gram news
Аватар канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

@tgewid

↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን ↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ ↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ ↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

ПроектыENРелигия

8,150подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    21 сент., 15:25

    ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    20 сент., 09:04

    👉(ሩቃ ሸረኢያህ)👈መዲና እና ሪያድ ሩቃ የምትፈልጉ ወንድሞች አሉ እና ደውሉ ሰሞኑንመዲና ቀጥታ ስልክ 0506443571 ወይም 0554956898 0547254794ሪያድ ቀጥታ ስልክ 0543778609 0597674982 በዋትሳፕ ኢሞ ቴሌግራም ደውሉ
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    18 сент., 14:45

    📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
    601видео1Открыть в Telegram
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    11 сент., 12:00

    ማሳሰቢያ ❌❌ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ wave ስትገቡ እያያችሁ ግቡ እባካችሁ በስመ waver ቻናላችሁ የኢኸዋን እና ተክፊር ሀጃዊራ ቅልቅል ያለ ነገር እየተለቀቀ ነው ያለው እኛ በነፃ wave የምናሳድገው ጥርት ያለ ዳዕዋ በሰለፎች መንገድ ታሰፋፋላችሁ በሚል ነው ። ካልሆነ ምን ጥቅም አለው ሰለዚህ ቻናላችሁ ላይ የሚለቀቅ wave ከሱና የወጣ ከሆነ ከእኛ Wave የምናስወጣ መሆኑን እንገልፃለን ።እስከ አሁን ጥርት ያለ የሱና ሰዎችን የሰበሰቡት ከእኛ ውጭ አንድ ነው የማቀው ሌላው እጂግ የተበላሸ ነው ። ሰለዚህ እናተርፋለን እያልን እንዳንከስር ልብ እንበል።ከታች ያሉትን ሁሉቱን waver ለመጠቀም ሞክሩ ። 👇👇👇@Darutewhiid_wave@Selefya_wave
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    9 сент., 15:10изменён

    ከኢቶ ነው የሚፈለገውየስራ ማስታወቂያ አንድ ጠለብ አለኝ የወንድ በግ ስራ ነው በሚታወቅ ሰው ቋንንቋ የሚችል ይሁንበውስጥ ፃፉ👉@Jemalabuaymen
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    9 сент., 05:07

    переслано из @fkr_eske_jenet

    ✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን!✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን።🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል።✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል?ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪✔️ ማሳሰቢያ፦ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን።👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    8 сент., 09:44

    ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    7 сент., 01:54изменён

    የጧት ግብዣየ አቡ አይመን🌹
    1,170голосовое16112Открыть в Telegram
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    4 сент., 13:00

    переслано из @fkr_eske_jenet

    🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
    Иллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويدИллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    4 сент., 01:14

    አንድ ወንድ ልጅ ለትዳር ካሰባት ሴት ልጅ ምኗን ነው ማየት የሚፈቀድለት?!
    1,670видео16Открыть в Telegram
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    3 сент., 10:44

    ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    1 сент., 23:37изменён

    የሰለፊያ ሴት መለያ💪
    1,360файл6Открыть в Telegram
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    1 сент., 15:53

    ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    31 авг., 15:11

    Иллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويدИллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويدИллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويدИллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    31 авг., 14:52

    переслано из @menhaju_aslfya

    ምርጥ ምርጥ አበባዎችም አሉ ለስጦታ ከፈለጋችሁ❤️0507019957
    Иллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويدИллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    31 авг., 14:52

    переслано из @menhaju_aslfya

    Иллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويدИллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويدИллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويدИллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    31 авг., 14:25

    переслано из @sobrarabic

    ✅ ማስታወቂያሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት አዲስ ምዝገባ ጀምሯል ! 🟢አረብኛ ቋንቋን ቁርዓንን እንዲሁም የተለያዩ የውጭ ቋንቋዎችን በቀላሉ እና ጥራት ባለው መንገድ መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት ለእርስዎ በተሻለ ዝግጅት አጠናቆ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል! ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ብቁ በሆኑ መምህራን እና ምቹ በሆነ የትምህርት ሰዓት እናስተምራለን።🌟 የምንሰጣቸው ትምህርቶች 👇❶ ቃኢደቱ ኑራንያ ❷ አረበኛ ፅሁፍ (ኸጥ) ❸ ቁርዓን ንባብ ❹ ተጅዊድ ❺ አረበኛ መሰረታዊ ንግግር ❻ ሶርፍ ❼ ነህው ❽ በላጋ ❾ መንጢቅ ❿ እንግሊዝኛ ❶❶ የፈረንሳይ ቋንቋ ❶❷ የቱርክ ቋንቋ
    Telegramሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርትمرحباً بكم في قناة "صبر"! وجهتكم لتعلم اللغة العربية بسهولة وإتقان من الصفر እንኳን ወደ ሶብር አረብኛ ቋንቋ ት/ቤት በሰላም መጡ! የአረብኛ ቋንቋን ከመሠረቱ በቀላሉ እና በጥራት የሚማሩበት ትክክለኛ ቦታ ነው ። ለመመዝገብ ➥ @Sobrarabic_bot ይጠቀሙ ።
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    30 авг., 15:02

    ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።ከጀነት በሮች ውስጥ ፆመኞች ብቻ የሚገቡበት ልዩ በር ረያን ይባላል ።
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    28 авг., 15:45

    ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ማነው ?
  • قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

    28 авг., 08:46

    переслано из @fkr_eske_jenet

    🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
    Иллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويدИллюстрация к посту канала قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد