Последние посты

Technology Ethiopia
22 сент., 04:00

Technology Ethiopia
21 сент., 04:49
17k members ያሉትን active የቴሌግራም group በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ ፈጥኖ dm👉 @teme_arega
Technology Ethiopia
19 сент., 18:03изменён
Tiktok monetization በኢትዮጵያከኢትዮጵያ ሆነን እንዴት በቲክቶክ ተከፋይ እንደምንሆን የሚያስረዳ ዲጂታል መፅሐፍ💰 ዋጋ= 399 ብር ብቻ አሁኑኑ ከYe-Buna ዋብሳይት ይግዙ።👇👇👇👇👇 https://ye-buna.com/TechnologyEthiopia?ref=product_detail&product=6a4b8f2ed3e85_TechnologyEthiopiaYe-BunaTikTok Monetization From Ethiopia
Technology Ethiopia
19 сент., 10:55изменён
Iphone 18 pro Two models @Technology_Ethiopia0101
Technology Ethiopia
19 сент., 09:41изменён
ጥያቄውን ቀድሞ የመለሰ 1 ሰው የ50 ካርድ ተሸላሚ ይሆናል🎉 ❓ጥያቄ👇 👉 የTiktok መስራች(Founder) ስሙ ማን ይባላል? ✔️መልሱን comment ላይ👇 ❗️Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት የለውም መልሱን እና አሸናፊውን ነገ ጠዋት እንገልፃለን።
Technology Ethiopia
18 сент., 18:30
ጥያቄውን ቀድሞ የመለሰ 1 ሰው የ50 ካርድ ተሸላሚ ይሆናል🎉❓ጥያቄ👇👉 የTiktok መስራች(Founder) ስሙ ማን ይባላል?✔️መልሱን comment ላይ👇❗️Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት የለውምመልሱን እና አሸናፊውን ነገ ጠዋት እንገልፃለን።
Technology Ethiopia
18 сент., 18:15
ከ15 ደቂቃ በኋላ የ50 ካርድ ሽልማት ያለው ጥያቄ ይለቀቃልshare share share share👏👏
Technology Ethiopia
18 сент., 07:02
የምያሸልም ጥያቄ🎉ዛሬ ምሽት ልክ 3:30 ሲል የ50 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ በቻናላችን ይለቀቃል።እስከዛ share እያደረጋችሁ🙏 @Technology_Ethiopia0101
Technology Ethiopia
17 сент., 03:25
ጠቃሚ Tip !ስልካቹ ከላይ ፎቶ ላይ እንደምታዩት ' Process system isn't responding ወይም App isn't responding እያለ ካስቸገራቹ እነዚህን 3 ነገሮች አስተካክሉ።➡️1ኛ:- ወደ ስልካቹ Setting > Apps > ያስቸገራቹን አፕ ምረጡ > Storage > ከዛ Clear Cach ሚለዉን ነክታቹ Cach አፅዱ።➡️2ኛ:- ስልካቹ Software Update ጠይቆ ከሆነ Check አድርጉና Update አድርጉ እና ደሞ ያ ያስቸገራቹን አፕ Play store ግቡና ሰርች አድርጋቹ Update አድርጉ።➡️3ኛ:- ስልካቹን Restart አድርጉ ስልካችን እንደኛ ነዉ አንዳንዴ ይደክማል Restart በማድረግ ራሱን እንድያድስ አድርጉ።
Technology Ethiopia
16 сент., 17:26
የሚሸጡ የsocial media አካውንት/ቻናሎች🔴YouTube ✔️38.3k subscribers YouTube Channel Content: Amharic Motivational quotes(Shorts)✔️1.95k subscribers YouTube Channel Content: Orthodox Religious quotes(shorts)✔️1.02k subscribers YouTube Channel Content: Orthodox Religious quotes(shorts)✔️850 subscribers YouTube Channel Content: Orthodox Religious quotes(shorts)🔵Telegram ✔️2.9k subscribers, monetized telegram channel Content: Amharic Motivational speech✔️17.8k members, active group
Technology Ethiopia
16 сент., 10:53
በቻናላችን ማስታወቂያ ያሠሩበየቀኑ በብዙ ሺዎች በሚጎበኘው በዚህ በተወዳጁ የቴሌግራም ቻናላችን ማንኛውንም አይነት ማስታወቂያ ለማሰራት ከፈለጉ DM👉 @teme_arega ያግኙን ቻናል @Technology_Ethiopia0101
Technology Ethiopia
16 сент., 09:41
Adobe Photoshop አጫጫን/How To Install Adobe #Photoshop https://youtu.be/zAwLNK30S_AYouTubeAdobe Photoshop አጫጫን / How To Install Adobe #Photoshoprar folder : https://t.me/Technology_Ethiopia0101/2785 #adobephotoshop #install #amharic አዶቤ ፎቶሾፕ አጫጫን How to download photoshop, Adobe photoshop cracked version, How to install cracked photoshop1,720Открыть в TelegramTechnology Ethiopia pinned Deleted message
15 сент., 15:36

Technology Ethiopia
15 сент., 12:01изменён
ቀልድ የሚመስሉ ነገር ግን ወንጀል የሆኑ ድርጊቶች!1. የሰውን ፎቶ/ቪዲዮ post ማድረግ ድርጊቱ፦ መንገድ ላይ ያዩትን ጠብ ወይም አስቂኝ ነገር ያለ ባለቤቱ ፈቃድ ቀርጾ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መልቀቅ።ውጤቱ፦ የግል ነፃነትን መጣስ ተብሎ ያስከስሳል።2. የሀሰት ወሬ ማሰራጨት ድርጊቱ፦ "እውነት ይመስላል" ብለው መረጃን ሳያረጋግጡ "Share" ማድረግ።ውጤቱ፦ ሀ, በሀሰተኛና ጥላቻ ንግግርን የማሰራጨት ተጠያቂነት ለ,የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅን መጣስ እና የሰላም መታወክ ተጠያቂነት።3. በኮሜንት መሳደብ ድርጊቱ፦ በፖስት ስር ሰዎችን በብሄር፣ በሃይማኖት ወይም በግል ማንነታቸው መስደብ።ውጤቱ፦ የጥላቻ ንግግር እና ስም ማጥፋት ወንጀል።4. ያለፈቃድ ገንዘብ ማሰባሰብ ድርጊቱ፦ "ለታመመ ሰው እርዳታ" በሚል የባንክ አካውንት እየለጠፉ በሶሻል ሚዲያ ገንዘብ መለመን።
Technology Ethiopia
14 сент., 07:46изменён
ME pass (meta earth pass) ታውቁታላችሁ / ጀምራችኋል? መልሳችሁን በreaction አሳውቁን!awo አውቀዋለሁ፤ እየሰራሁበት ነው / ሰርቼበታለሁ የምትሉ ከሆነ ➔ 👍 ከታች ይሄን react drop አድርጉ! ay አላውቀውም / አልሰራሁበትም የምትሉ ከሆነ ➔ 👌 ደግሞ ከታች ይሄን react drop አድርጉ!
Technology Ethiopia
13 сент., 13:35
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ AI መረጃ ማዕከሎች ግንባታን ለማፋጠን ሲሉ የአካባቢ ጥበቃ ደንቦችን እያዳከሙ መሆናቸውን እና ይህም በአሜሪካውያን ጤና ላይ አደጋ እየደቀነ መሆኑን የቀድሞ የኢንቫይሮመንት ጥበቃ ኤጀንሲ (EPA) ባለሥልጣናት ቡድን በዚህ ሳምንት በሰጡት መግለጫ እና ባወጡት አዲስ ሪፖርት አስታወቁ። አስተዳደሩ ለአካባቢው ስጋት ትኩረት መስጠቱን ለማሳየት ፕሬዚዳንቱ “የመረጃ ማዕከል የጤና ጥበቃ ቃል ኪዳን” እንዲፈርሙ ቡድኑ ከንቱ ሊሆን ቢችልም አጥብቆ እየጠየቀ ነው። Share @Technology_Ethiopia0101
Technology Ethiopia
11 сент., 04:15
መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 እንኳን ለ2019 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ🎉
Technology Ethiopia
10 сент., 17:15
11.9k subscribers ያሉትን የቴሌግራም ቻናል መግዛት የሚፈልግ inbox @teme_arega price: 3000 birr
Technology Ethiopia
10 сент., 12:48
Iphone 18 Pro camera lensአፕል በስልኮቹ ላይ ስላሉት አዳዲስ ካሜራዎች ሁልጊዜም ትልቅ ትኩረት ይሰጣል፤ የ iPhone 18 Pro ዋና መነጋገሪያ ነጥብም አዲሱ ተለዋዋጭ የመክፈቻ ስፋት (variable aperture) ነው። ሁለቱም iPhone 18 Pro እና Pro Max በዋናው የካሜራ ሞጁሎቻቸው ውስጥ ተጨማሪ ብርሃን ወደ ሴንሰሩ እንዲገባ ወይም እንዲቀንስ የሚያደርግ የሚስተካከል ሜካኒካዊ አይሪስ (mechanical iris) አላቸው፤ ይህም ተጠቃሚዎች በ f/1.48፣ f/1.8፣ f/2.8 እና f/4 እንዲቀርጹ ያስችላቸዋል።በእርግጥ ካሜራው የመክፈቻ ስፋቱን በራሱ እንዲመርጥ ማድረግ ይቻላል፤ ነገር ግን ይህ በእጅ የሚስተካከል የመክፈቻ መቆጣጠሪያ እንደ መዝጊያ ፍጥነት (shutter speeds)፣ በእጅ የሚስተካከል ነጭ ሚዛን (manual white balance) እና በእጅ የሚስተካከል ትኩረት (manual focusing) ካሉ ሌሎች አዳዲስ የፕሮ መቆጣጠሪያዎች ጋር አብሮ ይመጣል።#iPhone_18_pro_max@Technology_Ethiopia0101Channel photo updated
10 сент., 07:40
Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.
Как это работает →