gram news
Аватар канала قناة رياض الجنة

قناة رياض الجنة

@tewhedandsuna

قال رسول الله ﷺ: " إِذَا مَرَرْتُمْ بِرِيَاضِ الْجَنَّةِ ؛ فَارْتَعُوا ... أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا

ПроектыARРелигия

9,780подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • قناة رياض الجنة

    21 сент., 12:42изменён

    እረፍት ጀነት ላይ ነው!🌱 @tewhedandsuna
    503видео13Открыть в Telegram
  • قناة رياض الجنة

    19 сент., 14:55

  • قناة رياض الجنة

    19 сент., 14:13изменён

    ይህ ምስሉ ላይ የሚታየው ማስታወቂያ ቴሌግራም በራሱ ጊዜ የሚለቀው ነው። ዩቲዩብና ፌስቡክ በየቪድዮዎች መሃል ጣልቃ በመግባት እንደሚታዩት ማስታወቂያዎች ማለት ነው። እንጂ እኛ ግሩፕ ላይ ለቀን አይደለም!ስለዚህም አንዳንዴ እንደዚህ ዓይነት ከቻናላችን ዓላማ ጋር የማይሄዱ ነገሮችን ስትመለከቱ ይህን በማስተዋል የኛ መልእክት አለመሆኑን መገንዘብና ወደ ማስታወቂያው አድራሻ ጆይን ከማድረግ መታቀብ ይጠበቅባችኋል።
    Иллюстрация к посту канала قناة رياض الجنةИллюстрация к посту канала قناة رياض الجنة
  • قناة رياض الجنة

    18 сент., 10:31

    ✿ አሏህኮ ማለት ..... አይደለም ለሰው ልንነግረው ለራሳችን ደግመን ልናስበው የምናፍርበትን ወንጀል የሚምረን ጌታ ነው!!🌱 @TewhedandSuna
  • قناة رياض الجنة

    17 сент., 09:23изменён

    ✿ "ለምንድነው እንባ የማይፈሰኝ ልቤስ ለምን ይሆን ጭንቅ/ጥብብ የሚለኝ" ብለን ለምንጠይቅ ሁላ፦ኢማም ኢብን ረጀብ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦"ልብ ወንጀሏ ትንሽ በሆነ ቁጥር እንባ በፍጥነት ይፈሳል።"🌱@TewhedandSuna
    Иллюстрация к посту канала قناة رياض الجنةИллюстрация к посту канала قناة رياض الجنة
  • قناة رياض الجنة

    15 сент., 07:48изменён

    🌱 ወንጀል ባዶነት እንዲሰማህ ያደርጋል።
    1,820видео26Открыть в Telegram
  • قناة رياض الجنة

    12 сент., 11:07изменён

    ✿ይሄ ሁሉ ድራማ ለምን አስፈለገ ‼🌱 @TewhedandSuna
    1,800видео24Открыть в Telegram
  • قناة رياض الجنة

    11 сент., 11:57изменён

    ✿ ተመልከቱ ይህች ዛፍ የባቡሩን መቅረት ወይም መዘግየት እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅማ መንገዱን ሙሉ በሙሉ ወረሰችው፣ ነገር ግን አንድ ቀን ባቡሩ ተመልሶ የመጣ እለት ከነስሯ ነቅሎ እንደሚጥላት ፈጽሞ አላስተዋለችም ነበር።አንዳንድ ክፉና በዳይ ሰዎችም ልክ እንደዚሁ ናቸው። የእውነትና የፍትህ ባቡር የዘገየ በመሰላቸው ጊዜ መንገዱን ተቆጣጥረው በበደልና በባጢል ነገሡበት፣ በረቱበትም...ነገር ግን ያ የማይቀረው የሐቅና የፍትሕ ባቡር ዳግም ተመልሶ የመጣ ቀን የበደልን ሥሮች በሙሉ ነቅሎ ይጥላቸዋል!!እውነትና ፍትህም ነግሰው፤ በዳዮችም የእጃቸውን አግኝተውና ውርደትን ተከናንበው፤ መኖራቸው ፈፅሞ የማይቀር የዚህች አለም ህግ ነው!! ------አላህ በደለኞችን ይያዝልን ፤ተንኮላቸውንም ከንቱ ያደርግልን።🤲©🌱 @tewhedandsuna
    Иллюстрация к посту канала قناة رياض الجنةИллюстрация к посту канала قناة رياض الجنة
    1,9903733Открыть в Telegram
  • قناة رياض الجنة

    8 сент., 11:05изменён

    ✿ አንድ ነገር በጣም ከተወደደብ በመተዉ አርክሰዉ ‼🌱 @TewhedandSuna
  • قناة رياض الجنة

    7 сент., 11:35

    2,029файл6Открыть в Telegram
  • قناة رياض الجنة

    5 сент., 07:05изменён

    🌱 መተንፈስ እስከቻልክ ድረስ መቀየር ትችላለህ !¤ @TewhedandSuna
  • قناة رياض الجنة

    3 сент., 19:17

    2,780файл14Открыть в Telegram
  • قناة رياض الجنة

    1 сент., 18:07изменён

    ¤ የቅርብ ወንድሞቹ "أقتلوا يوسف" አሉ። ዝምድና የሌለው የሩቅ ሰው ደግሞ "أكرمي مثواه " አለ።ውዴታ ሪዝቅ ነው! ከየትኛው ልብ እንደምትረዘቅ አታውቀውም!!🌱 @TewhedandSuna
    Иллюстрация к посту канала قناة رياض الجنةИллюстрация к посту канала قناة رياض الجنة
  • قناة رياض الجنة

    30 авг., 17:54

    ¤ አንዳንዴ ህልማችን ምነው እውን በሆነ ብለን እንመኛለን አንድ አንዳንዴ እውናችን ምነው ህልም በሆነ ብለን እንመኛለን ።🌱 @tewhedandsuna
  • قناة رياض الجنة

    30 авг., 15:35

    переслано из @ahmedadem

    2,410файл1Открыть в Telegram
  • قناة رياض الجنة

    30 авг., 13:18

    2,830файл6Открыть в Telegram
  • قناة رياض الجنة

    30 авг., 13:04изменён

    🌱 ዱንያ
    3,030видео16Открыть в Telegram
  • قناة رياض الجنة

    26 авг., 07:21

    ¤ በግ ህይወቱን ሙሉ ተኩላውን በመፍራት ይኖርና ግን በእረኛው ይበላል።🌱 @TewhedandSuna
  • قناة رياض الجنة

    25 авг., 18:02

    ¤ እንስሳ vs ሰው~ ሊታረድ ቢላዋ እየተሳለለት፣ ሊቀቀል ድስት ተጥዶለት፣ ከሰከንዶች በኋላ ወደ ሞት ጉዞ መሳፈሩ ላይቀር እሱ ዘና ብሎ ሣሩን ይግጣል። የኛ ና የዱንያ ነገር እንዲህ ነው።🌱 @TewhedandSuna
  • قناة رياض الجنة

    25 авг., 17:48

    2,830видео16Открыть в Telegram