Последние посты

ትዳር እና ኢስላም
23 сент., 19:48изменён
🍂አመስግን!ስንት እና ስንት ልጆቹን የሚያበላ አጥቶ የሚጨነቅ፣ ለመድረሳ እና ለትምህርት ቤት የሚከፍለው አጥቶ ልጆቹ ከጓደኞቻቸው ኋላ የቀሩበት፣ ታሞ መታከሚያ እና የመድሃንት መግዣ አጥቶ ከበሽታው ጋር የሚታገል። ብቻ ምን አለፋህ ችግራቸውን ግልፅ የማያደርጉ ግን በእጅጉ ዱንያ የፈተነቻቸው፣ ለብሰው ሲወጡ ችግራቸው የማይታይ ብዙዎች አሉ። ታድያ ባይሞላልህም ፈተናዎችህ ብዙ ካልሆኑ አመስግን። ካንተ የባሱ ብዙ አሉና።https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
ትዳር እና ኢስላም
23 сент., 19:19изменён
✍በድህነት ያደገ ችግርን አሳልፎ ያደገ ዛሬ ላይ ቢደላው የመጣበት አይረሳም።ትንሽ ሲደላን የመጣንበት ምንረሳ ሰዎች ለቸገራቸው ሰዎች እንዘን።
ትዳር እና ኢስላም
23 сент., 14:20
⚠️ትብብር‼️በቤተሰብ አቅም ማነስ ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋረጡ 2 ህፃናት ነበሩ የመንግስት እንዳይገቡ አካባቢው የመንግስት የለም። ራቅ ያለ ቦታ እንዳይሄዱ በታክሲ መመላለስ አይችሉም። አላህ አቅም የሰጣቹ ወንድም እህቶች ቢያንስ የምዝገባ እና የሁለት ወር የሚከፍልላቸው ካለ @AbuHuzeyfah አውሩኝ ከቤተሰባቸው ጋር አገናኛቹዋለሁ። አላህ ይቀበላቹ
ትዳር እና ኢስላም
23 сент., 13:57
የሹዐይብ ሴት ልጆች የአባታቸውን እርጅና፣ የእንስሳዎቻቸውን ጥምና የሥራውን አድካሚነት እያወቁም ከወንድ እረኞች ጋር አልተደባለቁም። ይልቁንም ወንዶቹ ጨርሰው እስኪሄዱ በትዕግሥት ጠበቁ።ዛሬ ግን አንዳንዶቹ ለትናንሽና ለትርፍ ነገሮች ወይም ለዱንያ ፍለጋ ሲሉ ከባዕድ ወንዶች ጋር መደባለቅና አብሮ አንድ ቦታ ላይ መገለል መደበኛ ነገር እየሆነ መጥቷል።ዕንቁ የሆኑና አላህን የሚፈሩ ሴት በችግር ውስጥም ቢሆኑ ሐያዕን ከመላበስ አይወገዱም! t.me/ibrahim_furii
ትዳር እና ኢስላም
23 сент., 00:42
سرّ العلاقات العميقة بساطة التعامُل .. ጥልቅ የሆነ ግንኙነት ሚስጥሩ ገራገር የሆነ አኗኗር ነዉ ‼️


ትዳር እና ኢስላም
22 сент., 18:41
переслано из @bin_husseynfurii
ተመልከቱ የሆነ ሰው እየቀረፃቸው እንደሆነ ሲያውቁ ያሳዩት አክትያ አላህ ሀያእ ግን ለሴት ልጅ እንዴት ያለ ውበቷ ነው‼بارك الله فيكما
ትዳር እና ኢስላም
22 сент., 18:29
ባለንበት ዘመን ሁሉም ነገር በፍጥነት እየተቀያየረ ነው። አስተውላችሁ ከሆነም አብዛሀኛው ነገር ሁሉም በሚባል ደረጃ ከቴክኖሎጂ ጋር እየተጣመረ ነው። በዚህ ሰአት ቴክኖሎጂን በደንብ የተዋወቁና መጠቀም የሚችሉ ሰዎች እንዲሁም ተቋማት ናቸው ከመንጋው ተለይተው የተሻለ ውጤታማ መሆን የሚችሉት።እኛም እንደሙስሊም ኡማ ወደኋላ ልንቀር አይገባም። ይህን ዘርፍ ተቀላቅለን ኢስላማዊ እሴቶቻችንን በጠበቀ መልኩ ራሳችንን ቤተሠባችንን እንዲሁም ሙስሊሙን ኡማ ልንጠቀምበት ይገባል። ሙስሊም ቀውይ ነው መፍዘዝና ወደኋላ መቅረት አያምርብንም።ሀይማኖታዊ እሴቴን ባከበረ መልኩ የት ልማር ብላችሁ ካሠባችሁ አንድ ተቋም ልጠቁማችሁ Riseup tech Solution ይባላሉ ሴቶችን በሴት እንዲሁም ወንዶችን በወንድ መምህራን🖥 Fullstack(MERN) 💻 Python Programming 🖥 Basic Computer Skill 🎨 Graphic Design 🎬 Video Editing 🇬🇧 English 🇸🇦 Arabic እና ሌሎች ተፈላጊ ክህሎቶች ያስተምራሉ።
ትዳር እና ኢስላም
22 сент., 17:10
አንተ በሀራም ተሳስተህ ከነበረ ተውበት አድርግ ግን ቢክራ ካልሆነች አላገባም ብለህ አትደንፋ መጀመሪያ አንተ ያበላሸሀት ሴት ማን ያገባታል ??? እሷም እንዳንተ ተውበት ካደረገች በቂህ ናት🙌🚨ቢክራዎቹ ለቢክራ ወንዶች ብቻ የተገቡ ናቸው
ትዳር እና ኢስላም
22 сент., 10:49
ለፈገግታ ~ ከወሎ ወደ አዲስ አበባ የመጣች ሙስሊም ናት። ክርስቲያን ዘመዶቿ ልጃቸው ትምህርት ጨርሶ ተመርቆ ኖሮ ድል ያለ ድግስ አዘጋጅተዋል። እቤታቸው እንደገባች ግድግዳ ላይ የተሰቀለ "የእየሱስን" ምስል ተመለከተች። "ይሄ ነው የተመረቀው ልጃችሁ?" ብላ ጠየቀቻቸው። እሷ እንዴት ብላ የ"ፈጣሪያቸውን" ምስል ይሰቅላሉ ብላ ታስብ?እውነተኛ ገጠመኝ ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
ትዳር እና ኢስላም
22 сент., 01:26изменён
✍ከልባቸው ፍቅር የሚሰጡ ውቦችከነፍሷ በላይ የምትወድህ እና በአንተ ዓለም ውስጥ ልዩ ቦታ ያላት አንዲት እንስት አለች። ይህቺ ሴት በነጻነት የምትተነፍሰው እና የልቧን ምስጢር ሁሉ ያለምንም ፍርሃት የምታዋይህ አንተ ፊት ብቻ ነው። ለአንተ የምታሳይህ የፍቅር ዓይን እና የምትሰጥህ እንክብካቤ ከሌላው ዓለም ፈጽሞ የተለየ ነው።ከአንተ ጋር ስትሆን ቀልዱንም ቁምነገሩንም ቀላቅላ የምታብድልህ ልዩ እብድ ትሆናለች። እንዲህ እንዳሻት የምትሆነው በአንተ ስለምትሰክንና ፍጹም ስለምትተማመንብህ ነው። በአንተ እቅፍ ውስጥ የትኛውም ምድር ላይ የማይገኝ ሰላምና እረፍት ይሰማታል። ከሌሎች ሰዎች ጋር ስትሆን ግን የንግግሯን ጥንካሬ እና ክብሯን ለማስጠበቅ የምታደርገውን ተጋድሎ ታያለህ። ከአንተ ውጭ ባለው ዓለም ውስጥ አንተ ዘንድ እንደምታያት ዓይነት ለስላሳ አትሆንም።ይህቺ ልዕልት በሕይወትህ ውስጥ ልትመጣ የምትችለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ከእርሷ ጋር አብሮ የሚመጣው ንጹሕ ፍቅርና መታደል ድጋሚ አይገኝም። ወይ ጠብቀህ አብረሃት ትዘልቃለህ አሊያም እርሷን በማጣትህ ትከስራለህ። በኋላ ላይ የእርሷን ዓይነት ስሜት አንድ ፐርሰንት እንኳ ያላትን ሴት ፍለጋ ብትንከራተትም አታገኛትም።ስለዚህ በዚህ ልክ የሚወዷችሁን እመቤቶች አክብራችሁ ጠብቁ።
ትዳር እና ኢስላም
21 сент., 18:35изменён
ስንትና ስንት ወንጀል እየሰራን በየ ቀኑ አላህን እያመፅን አላህ ግን አይባችን ሰትሮልናልአልሀምዱሊላህ አላህ እንደ ሰው ልጅ አይደለም የሰው ልጅ አስተሳሰብ እንደዚህ ነው አንድ ቀን ስታጠፋ ቢያገኝህ ሊያዋርድህ ሊፈርድብህ ይቾክላልይህ ልጅ ጫማ መስረቁን አስነዋሪ ስራ ነው ግን ቅጣቱ በዚህ መንገድ መሆን አልነበረበትም ባይ ነኝ በአግባቡ መምከር እንጂ አይቡን ለሰው በማሳየት ማዋረድ ትክክል ሊሆን አይችልም https://t.me/tdarna_islam


ትዳር እና ኢስላም
21 сент., 12:33
አድስ የገባ ንፁህ የጫካ ማርባሉበት እንልካለን ማዘዝ ለምትፈልጉ በ 09 30 32 05 04 09 42 81 99 70 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ። ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_botአድራሻየ ደሴ መናፈሻአድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy



ትዳር እና ኢስላም
21 сент., 09:53
🚨ዱንያ ላይ ከትልቅ ፈተና ውስጥ አንዱ ላንተ ያልተፃፈልህን ሰው ከመጠን በላይ መውደድ ነው
ትዳር እና ኢስላም
21 сент., 09:29изменён
ኢብሊስ በጣም ብዙ ሰራዊት አለውከሰራዊቶቹ መካከል እሱ ዘንድ በጣም ተወዳጅ የሆነውባል እና ሚስትን የሚያጣላ ሰራዊት ነው።
ትዳር እና ኢስላም
21 сент., 06:33
✍አብዝተህ ስትፈልገው ይበልጥ የሚያስጠጋህ አላህ ብቻ ነው።💫ሰዎች አብዝተህ ስትፈልጋቸው ለማኝ ያደርጉሀል።
ትዳር እና ኢስላም
21 сент., 04:20
በአላህ ቃል (ቁርኣን) በሚጀመሩ እነዚያ የጠዋት ጊዜያት ላይ የአላህ በረከት ይውረድ!❤️ደህና አደራችሁ/መልካም ጠዋት ወዳጆቼ! 🩷ትላንት በግራ መጋባት ያጣነውን ነገር ዛሬ ትኩረት መስጠትን እንማርበት።ባለፈው ነገር ላይ አይዞኝ (ምንም ችግር የለውም) የዛሬውን የማስተካከያ ከባድነትና ባለፈው ነገር ላይ የማዘንን ድካም በአንድ ላይ አናከማች።ዛሬ አዲስ ቀን ነው! ከአላህ ዐዘ ወጀል ለእኛ የተሰጠ ስጦታና ጸጋ ነው። ስለዚህ ጸጋውን በጥሩ ሁኔታ እንቀበል ጸጋ ለጋሹንም እናመስግን ባለፈው ነገር ላይም አይዞኝ (አይክፋን)።..🌸✍ bint ali
ትዳር እና ኢስላም
21 сент., 03:38изменён
🎀ᥲᥣᥕᥲᥡ᥉ rᥱmᥱmᑲᥱr 𝗍һᥲ𝗍 ᥲᥣᥣᥲһ᥉ ძᥱᥴі᥉і᥆ᥒ᥉ ᥲrᥱ ᑲᥱ𝗍𝗍ᥱr 𝗍һᥲᥒ ᥙr ᥕі᥉һᥱ᥉ሁሌም ቢሆን የአላህ ምርጫ ካንተ ፍላጎት የተሻለ መሆኑን አስታውስ


ትዳር እና ኢስላም
20 сент., 23:44



ትዳር እና ኢስላም
20 сент., 19:50изменён
ብዙ ሞክሮ ነበር 🤣እህቱን ለመደብድብ እንደዚህ ፈትዋ ጠይቆ የሚመጣ ወንድም ያብዛልንእንኳን ደስ አለሽ አንቺ ግን ተርፈሻል 🙌t.me/tdarna_islam
ትዳር እና ኢስላም
20 сент., 17:40
ለፍች ኬክ ተዘጋጅቶ ባይ ባይ እየተባለ በሚቆረስበት ዘመን ላይ ነን ።ብቻ ከባድ ነው አላህ ይዘንልን አሏሁል ሙስተዓን
