢያ"(1/33_34)】
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    11 сент., 04:08

    قال الشيخ العلامة زيد المدخلي رحمه الله“وقهـــوةُ البُنِّ للأبــــدانِ مُنْعِشـــةٌ … مذاقُهَـــا مُمتــعٌ كالبُرِ والعسلِرفيقــةُ العُمْرِ في الأسفـارِ مُؤنسةٌ … كنفحةِ المِسْكِ إن فاحتْ بلَا جدلِوبُغْيةُ النَّفـسِ في الإصْبَاح مُبهجةٌ … تَسُرُّ إلْفًا مَتَى جــاءَتْ على مَهَلِِيـا حبَّذا الشِرْبَ إنْ صاغتهُ ماهِرةٌ … لِتُكْرِمَ الضَّيْفَ مِـنْ آتٍ ومُرْتحِــلفي كُــلِّ بيتٍ لَهَــا ذِكْرٌ ومَنْقَبَــــةٌ … تُضَاحِكُ الخِلَّ إينَاســاً بِـــلا خَطَـلِتقولُ مرحى وطول الوقتِ بَاسِمَةٌ … تُعِيدُ مَرْحَى رَفيــعَ القَـــدْرِ والمُثُلِ
    Иллюстрация к посту канала የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)Иллюстрация к посту канала የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    10 сент., 07:25

    «ሱኒይ» (የሱና ተከታይ) ማለት ስሜታዊ ፍላጎቶች፣ ቢድዐዎችና የተለያዩ የጥመት አንጃዎች በተወሱ ጊዜ፤ ወደ አንዱም አያዘነብልም፣ ለማናቸውም ወገንተኝነትን (ተዐሱብን) አያሳይም፤ ይልቁንም በቁርኣንና በትክክለኛው የነቢዩ ﷺ ሱና ላይ ብቻ ይጸናል።» አቡበጀር ኢብኑ ዐያሽ
  • የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

    8 сент., 19:11изменён

    አንዳንዶቹ እጅግ ወሰን ያለፈ አድናቆት ለዘመናዊ ግለሰቦች ባላቸው ስሜታዊ ተፅዕኖ መሸነፍ የተነሳ፤ ከነቢዩ ﷺ ባልደረቦች (ሶሃቦች) ይልቅ ለኋለኞች የበለጠ እንዲያደሉ እና እንዲቆረቆሩ ያደርጋቸዋል።