gram news
Аватар канала Temari News

Temari News

@temarinews

ተማሪዎች ነክ መረጃ የምታገኙበት ቻነል! - ስለ 12ኛ ክፍል ውጤት - ስለ Remedial - ስለ Exit exam - ስለ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ - ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች Notes @Shimshon01

ПроектыENОбразование

111,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Temari News

    8 сент., 18:37

    #የጥሪ_ማስታወቂያ #HawassaUniversity የነባር ተማሪዎች( ከ2ኛ አመት ጀምሮ) የመግቢያ ቀን ከ መስከረም 21 እስከ 22 ነው! 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    4,53034197221Открыть в Telegram
  • Temari News

    8 сент., 18:30

    Can you speak English?
  • Temari News

    8 сент., 17:51

    #የጥሪ_ማስታወዊያ #BongaUniversity በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ የመደበኛ መርሃግብር ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው መስከረም 7 እና 8/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። 1ኛ ዓመት ለምትገቡ የመግቢያ ጊዜ ወደፊት እናሳውቃለን። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    5,790117111Открыть в Telegram
  • Temari News

    8 сент., 16:03

    #የጥሪ_ማስታወቂያ #MekdelaAmba_University የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7 እና 8/2019 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 1ኛ ዓመት ለምትገቡ የመግቢያ ቀን በቀጣይ እናሳውቃልውን። ተጨማሪ መረጃ ምስሉ ላይ ይመልከቱ። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @T
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    7,9802574Открыть в Telegram
  • Temari News

    8 сент., 15:49

    #የጥሪ_ማስታወቂያ #WerabeUniversity ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመና ድህረ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች በመሉ የሁሉም ነባርና ቅድመና ድህረ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ከመስከረም 08-09/2018 መሆኑን እናሳውቃለን። 1ኛ ዓመት ለምትገቡ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ወደፊት የሚገለፅ መሆኑን እናሳውቃለን። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    7,56013741Открыть в Telegram
  • Temari News

    8 сент., 15:29

    #የጥሪ_ማስታወቂያ #OdaBultumUniversity ​ለኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ ​የምዝገባ ቀን፡- መስከረም 07 - 08/2019 ዓ.ም ​ትምህርት የሚጀመርበት ቀን፡- መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። ​ዩኒቨርሲቲው ከተጠቀሰው ቀን አስቀድመውም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ በጥብቅ ያሳስባል። ​በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በኦዳ ቡልቱ ዩኒቨርሲቲ የማስተካከያ (Remedial) ትምህርት መርሃ ግብር
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    7,15014732Открыть в Telegram
  • Temari News

    8 сент., 14:59

    🚨 የUniversity Placement ጊዜ ላይ ነዎት? 🎓 ስለ ዩኒቨርሲቲዎችና የሚሰጧቸው Departments ትክክለኛ መረጃ ይፈልጋሉ? 🤖 እንግድያውስ FRESHMAN SUPER BOT እዚህ አለ! በአንድ Bot ውስጥ፦ 😎 University & Department Information 🧮 GPA Calculator 📚 Modules • Notes • Exam Papers 🏆 Invitation Competition & Rewards 🔥 በFreshMinds Academy የተዘጋጀውን
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    7,04010321Открыть в Telegram
  • Temari News

    8 сент., 12:01

    Can you speak English?
  • Temari News

    8 сент., 11:29

    🎓 #Networking | «በካምፓስ ውስጥ GPA ብቻውን በቂ አይደለም»አብዛኛው ተማሪ ትኩረቱን 100% ውጤት (GPA) ላይ ብቻ ያደርጋል። ነገር ግን ከምረቃ በኋላ በሩን የሚከፍትልዎ ያመጡት ውጤት ብቻ ሳይሆን «ማንን ያውቃሉ? ማን እርስዎን ያውቃል?» የሚለው ማህበራዊ ግንኙነት (Network) ነው፦ ተማሪዎች የሚሰሩት ስህተት በክፍል ውስጥ ገለልተኛ ሆኖ መማር እና ከክፍል ውጭ ካሉ እንቅስቃሴዎች መራቅ። የምረቃ እለት ከፍተኛ ውጤት ይዘው ነገር ግን አንድም የስራ ማጣቀሻ (Reference) ወይም እድል የሚጠቁም ሰው አጥተው የሚቸገሩ ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ አይደለም።💡 በግቢ ውስጥ ጠንካራ Network ለመገንባት 3 መንገዶች፦ ከመምህራን ጋር አዎንታዊ ግንኙነት ፍጠሩ፦ በክፍል ውስጥ ጥያቄ በመጠየቅ፣ ቢሮአቸው በመሄድ ስለ ትምህርቱ ከተጠበቀው በላይ ፍላጎት ማሳየት። በኋላ ለስራ ወይም ለስኮላርሺፕ የድጋፍ ደብዳቤ (Recommendation Letter) ሲያስፈልግዎት የመጀመሪያ ደጋፊዎችዎ እነሱ ናቸው። በተማሪዎች ክለቦች (Clubs & Associations) ተሳተፉ፦ በDebate፣ Technology፣ ወይም በበጎ አድራጎት ክለቦች ውስጥ መሳተፍ አመራርነትንና ተግባቦትን ያስተምራል።
    4,2703010621Открыть в Telegram
  • Temari News

    8 сент., 10:01

    ቀጣይ አመት ተፈታኝ ለሆናቹ በTutor Spot የተዘጋጀ የ tutorial programለ2019 ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ልምድ ባላቸው መምህራን የሚሰጥ📖 Full class(All subject); የመጀመሪያው እና ዋነኛው ክፍል ሲሆን 6 የትምህርት አይነቶችን ሙሉ በሙሉ አመቱን በሙሉ የምታገኙበት ክፍል ነው!!!በዚህ ስር ለናቹራል እንዲሁም ለሶሻል ተማሪወች 6 የትምህርት አይነቶች ከ 9-12 በአዲሱ መፅሀፍ ሆነው ይሰጣሉ!!!🟡 ከ 500 በላይ እንድታመጡ ማስቻል ራዕያችንን ነው።የ 1ወር ነጻ tutor program መስከረም 4 ይጀመራል📝 Natural 📝 Social ☑️English English ☑️Aptitude Aptitude ☑️Maths Maths ☑️Physics Geography ☑️Chemistry
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    4,6509421Открыть в Telegram
  • Temari News

    8 сент., 09:34

    #SelaleUniversity የጥሪ ማስታወቂያለሰላሌ University ለነባር (2ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ) ተማሪዎች በሙሉእንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደራሳችሁ እያልን ምዝገባ የሚካሄደው መስከረም 7-8/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ማሳሰቢያ 1. ማንኛውም ተማሪ “National ID” ይዞ መምጣት ያለበት መሆኑን፣፤ 2. ከተጠቀሰው ጊዜ አስቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡የሬጅስትራር ጽ/ቤት📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    4,80015432Открыть в Telegram
  • Temari News

    8 сент., 08:08

    📄Global Trends Short Note📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
    5,980файл13111Открыть в Telegram
  • Temari News

    8 сент., 07:02

    መልካም አዲስ አመት 2019 ከቤተ፡ ጥበብHappy Ethiopian New Year 2019 from betetibeb.com🌟 2018 አልቆ 2019 ሊገባ ነው፣ ታዲያ አዲሱን አመት ለምን ብዙ መጽሃፍት የሚያነቡበት አመት አናደርገውም ?⚙️ አንድን መፀሀፍ በ15 ደቂቃ ከፈለጉ ማዳመጥ አልያም ማንበብ የሚችሉበት App ይዘን መጥተናል፣ ቤተ ፡ ጥበብ Betetibeb በአማካኝ 15 ደቂቃ ፡ ቢፈልጉ 📖 ማንበብ፣ ቢፈልጉ 🎧 ማዳመጥ፡ በመንገድ፣ በቤት፣ በሥራ📚 በወር እስከ 4 መጽሀፍት መጨረስ ይችላሉ🅰 ቢፈልጉ በአማርኛ አልያም በእንግሊዝኛም⏰️ በማንኛውም ሰዐት ካቆሙበት መቀጠል ይችላሉ።🌗 ዳርክ ወይም ላይት ማንበቢይ ስክሪን መምረጥ ይችላሉ፣
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    6,280видео1343Открыть в Telegram
  • Temari News

    8 сент., 03:59

    переслано из @siket_freshman_2019

    🏮አስደሳች ዜና🎉 ለ 2019 Freshman ተማሪወች👨‍🏫🙌በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሁሉንም በ Natural እና Social ሳይንስ የሚሰጡ 20 የ ፍሬሽማን ትምህርቶችን ላለፉት አመታት ስናደርግ እንደነበረው🥰 ከአሁን ጀምረን መደበኛ በሆነ ፕሮግራም🗓 ለመስጠት ዝግጅታችንን ጨርሰን ለ2019 የትምህርት ዘመን👨‍🏫 ከወዲሁ ምዝገባ ጀምረናል🙌📮ስኬት Freshman Tutorial ሁሉንም ኮርሶች ለመረዳት እጅግ ቀላል እና ግልፅ ተደርገው 👇 📚ለመረዳት ግልፅ የሆኑ በአማርኛ እና እንግሊዘኛ የተዘጋጁ ኖቶች 🎥ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ የ Animation Video ትምህርቶች 📑የሁሉም ዩኒቨርስቲወች ያለፉ አመት Mid & Final ፈተናወች ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው 📖በእያንዳንዱ ኮርስ በየ ምእራፉ መጨረሻ ላይ የተዘጋጁ ጥያቄወች 📓ተጨማሪ ለማገዝ የተዘጋጁ የተለያዩ Worksheet &Diagrams በአንድ ቦታ ታገኛላችሁ📥 👨‍🏫ለመሆኑ ስኬት Freshman Tutorialን ምን የተለየ ያደርገዋል፦👉አንድም ሳያስቀር ሁሉንም የFreshman ትምህርቶች በአንድ ቦታ እና ጊዜ የሚሰጥ መሆኑ።👉ትምህርቶችን በፈለጋችሁት ጊዜ እና ሰአት እየተመለሳችሁ እንደፈለጋችሁ ማግኘተ መቻላችሁ።👉አንዴ ተመዝግባችሁ እስከ መጨረሻው ከእኛ ጋር ማሳለፍ መቻላችሁ።👉የሁሉንም ተማሪን የመክፈል አቅም ያማከለ እጅግ በተመጣጣኝ ክፍያ ትምህርቱን መስጠታችን።
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    5,8101483111Открыть в Telegram
  • Temari News

    7 сент., 18:40

    #BahirdarUniversityበባሕር ዳር 2018 ዓ/ም 1ኛ ዓመት ለነበራችሁና Department ምደባ እየጠበቃችሁ ለነበራችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን መስከረም 06-07/01/2019 ዓ.ም።📚 ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes📣 ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    8,47017951Открыть в Telegram
  • Temari News

    7 сент., 18:33

    #BahirdarUniversityየምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ1) የቅድመ ምረቃ 3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ እንዲሁም የነባር የድህረ ምረቃ ተማሪዎች2) የትምህርት ክፍል ምደባቸውን ያወቁ 2ኛ አመት ተማሪዎች (Anesthesia, Comprehensive Nursing, , Law, Midwifery, Pharmacy, Pre-medicine and Veterinary Medicine)የ 2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከመስከረም 07-08/2019 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ምዝገባ የሚካሄደው ፕሮግራሙ በሚገኝበት ካምፓሶች መሆኑን እንገልጻለን።⚠️ ማሳሰቢያ ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    8,30021711Открыть в Telegram
  • Temari News

    7 сент., 17:15

    🎯 Economics power pointBy: Mr. Ermiyas Abebe📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
    9,800файл19732Открыть в Telegram
  • Temari News

    7 сент., 16:30

    #Adእነዚህ ቻናሎች በህብረት የተመሰረቱ ናቸው!"ሀላፊነቱን እራሴ እወስደዋለሁ"💯1️⃣ ከ9ኛ — 12ኛ ክፍል ተማሪዎች! ይህ ቻናል ለናንተ ብቻ ነው!👇 https://t.me/entrancekeys/2502️⃣ Entrance እና Remedial ላለፋችሁ ተማሪዎች! አዲስ ነገር ስላለ ይህን ሊንክ ንኩት እና አንብቡት!👇 https://t.me/atoz_freshman_group/7962?single3️⃣ ለ2019 የRemedial ተማሪዎች! ይህ ለ2019 ለRemedial ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ ነው!👇 https://t.me/remedial_hacks/117ለውጥ አሁን ይጀምራል!🔝 ለሚጠቅማቸው ሁሉ Share አርጉላቸው!
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    9,510109311Открыть в Telegram
  • Temari News

    7 сент., 13:48

    #የጥሪ_ማስታወቂያ​ለመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ​የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የምታደርጉበት ወቅት መስከረም 09-10/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በሚመለከታችሁ ግቢ እንድትገኙ እናሳውቃለን።​ማሳሰቢያ:- ከተጠቀሰው የመግቢያ ጊዜ ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማንስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን። ​ 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    9,7902954Открыть в Telegram
  • Temari News

    7 сент., 12:15

    #የጥሪ_ማስታወቂያ #Debreberhan_University በደብረ ብርሃን ዋናው ግቢ እና መሃል ሜዳ ካምፓስ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁ ነባር ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7 እና 8/ 2019 ዓ.ም የአንደኛ አመት ተማሪዎች ጥሪ ለወደፊት እስኪገለፅ ድረስ በትዕግስት ጠብቁ📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes📣 ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
    Иллюстрация к посту канала Temari NewsИллюстрация к посту канала Temari News
    9,77024432Открыть в Telegram