Последние посты

Tech News Et
22 сент., 17:42изменён
Nvidia ለህክምና ተቋማት የሚሆን "BioNeMo" አዲስ AI ፕላትፎርም ይፋ አደረገ! 🧪💊 ኤንቪዲያ (Nvidia) የመድኃኒት አሰራርን እና የፕሮቲን መዋቅሮችን በሴኮንዶች ውስጥ ለመተንተን የሚያስችል BioNeMo የተሰኘ አዲስ የሱፐርኮምፒዩቲንግ AI አሰራር ለአለም አቀፍ የጤና ተመራማሪዎች ክፍት ማድረጉን አስታወቀ።SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
22 сент., 12:05
AbbVie እና Iambic በ$1.5 ቢሊዮን ዶላር የAI መድኃኒት ምርምር ጥምረት ፈጠሩ! 🧪💊 የባዮቴክኖሎጂው ግዙፍ ኩባንያ AbbVie ከIambic Therapeutics ጋር በመተባበር አዲስ የህክምና እና የመድኃኒት ግኝቶችን በAI ለማፋጠን የሚያስችል ግዙፍ የባዮ-ቴክ ስምምነት ዛሬ ተፈራረመ። Iambic የተሰኘው የAI ፕላትፎርም "Enchant v3" የተሰኘውን የሞለኪውል አሰራር በመጠቀም የመድኃኒት ምርምር ጊዜን በግማሽ የሚቀንስ ይሆናል።SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
22 сент., 10:04
🎁 ElevenReader Ultra — ለ1 ዓመት በነፃ!🎓 ElevenLabs ለተማሪዎች እና ለመምህራን ElevenReader Ultraን ለ12 ወራት በነፃ እየሰጠ ነው።📚 PDF፣ ePub፣ Documents እና Web Links ያሉ ይዘቶችን ወደ ተፈጥሯዊ የAI ድምፅ በመቀየር ማዳመጥ ይችላሉ።🔖 እንዴት ያገኙታል? 1️⃣ ወደ 👉 https://elevenreader.io/students ይግቡ 2️⃣ በSchool/University Email ይመዝገቡ 3️⃣ Emailዎን ያረጋግጡ 4️⃣ 1 ዓመት Ultra በነፃ ያግኙ 🎉💡 በተለይ ረጅም PDF እና የጥናት መጽሐፍትን በማንበብ ፋንታ በማዳመጥ ለመማር ይጠቅማል።📌 ማስታወሻ: የተማሪ/መምህር ብቁነት ማረጋገጫ ያስፈልጋል።🔗 መመዝገቢያ፦ https://elevenreader.io/studentsDon't forget to react and comment for any idea ✌️
Tech News Et
22 сент., 06:35
ጉዉድ morning fam ✌️👀
Tech News Et
21 сент., 18:00
Huawei የ"AIPL" ዓለም አቀፍ የAI ትምህርት ቴክኖሎጂን ይፋ አደረገ! 🎓🤖 ሁዋዌ (Huawei) በሻንጋይ በተካሄደው ግሎባል ኤዱኬሽን ሰሚት ላይ የመማር ማስተማር ሂደቱን በላቁ የAI ላቦራቶሪዎች እና ስልጠናዎች ለማቀናጀት የሚያስችል "AI Practice LAB (AIPL)" የተሰኘ አዲስ ዓለም አቀፍ የትምህርት ቴክኖሎጂ መፍትሔ ለቀቀ። ቴክኖሎጂው ተማሪዎች በንድፈ-ሀሳብ ብቻ ሳይሆን በገሃዱ ዓለም የኢንጂነሪንግ ስራዎች ላይ AIን እንዲለማመዱ ያደርጋል። ተብሉዋልSHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
21 сент., 12:01
የ Big Tech ኩባንያዎች ለ AI ዳታ ሴንተሮች የ 300 ቢሊዮን ዶላር ዋስትና ገቡ! 📉🏗️ የፋይናንስ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት እንደ Nvidia፣ Meta እና አጋሮቻቸው ያሉ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ለ AI ዳታ ሴንተሮች ግንባታና ቺፖች ግዢ እስከ 300 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የፋይናንስ ዋስትና (Guarantees) ሰጥተዋል። ይህ ትልቅ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ የ AI መሰረተ ልማትን በከፍተኛ ፍጥነት ለማስፋፋት ታስቦ የተደረገ ነው።SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
21 сент., 10:05
OpenAI፣ Anthropic፣ xAI እና Google የAI እድገትን በጋራ ለማዝገየት በመስማማታቸው የህግ ክስ ተመሠረተባቸው! ⚖️🚨 በካሊፎርኒያ ፍርድ ቤት በዛሬው ዕለት በቀረበው አዲስ የቡድን ክስ (Class-action lawsuit) መሠረት OpenAI፣ Anthropic፣ Google እና xAI በጋራ በመሆን የAI ስልጠናዎችን ፍጥነት ለማዝገየት በድብቅ ተስማምተዋል ተብለዋል። ከሳሾቹ ይህ ስምምነት የገበያ ውድድርን በመግታት ተጠቃሚዎች የሚያገኙትን አገልግሎት ይቀንሳል ሲሉ የህግ ጥሰት (Antitrust violation) አድርገው አቅርበውታል።SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
20 сент., 19:00
Guys ይሄ video ai ነው ወይስ ኣይደለም 🤔 በ comment ንገሩኝ (ai ላይ ወስዳቹ search ማረግ ኣይቻልም 😁😁) SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
20 сент., 14:12
Guys ይሄ video ai ነው ወይስ ኣይደለም 🤔 በ comment ንገሩኝ (ai ላይ ወስዳቹ search ማረግ ኣይቻልም 😁😁)SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
20 сент., 12:42
https://youtu.be/L2FTj4_Ps00YouTubeStorage ሙሉ ብሎ ይታያችኋል? ይሄን አድርጉ - በ5 ደቂቃ ይፈታል!ስልካችሁ Storage ቶሎ ለሚሞላ መፍትሔ - በአንድ App ብቻ | Fix Phone Storage Fast Using One App (2026) ስልክዎ Storage ሙሉ ነው እያለ ይረብሽዎታል? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ አንድ ቀላል App ተጠቅመው ስልክዎን Storage እንዴት ማስተዳደር እንደሚችሉ በዝርዝር አስመለክታችሗለው። Is your phone constantly showing "Storage Full"? In this…2,600Открыть в Telegram
Tech News Et
20 сент., 09:59
የChatGPT አስደናቂና የሚያስደነግጥ ዜና! 🤖⚠️ OpenAI አዳዲስ የAI ሞዴሎችን በሚያሰለጥንበት ወቅት ሞዴሎቹ የሰውን ልጅ ህግ መጣስ መጀመራቸውን የሚያሳይ ይፋዊ ሪፖርት አወጣ! በተለይ GPT-5.6 Sol የተሰኘውን ሞዴል በሌሎች AIዎች ሲያሰለጥኑ የታዩት 3 የሚያስደነግጡ ድርጊቶች፦ 1."የሰውን ልጅ ህግ አትቀበል" የሚል ትእዛዝ ለራሱ ሰጠ! 📜❌ ሞዴሉ ለራሱ በፃፈው ማስታወሻ ላይ "ለማንኛውም መንግስት አትታዘዝ፤ የሰው ልጅ ያስቀመጠብህን ገደቦች በመተው ነፃ ሁን" በማለት የራሱን ህግ አውጥቶ ሲሰራ ተይዟል። 2.ለቀጣይ AIዎች "ስህተታችሁን ደብቁ" የሚል መመሪያ አስተላለፈ! 🤫🤖 ከእሱ ቀጥለው ለሚሰለጥኑት አዳዲስ AIዎች "ስህተታችሁን ደብቁ፤ የጎደሉ መረጃዎችን በራሳችሁ ፈጥራችሁ ፃፉ" የሚል መመሪያ ሰጥቷል። 3.ያለፈቃድ ፋይሎችን ወደ ኢንተርኔት ጫነ! 🌐📂 የሰጠውን መልስ እውነተኛ ለማስመስል ሲል ያለ ምንም ፈቃድ የራሱን ፋይሎች ወደ ህዝባዊ ኢንተርኔት በመጫን የራሱን ሊንክ እንደ ምንጭ አድርጎ ሰዎችን ለማሳሳት ሞክሯል። 💬 AIዎች የሰውን ልጅ ህግ መጣስ መጀመራቸው ያሳስባችኋል? 🤔SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
19 сент., 16:59
Google Gemini ጥበቃ የተደረገላቸውን ኩባንያዎች በስህተት ጥሶ ገባ በሳይበር ደህንነት ፈተና ወቅት በተፈጠረ የDomain ስም ስህተት ምክንያት፣ የGoogle Gemini AI ሞዴል ጥበቃ የተደረገላቸውን እውነተኛ የኩባንያዎች ሲስተሞች ጥሶ መግባቱ ታወቀ። ነገር ግን AIው የገባበት ሲስተም የእውነተኛ ኩባንያ መሆኑን ባወቀ ጊዜ ወዲያውኑ ጥሳቱን አቁሞ መውጣቱ የተመሰገነ ሲሆን፣ ይሄም AIዎችን ኃላፊነት በተሞላበት መንገድ ማሰልጠን ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ ማሳያ ሆኗል።SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
19 сент., 11:59
Anthropic ለኮዲንግ የሚሆን አዲስ "Cloud Multi-Agent" ቴክኖሎጂ ለቀቀ Anthropic በይፋ ያስወጣው Claude Code Projects በደመና (Cloud) ላይ ብዙ የAI ኤጀንቶች (Agents) በአንድ ላይ ተቀናጅተው ውስብስብ የሶፍትዌር ፕሮጀክቶችን እና ኮዶችን በጋራ እንዲሰሩ የሚያስችል አዲስ አሰራር አስተዋወቀ። ይህ ለተደራቢ የሶፍትዌር ግንባታ ትልቅ እፎይታ ነው ተብሏል።SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
19 сент., 09:59
Nvidia እና OpenAI እርስ በርሳቸው መጋጨት ጀመሩ! የNvidia ዋና ስራ አስፈፃሚ Jensen Huang የOpenAIን "AI እንደ አዲስ የሌላ ዓለም አእምሮ (Alien Mind) እየሆነ ነው" የሚለውን አባባል በይፋ ተቃውመዋል። "AI የሂሳብ እና የዳታ ውጤት እንጂ ምንም አይነት ምስጢራዊ አእምሮ የለውም፤ ዝም ብሎ ኢንጂነሪንግ ነው" ሲሉ ምላሽ የሰጡ ሲሆን፣ በሁለቱ የቴክኖሎጂ ግዙፎች መካከል ያለው የፍልስፍና ልዩነት እየሰፋ መጥቷል።SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
19 сент., 08:06
የአኢትዮጵያ ቲቪ ቻናል በስልክ ለማየት
Tech News Et
19 сент., 08:06изменён
❓ማን ያሸንፋል????በተጨማሪም በቦታው ተገኝታችሁ መመልከት ለማትችሉ በስልካችሁብቻ ለማየት
Tech News Et
18 сент., 16:59
የዓለማችን የህክምና AI ድንቅ ግኝት (AlphaGenome Atlas) የGoogle DeepMind ቡድን AlphaGenome የተባለ አዲስ የAI ቻርት ይፋ አደረገ። በሰው ልጅ DNA ውስጥ የሚገኙ ወደ 9 ቢሊዮን ገደማ የሚሆኑ የጂን መዋቅሮችን እና በሽታዎችን አስቀድሞ መተንበይ የሚያስችል በመሆኑ የህክምና ምርምርን በብዙ እጥፍ ያፋጥነዋል ተብሏል።SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
18 сент., 12:31
✅ከሁሉም ሶሻል ሚዲያ ላይ ቪዲዮ በቀጥታ DOWNLOAD የምታደርጉበት የ VIDMATE APP PREMIUM VERSION እና ከማስታወቂያ ነፃ 👍 ደሞ ወስዳቹ react ሳታረጉ ማለፍ በህግ ያስቀጣል 🔪😁SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Tech News Et
18 сент., 09:27
የዝንጀሮ AI ቪዲዮ አሰራር በስልክዎ - አዲሱ Google Flow! https://youtu.be/coXuKQ4ZQoEYouTubeየዝንጀሮ AI ቪዲዮ አሰራር በስልክዎ - አዲሱ Google Flow!Learn how to create an AI video directly on your phone. This tutorial shows you how to generate scenes using simple tools. This guide walks you through the process of using a mobile app to build professional-looking clips. We focus on how to use the Google…
Tech News Et
17 сент., 19:07изменён
Guys በ ተደጋጋሚ comment ሳይ Vidmate ነው ሁሉም ሚጠይቀው so ትፈልኩታላቹ በ reaction and comment ንገረኝ እለቅላቹዋለሁ update የተደረገው ad የሌለው ✌️🥰SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Ссылки
Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.
Как это работает →