Последние посты

ጽርሐ_ጽዮን
22 сент., 19:20изменён
የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ማብራሪያወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 5 ከሴሰኞች ጋር እንዳትተባበሩ በመልእክቴ ጻፍሁላችሁ። ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስተቀላቀሉ፦ ጽርሐ ጽዮንማስተወቂያ፦ በግል ሐዲስ ኪዳን ለመማር እና አብነት ለመማር @Bet_Gubai ያዋሩኝ /ወርኃዊ ክፍያ አለው/ለጓደኞቻችሁ አጋሩ !Live stream finished (14 minutes)
22 сент., 19:19

ጽርሐ_ጽዮን
22 сент., 19:05
ግቡምዕራፍ 5 ማብራሪያ !Live stream started
22 сент., 19:04

ጽርሐ_ጽዮን
22 сент., 18:33
አላችሁዛሬ አለን ጉባኤ
ጽርሐ_ጽዮን
22 сент., 16:22
የአባቱ ልጅ !ቅዱስ ጳውሎስ ለተማሪዎቹ እርሱ ማንን እንደሚመስል እነሱ ደግሞ ማንን መምሰል እንዳለባቸው ይነግራለቸዋል እርሱ አስቀድሞ እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቀሰዱሳን ሁኑ እያለ በአፈ ነቢያት ሲያናግር እንደነበረ ሐዋርያቱንም ከእኔ ተማሩ እያለ አርአያ እራሱን ሲሰጠ እንደነበረ በወንጌል እናያለን።ስለዚህ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች አባታቸውን መምሰል ቢያቅታቸው እርስ በእርሳቸው ፍቅር በማጣት ቢከፋፈሉ ቅዱስ ጳውሎስ ያስተውሳቸው ከማን እንደተማሩ ያስታውሰቸዋልእናንተ እኮ ከእኔ ነው በወንጌል የተወለዳችሁት ልጅ ደግሞ አባቱን ነው መምሰል ያለበት ስለዚህ እኔ ምሰሉኝ እኔን ምሰሉኝ ማለቴ እኔ ክርስቶስን ስለምመስል ነው እያለ አርአያቸውን እንዲለውጡ የአባታቸው ልጅ እንዲሆኑ ይነግራቸዋል ።ዛሬም ክርስቲያኖች መምሰል ያለባቸው ክርስቶስን ነው ጌታን የሚወድ የጌታ የሆነ ሁሉ እርሱ መምሰል ያለበት ጌታን ነው አነጋገሩ አበላሉ አረማመዱ ኑሮው የጌታ መሆን አለበት ካልሆነ ግን እርሱ የአባቱ ልጅ አይደለም።ልጅ አባቱን ካልመሰለ አባቱን ያሰድባል ክርሰቲያን በክርስቶስ ስም እየተጠራ ክርስቲያን እየተባለ ጌታን ካልመሰለ በአሕዛብ መካከል የክርስቶስን ስም ያሰድባል በኋላም ቀን ክርስቶስ አላውቅህም ይለዋል እርሱም ያፍራል።ሁላችንም ጌታን ለመምሰል ያብቃን !እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ በወንጌል ወልጄአችኋለሁና እንግዲህ እኔን የምትመስሉ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ።✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስTelegram:- https://t.me/Terha_TsionTelegramጽርሐ_ጽዮንለማንኛውም ጥያቄ @Bet_Gubai ይችላሉ።
ጽርሐ_ጽዮን
22 сент., 02:04
Today's Quote📖When we catch ourselves trying to solve our personal problems with our minds, we realize the futility of this enterprise and give up the problems to the Personal Absolute. We cease trying to be our own savior, and we commend ourselves to the mercies of our true Savior.+Hieromonk Damascene ChristensenToday with Synaxarium††† ጉባኤ ኤፌሶን †††††† ቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔርን ያከበሩትን: እርሱም ያከበራቸውን ሰዎች 'ቅዱሳን' ትላለች:: ራሱ ባለቤቱ "ኩኑ ቅዱሳነ እስመ ቅዱስ አነ-እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ" ብሏልና:: (ዼጥ. 1:15) እነዚህንም ቅዱሳን 'መላእክት: አበወ ብሊት: ነቢያት: ሐዋርያት: ሰማዕታት: ጻድቃን: ሊቃውንት: ደናግል: መነኮሳት: ባሕታውያን' ወዘተ. ብለን: ክፍለ ዘመን ሰጥተን በአበው ሥርዓት እናስባለን::ጨርሱት:https://t.me/zikirekdusn/34141👉Today with GospelMatthew 18 አማ62 - ማቴዎስ 12: “ምን ይመስላችኋል? ለአንድ ሰው መቶ በጎች ቢኖሩት ከእነርሱም አንዱ ቢባዝን፥ ዘጠና ዘጠኙን በተራራ ትቶ ሄዶም የባዘነውን አይፈልግምን?ጨርሱት…


ጽርሐ_ጽዮን
21 сент., 19:43изменён
የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ማብራሪያወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 4 በክርስቶስ አእላፍ ሞግዚቶች ቢኖሩአችሁ ብዙ አባቶች የሉአችሁም እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ በወንጌል ወልጄአችኋለሁና።✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስተቀላቀሉ፦ ጽርሐ ጽዮንማስተወቂያ፦ በግል ሐዲስ ኪዳን ለመማር እና አብነት ለመማር @Bet_Gubai ያዋሩኝ /ወርኃዊ ክፍያ አለው/ለጓደኞቻችሁ አጋሩ !Live stream finished (32 minutes)
21 сент., 19:42

ጽርሐ_ጽዮን
21 сент., 19:25
ግቡ እንጂ !Live stream started
21 сент., 19:10

ጽርሐ_ጽዮን
21 сент., 02:47
Today's Quote📖If God is slow in answering your request, or if you ask but do not promptly receive anything, do not be upset, for you are not wiser than God.+Isaac the Syrian Today with Synaxarium ✝††† ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት ††† ††† በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥሎ አለቅነት ከተሰጣቸው ሰማዕታት አንዱ ቅዱስ ፋሲለደስ ነው:: እንዲያውም ለዘመነ ሰማዕታት መሪና አስተማሪ እርሱ ነበር:: እስኪ በጥቂቱ ነገሩን ከሥሩ እንመልከተው:: በ3ኛው መቶ ክ/ዘመን የሮም መንግስት ዓለምን የሚያስተዳድረው በሁለት ከተሞች: ማለትም በራሷ በሮምና በአንጾኪያ ነበር::ጨርሱት:https://t.me/zikirekdusn/34118👉Today with GospelLuke 21 አማ62 - ሉቃስ 12: ከዚህም ሁሉ በፊት እጃቸውን በላያችሁ ይጭናሉ ያሳድዱአችሁማል፤ ስለ ስሜም ወደ ምኵራብና ወደ ወኅኒ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፥ ወደ ነገሥታትና ወደ ገዥዎችም ይወስዱአችኋል፤ 13: ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል። 14: “ሰለዚህ እንዴት እንድትመልሱ አስቀድማችሁ እንዳታስቡ በልባችሁ አኑሩት፤ 15: ወደረኞቻችሁ ሁሉ ሊቃወሙና ሊከራከሩ የማይችሉትን አፍና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።


ጽርሐ_ጽዮን
20 сент., 18:05
ማስተወቂያ፦ በግል ሐዲስ ኪዳን ለመማር እና አብነት ለመማር /ልጆቻችሁን ለማስተማር / @Bet_Gubai ያዋሩኝ፣ወርኃዊ ክፍያ አለው።
ጽርሐ_ጽዮን
20 сент., 16:08
https://youtu.be/qYDdoJDAEBY?si=DmL9PoYn8EgLBPdsሰማችሁትYouTubeነገረ ቅዳሴ ክፍል 3 | የቅዳሴ መስዋዕት ምንድነው? | በመጋቤ ሐዲስ ነቢዩ ኤልያስየቅዳሴ መስዋዕት መስዋዕተ ቁርባን መስዋዕተ ዕጣን መስዋዕተ ማኅቶት መስዋዕተ ከናፍር መስዋዕተ ሰውነት
ጽርሐ_ጽዮን
20 сент., 02:00
Today's Quote📖For the Christian, the cross gradually become lighter and more joyful, while for the non-believer it becomes heavier and more burdensome. Why is this so? Because where the one carries their cross with faith and devotion to God, the other carries it with grumbling and anger.+St Innocent of AlaskaToday with Synaxarium✝መስከረም 10 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት+" በዓለ ስዕለ አድኅኖ "+✝ይህች ቀን በቤተ ክርስቲያን ስለ ቅዱሳት ስዕላት የሚነገርባት ክብርት ቀን ናት:: 'ስዕለ አድኅኖ' ማለት 'እግዚአብሔር በረድኤት የሚገለጥበት: አንድም በቅዱሳኑ አማካኝነት ጸጋ የሚገኝበት: የሚያድን ስዕል' ማለት ነው::ጨርሱት:https://t.me/zikirekdusn/34098👉Today with GospelMark 4 አማ62 - ማርቆስ 24: አላቸውም፡— “ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ። በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል ለእናንተም ይጨመርላችኋል።


ጽርሐ_ጽዮን
19 сент., 21:31изменён
https://youtu.be/qYDdoJDAEBY?si=DmL9PoYn8EgLBPds
ጽርሐ_ጽዮን
19 сент., 21:30
https://youtu.be/qYDdoJDAEBY?si=DmL9PoYn8EgLBPdsYouTubeነገረ ቅዳሴ ክፍል 3 | የቅዳሴ መስዋዕት ምንድነው? | በመጋቤ ሐዲስ ነቢዩ ኤልያስየቅዳሴ መስዋዕት መስዋዕተ ቁርባን መስዋዕተ ዕጣን መስዋዕተ ማኅቶት መስዋዕተ ከናፍር መስዋዕተ ሰውነት
ጽርሐ_ጽዮን
19 сент., 16:04изменён
ትርጓሜ ዘመዝሙርእኩት አንተ ወስቡሕ ስምከልዑለ ባሕሪይ ምስጋና የባሕሪይህ የሆነ እንደ ጣዖታት በሐሰት ባልሆነ የማትመሰገን ቅድመ ዓለም ባሕሪይህ ባሕሪህን የሚያመሰግን በባህሪይህ ምስጉን የሆነ የምስጋና ጌታ ኋላም ደቂቀ አዳምን መላእክትን ስምህን ቀድሰው ክብርህን ይወርሱ ዘንድ የፈጠርኃቸው ምስጉን የሆንክ መላእክት በላይ በሰማይ ደቂቀ አዳም ሁሉም እንደ አቅማቸው ማለት ካህናት በቤተመቅደስ፣መዘምራን በማኅሌት፣ምዕመናን በእልልታ፣በጭብጨባ የሚያመሠግኑህ ምስጋና የባሕሪይህ የሆነ አምላክ ስምህ ምስጉን ነው።ወዓቢይ ኃይልከድንቅ ድንቅ ነገሮችን እንዲህ ነው በማይባል ኃይልህ የምታድርግ ኃይልህ ታላቅ ነው የማይቻሉ ነገሮችን መሥራቱን መናገር ነው።በሙሴ አድሮ በበትር ባሕረ መክፈሉን በደረቅ ማሻገሩን በኢያሱ አድሮ ባሕረ ዮርዳኖስን መክፈሉን ከደመና መና ከጭንጫ ውኃ ማፍለቁንእርሱ ራሱ ሰው ሆኖ በድንግልና መፀነሱን፣በድንግልና መወለዱንየሠላሳ ስምንት ድውይን ተነስ ብሎ ማመላለሱን ጎባጣን መፈወሱ፣ዕውራን ማብራቱን። በልብሱ ጫፍ የአስራ ሁለት ዓመት ደምን ፈሳሽን ማቆሙን መናገር ነው።ዘተአርፍ በአርያም በላይ በአርያም የምትመሠገን አንድም አርያም ማለት ልዑል /ታላቅ/ ቦታ ማለት ነው በልዑላኑ በሊቃነ መላእክት አድረህ የምትመሠገን ሲል ነው።Telegramጽርሐ_ጽዮንለማንኛውም ጥያቄ @Bet_Gubai ይችላሉ።
ጽርሐ_ጽዮን
19 сент., 02:01
Today's Quote📖Nepsis (sobriety) or watchfulness is a spiritual method which, if seriously practiced over a long period, completely frees us with God's help from impassioned thoughts, words, and evil actions… it enables us to fulfill every divine commandment in the Old and New Testaments and bestows upon us every blessing in the age to come.+St. Hesychius of Jerusalem, On Watchfulness and PrayerToday with Synaxarium+" ✝ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት✝ "+††† ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚነግሩን የመላእክት ሁሉ አለቃቸው በፈጣሪው ኃይል ብዙ ድንቆችን ሠርቷል:: ከመጀመሪያው ሰው አዳም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ: አምነው ለሚጠሩት ረዳት ነው:: ዘወትርም ያድናቸው ዘንድ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሠፍራል:: ጨርሱት:https://t.me/zikirekdusn/34087👉Today with GospelLuke 21 አማ62 - ሉቃስ 12: ከዚህም ሁሉ በፊት እጃቸውን በላያችሁ ይጭናሉ ያሳድዱአችሁማል፤ ስለ ስሜም ወደ ምኵራብና ወደ ወኅኒ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፥ ወደ ነገሥታትና ወደ ገዥዎችም ይወስዱአችኋል፤ ጨርሱት… መልካም ቀን❤️ Today_with #Christ


ጽርሐ_ጽዮን
18 сент., 16:11изменён
ተለያየን ከኃጢአት አያለያይምኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ያላስተማረቸውን እንዳስተማረች ያላለችውን እንደተናገረች ተደረጎ ትምህርት የሚሰጥበት ነገር አንዱ የቅዱሳን ቃልኪዳን ነው ጥንቃቄ ከሚያስፈልጋቸው ትምህርቶች መካከል አንደኛው ነው ።እግዚአብሔር ለቅዱሳኑ ቃልኪዳን እንደሰጠ የታወቅ ይኼም በብሉይም በሐዲስም እየተከናወነ ያለ በጎ ትምህርት ነው ነገር ግን አንዳንድ ትምህርቶች እንደ ሥርዋጽ እየገቡ ይህንን በጎ ትምህርት ያውኩታል።ይህም ይኼን ገዳም ከተሳለምክ እንደ ሕጻን ትሆናለህ በዚህ ፀበል ከተጠመቅህ ከኃጢአትህ ነጻ ትወጣለህ እንደ 40 እንደ 80 ቀን ልጅ ትሆናለህ ወደ ግሸን ደግሞ ስንሻገር በተለያየን ከተጠመቅህ ከኃጢአትህ ትለያለህ 40 ትውልድ ይጸድቃል የማለት ቀልድ የመሰለ ትምህርቶች ከአንዳዶች አንደበት አልፎ አልፎ ደግሞ በአንዳንድ መጻሕፍት ይታያሉ።ማንም ይሁን ማንም ንስሓ ሳይገባ ገዳም ስለተሳለመ አይጸድቅም እንኳን መሳለም ንስሓ ሳይገባ በሥጋ ወደሙ ሳይታተም አይሆንም እንጂ ቢሆን እንኳን ሄደህ ብትመነኩስ አትድንም።በኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ትምህርት ይኼ መሠረት የለውም ሰው ከኃጢአት የሚድነው ለመንግሥተ ሰማያት የሚበቃው በልጅነት ጥምቀት ተጠምቆ ከዚያም ከጌታ ጋር በቅዱስ ቁርባን ተዋሕዶ ቢወድቅ በንስሓ እየተመለሰ ሲኖር ነው።በዚህ ውስጥ ግን የቅዱሳን መካናት እና የጻድቃን ቃልኪዳን በጎ ተሳትፎ ይኖራል ይኸውም አማኒውን ሰው ለማብቃት ወደ ንስሓ እንዲቀረብ በማድረግ ነው እንጂ ካለ ንስሓ እንዲጸድቅ የማድረግ ካለ ጌታ ሥጋ እና ደም ለመንግሥተ ሰማይ ብቁ ማድረግ የሚቻልTelegramጽርሐ_ጽዮንለማንኛውም ጥያቄ @Bet_Gubai ይችላሉ።
