gram news
Аватар канала Sunnah

Sunnah

@sunah_channel

በዚህ ቻናል ከቁርዓንና ሀዲስ (ሱና) የተውጣጡ ፅሁፎች ፣ እንዲሁም አስተማሪ የሆኑ አጫጭር ፅሁፎችና ቪዲዮዎች ይቀርቡበታል። =اللهم أرنا الحق حقا وارزقنا اتباعه وأرنا الباطل باطلا... 🍃አላህ ሆይ ሀቅን በሀቅነቱ አሳየን ፤ የምንከተለውም አድርገን ባጢልን በባጢልነቱ አሳየን ፤ የምንርቀውም አድርገን🤲 🍁@sunah_channel🍁

ПроектыARРелигия

6,100подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Sunnah

    22 сент., 15:22

    አንድ ሰው ለኢማም ሐሰን አል-በስሪ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አላቸው ፦"የሌሊት ሰላት (ቂያሙል-ለይል) መስገድን እወዳለሁ፣ ለዚያም ውሃዬን አዘጋጃለሁ፤ ነገር ግን ለምን መነሳት አልችልም?" ኢማሙም እንዲህ አለው፦ "ኃጢአቶችህ አስረውሃል።"
  • Sunnah

    22 сент., 09:20изменён

    🔖ኢብኑል ጀውዚይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ❝ልብ በንፅህናዋና በጥራቷ ላይ አትቆይም፣ ይልቁንስ ትዝጋለች። የዚህ ጊዜ ፅዳትና ህክምና ያስፈልጋታል ህክምናዋም የእውቀት ኪታቦችን መመልከት ነው።❞📚 تلبـيس إبـلـيــس【290[➥https://t.me/sunah_channel
  • Sunnah

    22 сент., 04:27

    переслано из @tawhid_100

    القارئ هزاع البلوشي سورة الحجر
  • Sunnah

    21 сент., 15:24

    ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
  • Sunnah

    21 сент., 13:36

    ታቢዒዩ ሶፍዋን ብኑ ሱለይማን እንዲህ ብለዋል፦ليأتين على الناس زمان ، تكون هِمّةُ أحدهم فيه : بطنُهُ، ودينُهُ : هواه."በሰዎች ላይ ሀሳባቸው ሁሉ ሆዳቸው፣ ሃይማኖታቸው ደግሞ ስሜታቸው የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል።"[አልጁዕ፣ ኢብኑ አቢ ዱንያ ፡ 261]= የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    Иллюстрация к посту канала SunnahИллюстрация к посту канала Sunnah
  • Sunnah

    21 сент., 05:10

    «ውስጣዊ ማንነትህን አስተካክል፤ አሏህ ውጫዊ ገጽታህን ያስተካክልልሃል። ከአሏህ ጋር ያለህን ግንኙነት አስተካክል፤አሏህ ከሰዎች ጋር ያለህን ግንኙነት ያስተካክልልሃል። ለአኼራ ሕይወትህ ሥራ፤ አሏህም በዱኒያ ጉዳዮችህ ይበቃሃል። የዱኒያ ሕይወትህን ለአኼራ ሕይወትህ ሽጥ፤ ሁለቱንም ታገኛለህ። ሁለቱንም እንዳታጣ የአኼራ ሕይወትህን ለዱኒያ ሕይወትህ አትሽጥ።»📚🌱 سفيان الثوري رحمه الله
  • Sunnah

    19 сент., 17:28

    переслано из @sle_qelbachn1

    🤍ቀልብ እረፍት የምታገኘው፣ ወጣትነትም ከፈተና የሚጠበቀው በሐላል ጎጆ (በትዳር) ጥላ ስር ነው።በአላህ ፈቃድ በዚሁ «ስለ ቀልባችን» ቻናላችን ላይ፤ ✔️ ወደ ትዳር ለመግባት ላሰቡ፣ ✔️ ትዳር ለዘገየባቸው፣ ✔️ በትዳር ውስጥ ላሉና ቤታቸውን በሰኪና መምራት ለሚፈልጉ ሁሉ...🌸ከትዳር ማሰብ ጀምሮ እስከ ስኬታማ የትዳር ሕይወት አመራር ድረስ የሚያመላክት አንዲት ድንቅና አጭር ኪታብ በቅርቡ እንጀምራለን፣ ኢንሻ አላህ!🎯የቻናላችን ዋነኛ ዓላማ ቀልብን ማስተካከል እስከሆነ ድረስ፣ ወጣቱን ከዝሙት ታድጎ ወደ ሐላል ጎጆ ማመላከት የትምህርቱ ትልቁ አካል ነው ብለን እናምናለን።በዚህ ሐሳብ ላይ ምን ትላላችሁ? 👍 📱➔ t.me/Sle_qelbachn1
  • Sunnah

    19 сент., 04:05

    ☞ሸይኽ አማን አልጃሚይ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ❝የእውቀት ባለቤቶች እንደሚሉት ከከራማ አይነቶች መካከል ትልቁ ከራማ የሚባለው ባሪያው በዲን ላይ ቀጥ ማለቱ (ኢስቲቃማ)ነው።❞📚شرح قرة عيون الموحدين
    TelegramSunnahበዚህ ቻናል ከቁርዓንና ሀዲስ (ሱና) የተውጣጡ ፅሁፎች ፣ እንዲሁም አስተማሪ የሆኑ አጫጭር ፅሁፎችና ቪዲዮዎች ይቀርቡበታል። =اللهم أرنا الحق حقا وارزقنا اتباعه وأرنا الباطل باطلا... 🍃አላህ ሆይ ሀቅን በሀቅነቱ አሳየን ፤ የምንከተለውም አድርገን ባጢልን በባጢልነቱ አሳየን ፤ የምንርቀውም አድርገን🤲 🍁@sunah_channel🍁
  • Sunnah

    18 сент., 13:32

  • Sunnah

    18 сент., 05:18

    переслано из @tawhid_100

    ﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
  • Sunnah

    18 сент., 04:11изменён

    አውስ ቢን አውስ አስ-ሰቀፊ ( ረሂመሁላሁ ተዓላ) የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አለ፦❝...በጁሙዓ ቀን በትክክል የታጠበ፣ ከዚያም ወደ ኹጥባ በጊዜ የሄደ፣ በመጓጓዣ ሳይሆን በእግር የሄደ፣ ኢማሙ (ኸጢቡ) አጠገብ ቀርቦ የተቀመጠ፣ የሚያዳምጥና የማያወራ...የሆነ ሰው አመቱን ሙሉ እንደፆመና እንደሰገደ ይቆጠርለታል።❞📚ሐዲሱን፡ ኢማሙ አሕመድ፣አቡ ዳውድና ቲርሚዚ ዘግበውታል/ ሸይኽ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል (ሶሂህ አል-ጃሚዕ አስ-ሰጊር ቁጥር: 6405)❝...ዑለማዎች እንዲህ አሉ: ' ከመልእክተኛ (ﷺ) ሐዲሶች በአጠቃላይ ከዚህኛው ሐዲስ የበለጠ አጅር (ምንዳ) ያለው የበለጠ ምናውቀው የለም።'❞ 📚 [ሙርቃት አል-መፋቲህ ሸርህ ሚሽካት አል-መሳቢህ፣ (3/484)]➥https://t.me/sunah_channel
  • Sunnah

    17 сент., 12:36

    ማሳሰቢያ ~ ይሄ ማስታወቂያ በተደጋጋሚ በቻናሌ ላይ እንደሚታይ ሰዎች እየላኩልኝ ነው። እኔ እያስተዋወቅኩት እንዳይመስላችሁ። በሰው ቻናል ላይ እየመጡ የቴሌግራም Adን በመጠቀም የሚተዋወቁ ቻናሎችን ተጠንቀቁ።ችግሩን ለማቆም ፕሪሚየም አካውንት ያላችሁ ቻነሉን ቡስት በማድረግ 'ሌቭሉን' ከፍ በማድረግ እንድታግዙኝ ትናንት ያስታወስኩኝ ሲሆን የሚፈለገው መጠን ለመድረስ የተወሰነ ይቀረዋል። አሁንም የምትችሉ አላስፈላጊ ማስታወቂያዎችን ለማስቆም በተከታዩ ሊንክ ቡስት አድርጉልኝ ባረከላሁ ፊኩም፦t.me/boost/IbnuMunewor
    Иллюстрация к посту канала SunnahИллюстрация к посту канала Sunnah
  • Sunnah

    17 сент., 06:15

    🔖 ኢማም አህመድ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ብለዋል፡-"وَبِأَكْلِ الحَلَالِ تَطْمَئِنُّ القُلُوبُ وَتَلِينُ."❝ሀላል ምግብ በመመገብ ልቦች ይረጋጋሉ እና ይለሰልሳሉ።❞[الآداب الشّرعيّة(٤٤٥/١)]➥https://t.me/sunah_channel
  • Sunnah

    17 сент., 04:02

    переслано из @ibnumunewor

    ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
  • Sunnah

    16 сент., 10:30изменён

    አንድ ወንድም ሌላኛውን ወንድም የመውደድ ምልክቱ ለእርሱ ዱአ ማድረጉ ነው…قال السعدي - رحمه الله - :« الدعاء للشخص من أدل الدلائل على محبته، لأنه لا يدعو إلا لمن يحبه ».[ تيسير الكريم الرحمـن٧٣٢].➥https://t.me/sunah_channel
    Иллюстрация к посту канала SunnahИллюстрация к посту канала Sunnah
  • Sunnah

    16 сент., 05:18

    🎙ከሰለፎች አንደበት!አልኢማሙ ሻፊዒይ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦﴿لا أعلم علماً بعد الحلال والحرام أنبل من الطَّب، إلا أن أهل الكتاب قد غلبونا عليه﴾“ከሃላልና ሃራም (ከሃይማኖት) እውቀት በመቀጠል ከሕክምና የበለጠ (የከበረና የላቀ) እውቀት አላውቅም፤ ነገር ግን የኪታቡ ሰዎች (አህሉል ኪታብ) በዚህ ዘርፍ በልጠውናል።”📚 ሲየር አዕላሙ ኑበላ፡ 10/57
  • Sunnah

    16 сент., 04:25

    የማለዳ መልእክት (49) ~ ልጆቻችን አካዳሚ ትምህርት መማራቸው እና በዚህ ላይ መጎበዛቸው ይበል የሚያሰኝ ነው። በዚህ ላይ ማገዝና ሞራል መስጠትም ተገቢ ነው። ይሄ የሚሆነው በዲናዊ ትምህርት ሂሳብ ከሆነ ግን ትርፍ ሳይሆን ኪሳራ ነው።ልጆቻችን ሶላት ይሰግዳሉ ወይ? ቁርኣን እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን ይማራሉ ወይ? በዚህ በኩል ከሌሉ በአካደሚ ትምህርት ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸው ትርጉም የለውም። እንዲያውም ሊጎዳቸው ይችላል። ዲናቸውን ካላወቁ በየትምህርት ዓይነቶቹ ውስጥ የተሰነቀሩ ብልሹ አስተሳበቦችን ሳያመዛዝኑ ይውጣሉ። የዲንን ዋጋ እና የአለማመንን አደጋ በቅጡ ስለማይለዩ እንደዋዛ ከኢስላም ሊወጡ ይችላሉ። ስማቸው የሙስሊም የሆኑ ግን ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራን በየዩኒቨርሲቲው ውስጥ አሉ። የአካደሚ ትምህርት ደረጃቸው የሚያላብሳቸው ትእቢት ስላለ ምክር ለመስማትም ዝግጁ አይደሉም። (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ስማቸው የሙስሊም የሆኑ፣ ግን ከነ ጭራሹ እስልምና ውስጥ የሌሉ፣ ሰው ግን ሙስሊም አድርጎ የሚያስባቸው ሁለት ዶክተሮችን አውቃለሁ።)በሃገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ልጆችን ማበረታታትና መሸለም ጥሩ ሆኖ ሳለ መነጋገሪያ ያደርግንበት መንገድ ግን በጣም የተጋነነ ነው። ቁርኣን ሒፍዝ የጨረሱ፣ በተለያዩ ሃገራት ለአመታት ተንከራተው ጥሩ የዒልም ደረጃ ላይ የደረሱ ደረሶችን ግን ዞሮም የሚያያቸው የለም። ከስር እየመጡ ላሉት ተተኪዎች ምንድነው እያስተላለፍን ያለነው? ይህንን የተራራቀ አቀራረባችንን እያዩ ለዲናቸው ትኩረት ይሰጣሉ ወይ?የዲን ትምህርት ለምን
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
  • Sunnah

    15 сент., 16:29

    переслано из @kedmiyaletewhiid

    በዉዱእ ጊዜ ወጣት ጠንካራ ሁን ፣ አዳርሰህ ዉዱእ አድርግ፣በሶላት ጊዜ ሽማግሌ ሁን፣ ቀስብለህ ተረጋግተህ ስገድ፣በዱዓ ጊዜ ህፃን ሁን፣ ችክ ብለህ ተማፅነህ ለምን።ብለዋል ደጋጎቹ።
  • Sunnah

    15 сент., 04:28

    🔖በዚህ ምድር የምታየው መልካም ነገር ሁሉ ሰበቡ ተውሂድ ሲሆን በተቃራኒው የምናየው ችግርና ሰቆቃ ደግሞ ሰበቡ ሽርክ ነው።➥https://t.me/sunah_channel
    Иллюстрация к посту канала SunnahИллюстрация к посту канала Sunnah
  • Sunnah

    14 сент., 15:59

    переслано из @sle_qelbachn1

    ​«ብሶቱን ለሰው የነገረ — ሸክሙ ይከብዳል፤ ብሶቱን ለአላህ የነገረ — ጭንቀቱ ይረግፋል!»
    Иллюстрация к посту канала SunnahИллюстрация к посту канала Sunnah