Последние посты

Tamrin Motors
11 сент., 06:12
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ታምሪን ሞተርስ የሱዙኪ ህጋዊ ወኪል እና አከፋፋይ። መልካም አዲስ ዓመት! 🌼✨


Tamrin Motors
6 сент., 09:42
ACROSS 2026 Specification ✔️ Engine - 1.5L K15C DualJet, 4-cylinder petrol ✔️ Displacement - 1,462 cc ✔️ Hybrid System-12V SHVS Mild Hybrid ✔️ Maximum Power - 76 kW / 103 HP ✔️ Maximum Torque - 136.8–137 Nm ✔️ Transmission - 6-speed automatic ✔️ Drive - 4WD ✔️ Fuel - Petrol ✔️ Fuel Consumption - 5L/100 km ✔️ Fuel Tank Capacity - 45 L ✔️ Seating Capacity - 5 passengers ✔️ Length - 4,360 mm ✔️ Width - 1,795 mm ✔️ Height - 1,655 mm ✔️ Wheelbase - 2,600 mm ✔️ Ground Clearance - 210 mm ✔️ Tyres - 215/60 R17 ✔️ Kerb Weight - 1,300 - 1,325 kgs




Tamrin Motors
30 мар., 12:33
Major Specifications:- 🚗 Model: Suzuki Grand Vitara (Smart Hybrid) 💪 Engine: 1.5L K-Series | 103 PS ⚙️ Transmission: 6-Speed Automatic 🛞 Drive System: 4 Wheel Drive (AllGrip Select)⛽️ Fuel Efficiency: 21 km/L — Go further for less! 📏 Ground Clearance: 210 mm — Built for any terrain 🛢 Fuel Tank: 45 Liters🧠 Smart Hybrid Technology ⚡️ Fuel saving performance ⚡️ Smooth driving experience ⚡️ Eco-friendly system🛑 Safety & Control: ✔️ Front Ventilated Disc Brakes ✔️ Rear Solid Disc ✔️ Electric Power Steering




Tamrin Motors
30 мар., 09:29
ዕድሉ ሳያመልጥዎት ዛሬውኑ ይወስኑ!" 📢በታምሪን ሞተር (Tamrin Motor) የቀረበው የሱዙኪ ዲዛየር (Suzuki Dzire) የማስታወቂያ ቅናሽ ገበያ ላይ ውሏል። አሁኑኑ በመወሰን የዘመናዊው Smart Hybrid መኪና ባለቤት ይሁኑ። ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ዛሬውኑ ይደውሉልን! ታምሪን ሞተር - የእርስዎ አስተማማኝ አጋር!አድራሻ📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል! 📞 0975191919 / 0998312527


Tamrin Motors
30 мар., 09:29
መደበኛ ሰርቪስ በዋናው መስሪያ ቤታችን! የመኪናዎ ደህንነት እና ጥንካሬ ያሳስብዎታል? እንግዲያውስ የታምሪን ሞተርስ ባለሙያዎች መኪናዎን ለመንከባከብ ዝግጁ ናቸው። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ • የዘይት ቅየራ (Oil Change) • የዘይት ማጣሪያ ቅየራ (Filter Replacement) • AC and air filter ማፅዳት እና መቀየር • የጎማ እና የእግር ፍተሻ • የፍሬን እና ፍሪሲዮን ሸራ ፍተሻ • አጠቃላይ የፈሳሽ መጠን ፍተሻ እና ሙሌት • የባትሪ ጥንካሬ ምርመራ • የመኪና እጥበትን ጨምሮ ሌሎች መደበኛ አገልግሎቶችን እንሰጣለን አድራሻ፦ ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል!


Tamrin Motors
30 мар., 09:29
የዘመኑን ቴክኖሎጂ ከውበት ጋር አዋህዶ የያዘው አዲሱ ሱዙኪ ዲዛይር ለከተማም ሆነ ለረጅም መንገድ ጉዞ ተመራጭ የሚያደርጉት ልዩ ባህሪያት፡ •የሃይብሪድ ቴክኖሎጂ፡ •1.2L Dualjet ሞተር፡ አስተማማኝ ጉልበትና ፍጥነት። •ዘመናዊ የመዝናኛ ስክሪን፡ ጉዞዎን በደስታ የሚያሳልፉበት የንክኪ ስክሪን ሲስተም። •አውቶማቲክ የፍጥነት መቆጣጠሪያ (Cruise Control)፦ እግርዎን ሳያደክሙ በቋሚ ፍጥነት እንዲነዱ የሚረዳ። •ልዩ የነዳጅ ቆጣቢነት፡ ለኪስዎ ተስማሚ የሆነ እጅግ በጣም አነስተኛ የነዳጅ ፍጆታ።አድራሻ 📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል! 📞 0975191919 / 0998312527 🌐 ድረ-ገጽ፦ www.tamrin.com.et


Tamrin Motors
30 мар., 09:29
አዲሱን የሱዙኪ ግራንድ ቪታራ (Suzuki Grand Vitara) መኪናዎን ይበልጥ ምቹ እና ማራኪ የሚያደርጉ ኦሪጅናል ዕቃዎችን ይዘንልዎ ቀርበናል። • Sporty Body Kit: ለየት ያለ ግርማ እና ስፖርታዊ ገጽታ። • Roof Carrier: ለተጨማሪ ጭነት እና ለረጅም ጉዞ ምቾት። • Premium Seat Cover: ለቤተሰብዎ ምቾት የሚሰጥ እና የመኪናዎን የውስጥ ክፍል የሚያስውብ ዘመናዊ ልባስ። • Rear Spoiler: መኪናዎ ከበስተጀርባ የተሟላ ውበት እንዲኖረው። ✅ ለሁሉም መለዋወጫዎች የ 1 ዓመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን! መኪናዎን በኦሪጅናል ዕቃዎች በማስዋብ የጥራት ተጠቃሚ ይሁኑ።አድራሻ 📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል! 📞 0975191919 / 0998312527 🌐 ድረ-ገጽ፦ www.tamrin.com.et


Tamrin Motors
30 мар., 09:29
ግራንድ ቪታራ፡ 🏔🚗 ከሱዙኪ ግራንድ ቪታራ ጋር ጉዞው ራሱ ልዩ ትርጉም አለው! በማንኛውም አስቸጋሪ መልከዓ ምድር ላይ ያለ ምንም ስጋት የሚያሽከረክሩት ፣ ኃይልን እና ዘመናዊነትን አጣምሮ የያዘ ድንቅ መኪና። አሁኑኑ በታምሪን ሞተርስ በኩል በመግዛት፣ ከሙሉ የኩባንያ ዋስትና ጋር የህልም መኪናዎን ባለቤት ይሁኑ! ✨አድራሻ 📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል! 📞 0975191919 / 0998312527 🌐 ድረ-ገጽ፦ www.tamrin.com.et


Tamrin Motors
13 февр., 10:59
ታምሪን ሞተርስ የሱዙኪ ባለቤቶችን ፍላጎት ያማከለ ፈጣን እና ጥራት ያለው የሰርቪስ አገልግሎት በመሃል መገናኛ እንድሚያቀርብ ያውቃሉ? • መደበኛ ሰርቪስ፦ ጊዜዎን የሚቆጥብ ቀልጣፋ አገልግሎት። • ኦሪጅናል መለዋወጫዎች፦ ለተሽከርካሪዎ ረጅም ዕድሜ ኦሪጅናል እቃዎችን ብቻ እንጠቀማለን። • ብቁ መካኒኮች፦ በሰለጠኑና ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የታገዘ ጥገና። በሥራ ሰዓት፦ከሰኞ እስከ አርብ፡ [ጠዋት 2:00 - ምሽት 1:00] ፣ ቅዳሜ፡ [ጠዋት 2፡00-11፡00] በጥገና ማዕከላችን በመምጣት የጥራት ልዩነቱን ይመልከቱ።አድራሻ 📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፦ 0977003506/0911258989 🌐 ድረ-ገጽ፦ www.tamrin.com.et


Tamrin Motors
12 янв., 13:48
ለሱዙኪ መኪናዎ ኦሪጅናል መለዋወጫዎችን ከታምሪን ሞተርስ ያገኛሉ!በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል እና አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ ኦሪጅናል የሆኑ የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር አቅርቧል! የሱዙኪ መኪናዎን ጥራትና ብቃት ለመጠበቅ ኦሪጅናል መለዋወጫዎችን ይጠቀሙ።አድራሻ 📍 ሳሪስ አደይ አበባ 📞 0933641371/ 0953717171 🌐 www.tamrin.com.et#TamrinMotors #KeepItOriginal #SuzukiService #StaySuzuki


Tamrin Motors
8 янв., 08:25
በዓሉን በአዲስ መኪና! 🎁✨የገና ስጦታዎን አሁኑኑ ይዘዙ! 🎄🚢 አዲሶቹ Hybrid Dzire መኪናዎች ታምሪን ሞተርስ ወደ ሀገር ውስጥ በማስግባት ላይ ነው። ይህ የገና በዓል ሳይረፍድብዎ አዲስ መኪና ባለቤት የሚሆኑበት ልዩ አጋጣሚ ነው። ቀድመው ይመዝገቡ!አድራሻ 📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL አጠገብ ያገኙናል! 📞 0975191919 🌐 www.tamrin.com.et #TamrinMotors #SuzukiDzire #Hybrid#መኪና


Tamrin Motors
6 янв., 10:29
ለደህንነትዎ ቅድሚያ የሚሰጥ ምርጥ ምርጫ - ሀይብሪድ ሱዙኪ ዲዛየር (Hybrid Suzuki Dzire)! 🚗✨ታምሪን ሞተርስ የቤተሰብዎን ደህንነት እና ምቾት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የ5-ኮከብ NCAP የደህንነት ደረጃ ያለውን ሱዙኪ ዲዛየር አቅርቦሎታል። በቴክኖሎጂ የበለፀጉ የደህንነት አማራጮችን አቀናጅቶ የያዘ በመሆኑ ለጉዞዎ ሙሉ እምነትን ይሰጥዎታል።ለምን ሱዙኪ ዲዛየርን ይመርጣሉ?•ባለ 5-ኮከብ NCAP የደህንነት ደረጃ፡ •የላቀ የኤርባግ ሲስተም (Advanced Airbag System)፡ •ጠንካራ የመኪና አካል (Strong Body Structure):የበዓል ቅናሽ ላይ እንገኛለን! አሁኑኑ ይደውሉልን።አድራሻ 📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL አጠገብ ያገኙናል! 📞 0975191919 🌐 www.tamrin.com.et#TamrinMotors #SuzukiDzire #Hybrid#መኪና


Tamrin Motors
25 дек. 2025 г., 11:15
ለእርስዎ የተዘጋጀ አዲስ Hybrid Dzire መኪና!ከውጫዊ ውበት ጀምሮ እስከ ውስጣዊ ምቾት ያጣመረውን Hybrid Dzire ታምሪን ሞተርስ አቅርቦሎታል።📣 ዛሬውኑ ይጎብኙን!አድራሻ 📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL አጠገብ ያገኙናል!ወይም 0975191919 0975212121 ላይ ይደውሉልን!🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶 #SUZUKI #NowAvailable#SuzukiEthiopia


Tamrin Motors
29 нояб. 2025 г., 08:54
ለዕለታዊ ጉዞዎች አስተማማኝ 00 ኪ.ሜ መኪና!ምቹ፣ ነዳጅ ቆጣቢ እና ለከተማ ጎዳናዎች ተስማሚ የሆነው SUZUKI ALTO ከታምሪን ሞተር ያገኙታልወጪዎን ቆጥቦ በሊትር እስከ 24 ኪሎ ሜትር ድረስ የሚሄደውን Suzuki ALTO ከታምሪን ሞተርስ በተመቻቹ የብድር አማራጮች መግዛት ይችላሉ!📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መስቀለኛ መንገድ ላይ ከDHL አጠገብ ከሚገኘው ሾውሩም በመምጣት ይጎብኙን!ለበለጠ መረጃ 0975212121 0975191919 ላይ ይደውሉልን!🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶 #suzuki #alto #Ethiopia


Tamrin Motors
5 нояб. 2025 г., 12:24изменён
ታምሪን ሞተርስ በሱዙኪ ዕውቅና ባገኙት መካኒኮቻችን የደንበኞቻችን ምቾት ጠብቆ በተለያዩ አማራጮች አስተማማኝ የመኪና ሰርቪስ ፣የመካኒካል ጥገናዎች፣ ኤሌክትሪካል ጥገናዎች እና የቦዲ ጥገና አገልግሎት ያገኛሉ!ለሱዙኪ መኪናዎ ሁሌም ትክክለኛውን ሰርቪስ ይምረጡ! ታምሪን ሞተርስን በመጎብኘት የሱዙኪ ማረጋገጫ የተሰጠውን የመኪና ሰርቪስ ልዩነት ይመልከቱ!🛡ለሚጠቀማቸው መለዋወጫዎች የሱዙኪ ካምፓኒ ልዩ የአንድ አመት ዋስትና ይሰጣል።1, ከፍተኛ ደረጃ ባላቸው መካኒኮች ጥራት ያለው ጥገናና የሰርቪስ አገልግሎት 📍ሳሪስ አደይ አበባ ቀይ መስቀል አከባቢ2. ፈጣን የቦዲ ጥገና አገልግሎት 📍ጎተራ ፔፕሲ ፍለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎለበለጠ መረጃ 0953717171 0977003225 ላይ ይደውሉልን!🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶


Tamrin Motors
24 окт. 2025 г., 12:56
ብዙ አይነት የዲዛየር ሞዴል አለ GLX እና GL እንዲሁም አውቶማቲክ እና ማንዋል ትራንስሚሽን ጨምሮ ሁሉንም አይነት ሞዴሎች ታምሪን ሞተርስ ላይ ያገኛሉ የመረጡትን ሞዴል በካሽ ወይም 50% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል መወስድ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ 0975191919 0975212121 ይደውሉልን!🟦 ታምሪን ሞተርስ!🟧


Tamrin Motors
15 сент. 2025 г., 16:18
ማንዋል ተሽከርካሪዎች ምርጫችሁ ለሆኑ ዲዛየር በማንዋል 00KM ታምሪን ሞተርስ ላይ ያገኛሉ! የቀሩን ውስን ቁጥሮች ስለሆኑ ዛሬውኑ ይወስኑ! ለበለጠ መረጃ 0975121212 0975212121 ይደውሉልን!🟦 ታምሪን ሞተርስ የሱዙኪ ኩባንያ ህጋዊ ወኪል እና አከፋፋይ!🟧


Tamrin Motors
11 сент. 2025 г., 10:29
Dear Tamrin Motors Suzuki Family, We wish you and your beloved family a New Year 2018 to be prosperous, delightful and full of love!!


Tamrin Motors
23 июл. 2025 г., 15:13
በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ ኦሪጅናል የሆኑ የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር አቅርበናል!📍 ሳሪስ አደይ አበባ 📍 22 ማዞሪያከሚገኙት የሽያጭ ሱቆቻችን በመሄድ በኦሪጅናል የመለዋወጫ ዕቃዎች የመኪናዎን ደህንነት ይጠብቁ!ለበለጠ መረጃ 0933641371 0953717171 ላይ ይደውሉልን!🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶#KeepItOriginal #SuzukiService #StaySuzuki


Tamrin Motors
18 июл. 2025 г., 06:00
መኪናዎ አስተማማኝ የአገልግሎት ጊዜ እንዲኖረው እና ነዳጅ ቆጣቢ እንዲሆን ከፈለጉ ምርጫዎ Suzuki Alto ሊሆን ይገባል!በሊትር እስከ 21 ኪሎ ሜትር ድረስ የሚሄደውን Suzuki ALTO ከታምሪን ሞተርስ በተመቻቹ የብድር አማራጮች መግዛት ይችላሉ!📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት DHL አጠገብ ከሚገኘው ሾውሩም በመምጣት ይጎብኙን!ለበለጠ መረጃ 0975121212 0975272727 ላይ ይደውሉልን!🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶 #suzuki #alto #Ethiopia

