gram news
Аватар канала Temari-Ethiopia

Temari-Ethiopia

@temariethiopia

A channel created for sharing 🔺study tips, 🔺short notes, 🔺tutorials, 🔺educational news, 🔺life tips and some motivational quotes ... Ads @TemariAdBot

ПроектыENОбразование

58,400подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Temari-Ethiopia

    23 сент., 13:17

    #MoEበፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ የመግቢያ ቀን መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ወደ ትምህርት ቤቶቹ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➻ ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች (ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ፣ የስፖርት ትጥቅ …) ➻ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና ብርድ ልብስ ➻ ስትማሩበት ከነበረው ትምህርት ቤት የተሰጣችሁን መሸኛ እና ትራንስክሪፕትወደ ተመደባችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ከደረሳችሁ በኋላ የሚያስፈልጋችሁን ዩኒፎርም በራሳችሁ ወጪ እንደምታዘጋጁ ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡@temariEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Temari-EthiopiaИллюстрация к посту канала Temari-Ethiopia
  • Temari-Ethiopia

    22 сент., 20:49

    переслано из @learn_english_language_usa

    እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ??
  • Temari-Ethiopia

    22 сент., 20:44

    የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♂️
    Иллюстрация к посту канала Temari-EthiopiaИллюстрация к посту канала Temari-Ethiopia
  • Temari-Ethiopia

    22 сент., 20:07

    ነፃ internet 🌐ተመልሷልለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
  • Temari-Ethiopia

    22 сент., 20:02

    የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♂️
    Иллюстрация к посту канала Temari-EthiopiaИллюстрация к посту канала Temari-Ethiopia
  • Temari-Ethiopia

    22 сент., 15:08

    переслано из @kelal_disc

    እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ?
  • Temari-Ethiopia

    22 сент., 15:02

    🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
    Иллюстрация к посту канала Temari-EthiopiaИллюстрация к посту канала Temari-Ethiopia
  • Temari-Ethiopia

    17 сент., 12:21

    የሪሚዲያል መግቢያ ነጥብ ላመጣችሁበ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን Link በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።የማስፈንጠሪያ ሊንክ: https://student.ethernet.edu.et/preferences@TemariEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Temari-EthiopiaИллюстрация к посту канала Temari-Ethiopia
    3,730642Открыть в Telegram
  • Temari-Ethiopia

    17 сент., 08:06

    University መቀያየር አይቻልም❌ Special Case ከሌላችሁ በስተቀር..እርስ በእርስ ወይም ያለ ትምህርት ሚኒስቴር እውቅና መቀየር አትችሉም👋 በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ 👇 https://student.ethernet.edu.et/complaints @TemariEthiopia
  • Temari-Ethiopia

    16 сент., 18:39

    University መቀያየር አይቻልም❌Special Case ከሌላችሁ በስተቀር..እርስ በእርስ ወይም ያለ ትምህርት ሚኒስቴር እውቅና መቀየር አትችሉም👋በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ 👇https://student.ethernet.edu.et/complaints@TemariEthiopia
    3,54033221Открыть в Telegram
  • Temari-Ethiopia

    16 сент., 16:29изменён

    የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል።Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement@TemariEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Temari-EthiopiaИллюстрация к посту канала Temari-Ethiopia
    3,390221Открыть в Telegram
  • Temari-Ethiopia

    11 сент., 21:03

    ለ Remedial ለምገቡ ተማርዎች መልካም ዜና!🔥ትኩስ የመቁረጫ ነጥብ ጋር የተገናኘ ዜና የምታገኙበትን ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹህ።
  • Temari-Ethiopia

    11 сент., 20:50

    ⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ ::📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401 https://t.me/English_Ethiopian/27401
    Иллюстрация к посту канала Temari-EthiopiaИллюстрация к посту канала Temari-Ethiopia
  • Temari-Ethiopia

    11 сент., 15:12

    переслано из @kelal_disc

    እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ?
  • Temari-Ethiopia

    9 сент., 14:24

    ምስላዊ መረጃ፦ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና እየወሰዱ የሚገኙ ተማሪዎች ቁጥር በየዓመቱ መቀነስ አሳይቷል።በ2014 ዓ.ም 911,658 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የነበረ ሲሆን፣ ይህ አኃዝ በ2016 ዓ.ም ወደ 680,356 ዝቅ ብሏል።በ2018 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ቁጥር ወደ 550,279 ዝቅ ማለቱን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ያጋራው መረጃ ያሳያል።በሌላ በኩል ፈተናውን ለመውሰድ ተመዝግበው፣ ፈተና ሳይወስዱ የሚቀሩ ተማሪዎች ቁጥር በየዓመቱ መቀነስ እያሳየ መሆኑን መረጃው ያሳያል።@TemariEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Temari-EthiopiaИллюстрация к посту канала Temari-Ethiopia
    6,37010321Открыть в Telegram
  • Temari-Ethiopia

    9 сент., 07:47

    ለወሎ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመት እና በላይ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ​የወሎ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመት እና በላይ ነባር የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመግቢያ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም ሲሆን በተጠቀሱት ቀናት በግቢዎቻችሁ (በደሴ ግቢ፣ በኮምቦልቻ ግቢ፣ እና በልዕልት ህክምና ግቢ) ሪፖርት ማድረግ ያለባችሁ መሆኑን እንገልፃለን።​ማሳሰቢያ፡-​የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 11 እና 12፤ መስከረም 13/2019 ዓ.ም በቅጣት ምዝገባ ሲሆን ትምህርት መስከረም 13/2019 ዓ.ም ይጀመራል።​በ2019 ዓ.ም አዲስ ለሚመደቡ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች፣ የሪሜዲያል ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሜዲያል ትምህርት ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ጥሪ ወደፊት በማስታወቂያ የምንገልፅ ይሆናል።​ለሁሉም ተማሪዎች የመታወቂያ የሚሆን 3x4 የሆነ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል።​ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ ለሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።@TemariEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Temari-EthiopiaИллюстрация к посту канала Temari-Ethiopia
  • Temari-Ethiopia

    7 сент., 04:53

    ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 የትምህርት ዘመን በፌዴራል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ለተመዘገቡና ለፈተና ለተመረጡ ተማሪዎች ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ፈተና መስጠቱ ይታወቃል።ይሁን እንጂ ለፈተና ተመርጣችሁ በተለያየ ምክንያት ፈተና ያልተፈተናችሁ ተማሪዎች፣ዛሬ ሰኞ ጳጉሜን 02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የፈተና መስጫ ማዕከል በመገኘት መፈተን የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በድጋሜ መፈተን የማይቻል መሆኑ ተገልጿል።@TemariEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Temari-EthiopiaИллюстрация к посту канала Temari-Ethiopia
  • Temari-Ethiopia

    6 сент., 16:15

    🎉 !!!!!የሙሉ ኢንትራንስ ጥያቄዎች እና የትምህርት ግብዓቶች በነፃ!!!!! 📚ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ የነበሩ የ12ኛ፣ 8ኛ እና 6ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተናዎች፣ የትምህርት መጻሕፍት፣ ሪፈረንሶችና ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን 🎥 ሙሉ በሙሉ በነፃ ያገኙበታል። ✨ከሁሉም በላይ ደግሞ ፈተናዎችንና ጥያቄዎችን በዝርዝር የሚያስረዳ "ተማሪ ኤአይ" (Temari AI) 🤖 የተሰኘ የራሱ ሰው-ሰራሽ አስተውሎት (AI) ይዟል! 💡 የሃይስኩል ተማሪ ወንድም/እህት ወይም የምታውቁት በተለይም የ12ኛ ክፍል ተማሪ ካለ ይጋሩአቸው። 🎓 ገብታችሁ በመመልከት አስተያየት ብትሰጡን እጅግ ደስ ይለናል! 💬👇 Check here 🔗 https://temari.et/r/temari-ethiopia
    Иллюстрация к посту канала Temari-EthiopiaИллюстрация к посту канала Temari-Ethiopia
    6,0201021Открыть в Telegram
  • Temari-Ethiopia

    26 авг., 18:00

    በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019 ዓ.ም ቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የወጣ ማስታወቂያ@TemariEthiopia
  • Temari-Ethiopia

    25 авг., 14:17

    ለሁላችሁም መልካም ዕድል