gram news
Аватар канала Medical Information

Medical Information

@tenamereja

📢 ማስታወቂያ ለማሠራትና ለማንኛውም ጉዳይ 👉 Inbox @medicalbot2 ✅ ያናግሩን። Promotion and Advertisements

ПроектыENЗдоровье

44,700подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Medical Information

    23 сент., 18:57

    VACANCY ANNOUNCEMENT | Medium ClinicOur Medium Clinic located in Arsi Chole is looking for a qualified and dedicated General Practitioner (GP) Doctor to join our healthcare team. If you are passionate about providing quality patient care and meet the requirements below, we invite you to apply.Position: General Practitioner (GP) • Experience: 1 year and above • Employment Type: Full-Time 💰 Salary: Negotiable📍 Location: Arsi Chole​📋 HOW TO APPLY: Interested candidates who meet the specified requirements can apply by calling or sending their CV/credentials via Phone directly to: 📞 Contact: 0945193454
  • Medical Information

    23 сент., 18:39

    VACANCY ANNOUNCEMENT | Medium ClinicOur Medium Clinic located in Arsi Chole is looking for a qualified and dedicated General Practitioner (GP) Doctor to join our healthcare team. If you are passionate about providing quality patient care and meet the requirements below, we invite you to apply.Position: General Practitioner (GP) • Experience: 1 year and above • Employment Type: Full-Time 💰 Salary: Negotiable📍 Location: Arsi Chole​📋 HOW TO APPLY: Interested candidates who meet the specified requirements can apply by calling or sending their CV/credentials via Phone directly to: 📞 Contact: 0945193454
  • Medical Information

    23 сент., 17:15

    ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ | ​የድርጅቱ ስም: ራያ ፋርማ አስመጪ (ሀዋሳ)የሥራ መደብ: ስቶር ማናጀር (Store Manager) • የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት • ​ፆታ: ሴት • ​ተፈላጊ ባለሙያ: በፋርማሲ ዲፕሎማ / ድራጊስት ወይም ዲግሪ • ​የሥራ ልምድ: - ​ለዲፕሎማ: 3 ዓመት - ​ለዲግሪ: 2 ዓመት 📍​የሥራ ቦታ: ሀዋሳ ​ ​⏳ የምዝገባ ጊዜ: ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ።📍አድራሻ: ሀዋሳ፡ ሞቢል አካባቢ፣ ከዳሸን ባንክ ወደ 01 በሚወስደው ኮብል መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ​📞ስልክ ቁጥር: +251 90 903 0303 +251 96 866 6665T.me/medicalbot2
    Telegrammedical Info BotYou can contact @medicalbot2 right away.
  • Medical Information

    23 сент., 17:14

    ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ​የድርጅቱ ስም: ራያ ፋርማሲዩቲካልስ አስመጪ እና አከፋፋይ​ የሥራ መደብ: ካሼር (Cashier) • የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ • ጾታ: ሴት • ብዛት: 1 (አንድ) • ትምህርት ደረጃ : በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀች • የሥራ ልምድ: 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ፤ በካሽ ሬጂስተር የመሥራት ልምድ ያላት📍የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ሳሪስ አዲሱ ሰፈርእንዴት ማመልከት ይቻላል: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማመልከት ትችላላችሁ፦ ​📞 ስልክ ቁጥር: • +251-911-46-90-28 • +251-909-03-03-03 ​ @tenamereja
  • Medical Information

    23 сент., 17:01

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ​አፍደል መድሃኒት መደብርከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::💼 የስራ መደብ: ድራጊስት (Druggist) ​• ጾታ: ወንድ ​• ትምህርት ደረጃ: የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ​• የስራ ልምድ: 6 ወር እና ከዚያ በላይ ​💰 ደመወዝ: በስምምነት​የስራ ሁኔታዎች / Details: ​🕒 የስራ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 11:30 ሰዓት📍የስራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ አለምባንክእንዴት ማመልከት ይቻላል? ​ፍላጎቱ እና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሚከተሉት አድራሻዎች ማመልከት ትችላላችሁ፦ ​📞ስልክ: 0968897063 ​✈️ቴሌግራም: @ibnu_turab1
  • Medical Information

    23 сент., 17:01

    Vacancy Announcement | ​Obsan Smile Dental Lounge (Reposted)We are looking for qualified and motivated professionals to join our growing team!​Open Positions ​1. Dental Surgeon ​•Required Number: 1 • Education: Denatal surgion/Ethiopian National • ​Experience: 0 year and above • ​License: Valid professional license • ​Skills: Strong communication, teamwork, and willingness to learn and develop ​💵 Salary: Negotiable​ 2. Dental Nurse ​• Required Number: 2 • ​Education: Diploma or Degree in Nursing • ​Experience: 2 years and above in a dental clinic • ​License: Valid professional license • ​Skills: Infection prevention expertise, dental assisting, and strong teamwork ​💵 Salary: Negotiable​ 3. Receptionist ​• Required Number: 1 • Education: Diploma in Customers service or related • ​Experience: Prior work in a clinic or healthcare facility • ​Skills: Computer literacy, customer service, handling appointments, records, and calls • ​ Professional, friendly, and responsible attitude ​💵 Salary: Negotiable📍Location: Piassa, Tedros Square (Next to Monarch Hotel)​How to Apply: ​Interested candidates meeting the criteria are invited to reach out via: ​📞Phone: 0988 357 150 📧Email: gurmessat.tg@gmail.com ​
  • Medical Information

    23 сент., 13:46

    переслано из @tenastudy

    💠 TenaStudy app Your Ultimate Companion for ERMP Exams!💻📱 Android + Windows — Study on your phone or PC, with offline access on both.🎯 ERMP 2018–2025 — Practice ERMP questions with detailed answers and explanations.🧠 Advanced Mode — Access 5,000+ USMLE questions for broader and deeper practice.📚 Medical Ethics Course — Organized study notes plus 200 additional practice questions.📝 Take Notes — Write and save your own notes while studying.🔖 Bookmarks — Save important questions and easily return to them later.Download the app here👇➡️ TenaStudy for android➡️ TenaStudy for Windows PChttps://t.me/TenaStudy
    Иллюстрация к посту канала Medical InformationИллюстрация к посту канала Medical InformationИллюстрация к посту канала Medical InformationИллюстрация к посту канала Medical Information
  • Medical Information

    23 сент., 13:11

    #Update Post-basic ትምህርት ቆይታ 2 ዓመት ከ6 ወር ብቻ ነው።
  • Medical Information

    22 сент., 17:55

    Иллюстрация к посту канала Medical InformationИллюстрация к посту канала Medical Information
  • Medical Information

    22 сент., 16:19

    #ጥቆማዲላ ዩኒቨርሲቲ በፖስት ቤዚክ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ፕሮግራሞች በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።የትምህርት ፕሮግራሞች፦ ➻ ሜዲካል ላቦራቶሪ ➻ ሚድዋይፈሪ ➻ ነርሲንግ ➻ ፋርማሲየማመልከቻ ጊዜ 👇 እስከ መስከረም 21/2019 ዓ.ምየማመልከቻ ቦታ፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ኦዳያኣ ግቢ፣ ሕንፃ ቁ. 609፣ ቢሮ ቁ.04በአካል ማመልከት የማትችሉ አመልካቾች በ http://portal.du.edu.et/Web/Announcement አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ።(ለተጨማሪ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።)
    Иллюстрация к посту канала Medical InformationИллюстрация к посту канала Medical Information
  • Medical Information

    22 сент., 14:39

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ​ድርጅት: ፍቱን ፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ ሃላ/የተ/የግ/ማህበርየስራ መደብ: ማርኬቲንግ (Marketing) ተፈላጊ ብዛት: 1 (አንድ) • ​የትምህርት ደረጃ: በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ወይም በማንኛውም የጤና ዘርፍ ከታወቀ የትምህርት ተቋም የተመረቀ/ች • የስራ ልምድ: በጤና ተቋም ለሰራች ቅድሚያ ይሰጣል 💰 ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት📍የስራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት (ቴራ ማደያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ)እንዴት መመዝገብ ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከታች በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፦ 1. ​አቃቂ ቅርንጫፍ: አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት፣ ቴራ ማደያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 2. ​ገርጂ ቅርንጫፍ: ኢምፔሪያል ገርጂ ቢ ኤም ኤ ፕላዛ 5ኛ ፎቅ​📞 ለበለጠ መረጃ: ​0904222299 ​0970999955
  • Medical Information

    22 сент., 13:59

    ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ | ​አራዳ ጊዮርጊስ የአንገት በላይና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ ህክምና ማዕከልማዕከላችን ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡1. ማርኬቲንግ እና ቴክኒክ ቁጥጥር ባለሙያ - የትምህርት ደረጃ ፡ በነርሲንግ ፣ በጤና መኮንን ወይም በማርኬቲንግ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያላት/ያለው - የሥራ ልምድ ፡ ያላት/ያለው - ደሞዝ ፡በስምምነት - ብዛት ፡012. አካውንታንት - የትምህርት ደረጃ ፡ ዲግሪ - የሥራ ልምድ ፡ ያላት/ያለው - ደሞዝ ፡በስምምነት - ብዛት ፡013. የፋርማሲ ካሸር ባለሙያ - የትምህርት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ - የሥራ ልምድ ፡ ያላት/ያለው
  • Medical Information

    22 сент., 13:57

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | መብዓ መድኃኒት መደብርድርጅታችን መብዓ መድኃኒት መደብር ብቃትና ተነሳሽነት ያለው የፋርማሲ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች እንድትመዘገቡ እንበዛለን!የሥራ መደብ: የፋርማሲ ባለሙያ (Druggist / Pharmacist) • ​የትምህርት ደረጃ: በፋርማሲ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ • ​የሥራ ልምድ: በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኝ የግል ፋርማሲ ውስጥ 1 ዓመት የሰራ • ​ጾታ: ወንድ • ​ደሞዝ: በስምምነት📍የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት📲እንዴት ማመልከት ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ። ✈️ቴሌግራም: @RealGunner_ETለበለጠ መረጃ ​📞ስልክ: +251910241200
  • Medical Information

    22 сент., 13:56

    #ጥቆማ‎የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2026/2027 የትምህርት ዘመን የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች መቀበል ጀምሯል፡፡አመልካቾች ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትነው ያለፋ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ አመልካቾቹን የሚቀበለው የትምህርት ክፍል የፅሑፍ እና የቃል ፈተናዎች ይሰጣል፡፡የሕክምና ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በአራት የMSc ትምህርት መስኮችየኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት (በመደበኛ እና በዕረፍት ቀናት መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስድስት የMPH ትምህርት መስኮችየነርሲንግ ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስምንት የMSc ትምህርት መስኮችየምዝገባ ጊዜ 👇 ከመስከረም 11-27/2019 ዓ.ም
  • Medical Information

    22 сент., 13:55

    ​ የክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ በበለስ ፓራዳይዝ ኮሌጅ​በለስ ፓራዳይዝ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሙያዎች መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፦​🔹 የሙያ ዓይነት፦ Pharmacy | Nursing | Laboratory | Midwifery | Pediatric Nursing 🔹 የሥራ መደብ፦ መምህር 🔹 የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ 🔹 የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ 🔹 ብዛት፦ ለእያንዳንዱ 6 🔹 የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት 🔹 ደሞዝ፦ በስምምነት 🔹 የሥራ ቦታ፦ ጋምበላ፣ እና፣ ሚ.ጢ. ካምፓስ​📅 የምዝገባ ጊዜ፦ እስከ 15/01/2019 ዓ.ም.እንዴት ማመልከት ይቻላል? የትምህርት ማስረጃዎችዎን እና ተያያዥ ሰነዶችዎን በመቃኘት (Scan በማድረግ) በሚከተሉት አድራሻዎች መላክ ይችላሉ፦ ​✈️በቴሌግራም፦ 0949 25 25 25 / 0948 36 36 36 📧በኢሜይል፦ belesparadiscollege@gmail.com
  • Medical Information pinned «👍 ምን መላክ ይፈልጋሉ?»

    22 сент., 07:47

  • Medical Information

    22 сент., 07:45

    የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ | ​ ድርጅት: ግራንድ ማርክ ፋርማሲዩቲካልስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር​1️⃣ የሥራ መደብ: ፋርማሲስት (ዲግሪ) • ​የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በዲግሪ የተመረቀ/ች • ​የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 01 • ​ደመወዝ: በስምምነት​2️⃣ የሥራ መደብ: ፋርማሲ ቴክኒሺያን (ዲፕሎማ) • ​የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች • ​የሥራ ልምድ: 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 01 • ​ደመወዝ: በስምምነት📍የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ​የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/01/2019 ዓ.ም ድረስለመመዝገብ በቴለግራም ከታች በተቀመጠዉ ስልክ ቁጥርየትምህርት ማስረጃ በመላክ መመዝብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • Medical Information

    22 сент., 06:10

    переслано из @tenamereja

    👍 ምን መላክ ይፈልጋሉ?
  • Medical Information

    22 сент., 06:02

    переслано из @tenamereja

    🏥 𝐊𝐈𝐍𝐄𝐓𝐈𝐂 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐂𝐀𝐋 𝐏𝐋𝐂 🏥✨ Medical Equipment & Consumables━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━🔬 🩺 Diagnostic Equipment ┣ 🔹 Aneroid Sphygmomanometer ┣ 🔹 Digital BP Apparatus ┣ 🔹 Electronic Blood Pressure Monitor (YE660D) ┣ 🔹 Pulse Oximeter ┣ 🔹 Adult SpO₂ Sensor (M800) ┣ 🔹 Fetoscope ┣ 🔹 Binocular Microscope ┣ 🔹 M-Sure Meter ┣ 🔹 Standard Otoscope ┗ 🔹 Laryngoscope Miller (5 Blades)━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
    Иллюстрация к посту канала Medical InformationИллюстрация к посту канала Medical Information
  • Medical Information

    22 сент., 05:41

    የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ | ​ግራንድ ማርክ መካከለኛ ክሊኒክባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።​1. ክሊኒካል ኑርስ (BSc Nurse) • ​ትምህርት ደረጃ: የታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በዲግሪ የተመረቀ/ች • ​የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 01 • ​ደመወዝ: በስምምነት​2. ክሊኒካል ኑርስ (Clinical Nurse - Diploma) • ​ትምህርት ደረጃ: የታወቀ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች • ​የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 01 • ​ደመወዝ: በስምምነት📆 የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/01/2019 ዓ.ም ድረስ ​📍የምዝገባ ቦታ: ደቡብ ክልል፣ ጂንካ ከተማ፣ አርከሻ ከቀይ መስቀል ጽ/ቤት ጎን ከፍ ብሎ፣ መካነ-እየሱስ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ግራንድ ማርክ መካከለኛ ክሊኒክ ውስጥ።