Последние посты

telebirr
23 сент., 16:00
🏠 ቤት ለመግዛት ወይም ለመሸጥ አሊያም ለማከራየት አስበዋል?እንግዲያውስ “በእጅዎ ሪል እስቴት” (BEIJO HOLDING PLC) ሁሉንም የሪል እስቴት አገልግሎቶች በአንድ ቦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዞልዎ ቀርቧል።🔗 በቴሌብር ሰፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “መተግበሪያዎች” ውስጥ ያገኙታል!#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን


telebirr
23 сент., 14:00изменён
ከ12% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን በፍጥነት ይቀበሉ!ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።በተጨማሪም 400 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ የአሜሪካ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ እና ሌሎች ሽልማቶችን በዕጣ ያገኛሉ።127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!እስከ መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን


telebirr
23 сент., 09:00
🌍✈️ Welcome Home! 🇪🇹Make your first stop at Addis Ababa Bole International Airport and get connected instantly with our exclusive Mobile Visitors’ Plans!📶 High-speed network coverage from the moment you land. 🎁 Tailored Packages: Voice, data, and SMS bundles designed specifically for visitors. 💸 Enjoy lower rates for local calls and international roaming. 💳 Flexible Payment: Pay easily using your preferred currency or telebirr.Read More: https://bit.ly/4AnoWXz📍 Available at: Bole International Airport Arrival Hub and all Ethio telecom service centers.#VisitorsPlan #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia


telebirr
23 сент., 06:01изменён
የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ቲኬት በቀላሉ በቴሌብር ይቁረጡ!በቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበርያዎች ውስጥ ላይ ያገኙታል!ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!ለተጨማሪ: https://passenger.edrsc.com/ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነ


telebirr
22 сент., 16:00
በቴሌብር ሱፐርአፕ ጥቅል እንዴት በቀላሉ መግዛት እንችላለን?👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ!ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
telebirr
22 сент., 14:27изменён
አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል!እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ አስልታችሁ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ።በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን


telebirr
22 сент., 09:00
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያከናውኑ!በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia


telebirr
22 сент., 06:00изменён
ወርኃዊ የውሃ ክፍያችንን በቴሌብር!💧 ደራሽ 💧 ዩኒካሽ 💧 ፓላባ እና 💧 በዊ ብር በመጠቀም በቀላሉ መክፈል እንችላለን።127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን


telebirr
21 сент., 16:00
ከ12% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን ይቀበሉ!ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።በተጨማሪም 400 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ የአሜሪካ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ እና ሌሎች ሽልማቶችን በዕጣ ያገኛሉ።127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!እስከ መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን


telebirr
21 сент., 14:10
በአነስተኛ ዕለታዊ ክፍያና በረጅም የመክፈያ ጊዜ ክፍያዎን በማጠናቀቅ ተጨማሪ ቅጣቶችን ማስቀረትና የብድር ታሪክዎን ማስተካከል ይችላሉ።ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ "Loan Restructuring" ወይም "ብድር ማደስ" የሚለውን በመምረጥ ይክፈሉ።ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን


telebirr
21 сент., 09:00
የስፖርት መረጃዎችን በዘኔክሰስ ሞባይል ቀፎዎች ያጣጥሙ!ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:- #znexusL131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።#znexusL2028 በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!#ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrSuperApp #Ethiotelecom


telebirr
21 сент., 06:00
መልካም የሥራ ሳምንት!#Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia


telebirr
20 сент., 06:00
በበጎነት የምናሳልፈው መልካም የእረፍት ቀን ይሁልን!የተቸገሩትን ለመደገፍና የበጎ አድራጎት ማኅበራትን ለማገዝ የደግነት እጅዎን መዘርጋት አሁን በሞባይልዎ ቀላል ሆኗል።የቴሌብር መተግበሪያዎን በመክፈት የበጎ አድራጎት መድረኩን ይጎብኙ፤ በጥቂት ቅጽበቶች በልበ ሙሉነት ይላኩ፤ የብዙዎችን ሕይወት በጋራ እንቀይር!ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን!#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን


telebirr
19 сент., 16:33
ወርኃዊ 120 ጊ.ባ የዲኤስቲቪ ስትሪም ጥቅል ገዝተው፤ በነጻ በሚያገኙት የ1 ዓመት ሜዳ ጥቅል የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ዘና ብለው ይመልከቱ!ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ!ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን


telebirr
19 сент., 14:01изменён
✨ ከሥራ አረፍ ብለው ከቤተሰብዎ ጋር ሰብሰብ ሲሉ በቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎች በአብሮነት ዘና ይበሉ!❇️ 385ሜ.ባ + 350ሜ.ባ ለኪድጆ - በ20ብር ❇️ 675ሜ.ባ + 500ሜ.ባ ለኪድጆ - በ30ብር ❇️ 1.15ጊ.ባ + 850ሜ.ባ ለኪድጆ - በ50ብርበቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ያገኟቸዋል፡፡#WeekendPackage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia


telebirr
19 сент., 09:01
🎉🎉 31ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!!✅ አሁንም የቴሌብር የትዊተር ገጻችንን https://x.com/telebirr በመከተል፣ ላይክ፣ ኮመንት፣ ሪፖስት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia



telebirr
19 сент., 06:00
🌟🎁 ጊፋታ/ዮ መስቀላ/ያሆዴ/ማሳላ/ማሽቃሮ የሞባይል ጥቅል!ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!✨ መልካም በዓል!#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia



telebirr
18 сент., 16:02
የድኅረ ክፍያ አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ ክፍያ ፈጽመን ደረሰኝ እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንችላለን?👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ!ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
telebirr
18 сент., 14:00
በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት ከታመኑ ባንኮች ጋር በመተባበር በቀረቡት የአጭር ጊዜ የብድር አማራጮች ያለሃሳብ ይበደሩ፤ የቤተሰብዎን እና የህይወትዎን ፍላጎት ቀለል አድርገው ያሟሉ!127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን!ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን


telebirr
18 сент., 08:15изменён
የምሳ ሰዓትዎን በ Happy Hour ጥቅል አስደሳች ያድርጉ!🌐 1 ጊ.ባ 📞 የ10 ደቂቃ እና 💬 10 መልዕክቶችበ5 ብር ብቻ!⏰ ከቀኑ 6:00 እስከ 7:00 ሰዓትበ999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ያገኙታል።✨ መልካም ምሳ!#HappyHour #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Ссылки
