gram news
Аватар канала ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

@tibyanqirat

በነፃ የተለያዩ ኪታቦችን በኦንላይን ለመማር @TibyanKitab ላይ ይመዝገቡ ።

3,890подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    20 сент., 13:35изменён

    🆓 ከክፍያ ነፃ ..በኦንላይን የኪታብ ቂርአት ምዝገባ ለጀማሪዎች ! 🫧⚫️ ተወዳጁ ቲብያን የቂርአት ማዕከል ለጀማሪዎች የሚሆኑ በ 8⃣የእውቀት ዘርፎች ፣ 9⃣ ኪታቦችን በኦንላይን በማስተማር ላይ ይገኛል !💻ትምህርቱ ምንም አይነት ክፍያ የለውም ።🏃‍♂️ቂርአቱ ለአምስት ወራት የሚሰ'ጥ ነው ። ✈️ደርሱ የሚሰጠው ከምሽቱ 3:00 -3:30 ⭐️የትምህርት ቀናት : ከሰኞ-ሀሙስ ⭐️ቂርአቱ በቴሌግራም ላይቭ ይ'ሰጣልመስፈርት⚠️ 💡ቁርአንን አስተካክሎ መቅራት መቻል 💡ትምህርቱን ጀምሮ ለመጨረስ ቁርጠኛ መሆንለመመዝገብ⬇️ @TibyanregistrationBotየሚሰጡትን የኪታብ ቂርአቶች ዝርዝር ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ ! ⬇️ https://t.me/TibyanQira
    Иллюстрация к посту канала ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናልИллюстрация к посту канала ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል
    7,330175691Открыть в Telegram
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    16 сент., 16:21

    3:00 ሲል የሰፊነቱ ነጃ ደርስ ይጀመራል ...
    7,17029142Открыть в Telegram
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    14 сент., 18:00

    የሰፊና ደርስ ተጀምሯል
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    10 сент., 17:55

    ልንጀምር ነው ..ወደ ደርስ ግሩፕ ግቡ
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    9 сент., 17:53

    ልንጀምር ነው ..ወደ ደርስ ግሩፕ ግቡ
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    8 сент., 17:57

    ዛሬ ማታ 3:00 የሰፊና ኪታብ ደርስ ይጀመራል ! ደርሱ ከሰኞ-ሀሙስ ከምሽቱ 3:00-3:30 ይሰጣል ። ወደ ደርሱ ግሩፕ ለመግባት ሊንክ @tibyanKitab ላይ ተቀበሉ
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    8 сент., 09:03

    переслано из @iqranet

    ⏺️እንደዚህ አይነት ኡስታዞች ገጥመዋችሁ ተጅዊድን መማር ከባድ መስሎ ታይቷችኋል ?የኢቅራኔት ኡስታዞች ቀለል አድርገው በአጭር ጊዜ ተጅዊድ እና ተጥቢቅን ያስተምሯችኋል✔️ - ቃኢዳ - ነዘር እንዲሁም ሒፍዝ መከታተል ትችላላችሁ📝 ለመመዝገብ @QuranAsemari✈️ t.me/iqraNet
    5,400видео34107Открыть в Telegram
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    7 сент., 17:53

    ዛሬ ማታ 3:00 የሰፊና ኪታብ ደርስ ይጀመራል ! ደርሱ ከሰኞ-ሀሙስ ከምሽቱ 3:00-3:30 ይሰጣል ። ወደ ደርሱ ግሩፕ ለመግባት ሊንክ @tibyanKitab ላይ ተቀበሉ
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    7 сент., 05:13

    ዛሬ ማታ 3:00 የሰፊና ኪታብ ደርስ ይጀመራል !ደርሱ ከሰኞ-ሀሙስ ከምሽቱ 3:00-3:30 ይሰጣል ።ወደ ደርሱ ግሩፕ ለመግባት ሊንክ @tibyanKitab ላይ ተቀበሉ
    Иллюстрация к посту канала ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናልИллюстрация к посту канала ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል
    7,47062262Открыть в Telegram
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    6 сент., 06:20

    📖 የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ ! ⏺️የሚጀመረው ኪታብ :- መትኑ ሰፊነቲ ነጃ ( ሰፊና ) ⏺️የደርስ ቀናት:- ከሰኞ-ሀሙስ ከ ምሽቱ 3:00-3:30 ⏺️ደርሱን የሚሰጠው :- ወንድም አቡ መናል ⏺️የሚጀመርበት ቀን :- ቀጣይ ሰኞ ጷግሜ 2 እ.ኢ.አ 🌙 ደርሱ ምንም ክፍያ የለውም ! 📖የኪታቡን pdf ለማግኘት ⬇️ https://t.me/TibyanQirat/257 🚨 ነባር ተማሪዎች የደርስ ግሩፕ
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    3 сент., 18:14

    ጀዛኩሙላሁ ኸይራያልተሳተፋችሁ ወንድም እና እህቶች ተሳተፉከአላህ በታች የህፃኗን ህይወት እንታደግ
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    2 сент., 14:53

    🔴ህፃን ራህመትን እንታደጋት‼⏺️ውድ የቲቢያን ቤተሰቦቻችን ከዚህ ቀደም ደርስ እና ኢስላማዊ መልዕክቶችን እንጂ አጋርተን የማናውቅ ቢሆንም፣ የማዕከላችን ቻናል ለደርስ እና ለቂርኣት አላማ ብቻ የተከፈተ መሆኑን ብናውቅም ዛሬ ግን እርዳታችሁን ፈልገን መጥተናል።🟢በተለያዩ የዳዕዋ እና የደርስ እንቅስቃሴዎች የምናውቃት አንድ እህታችን በቅርቡ የመጀመሪያ ልጇን አላህ ሰጥቷት የነበረ ቢሆንም ፤ በልብ ህመም የተነሳ ህፃኗ ተገቢውን ህክምና ካለገኘች ከ2 ሳምንታት ያልዘለለ ጊዜ እንደቀራት የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገልፆላታል!✈️ ከሀገር ውጪ ተገቢውን ህክምና ካገኘች መዳን እንደምትችል እና የተሻለ ተስፋ እንዳላት በህክምና ባለሙያዎች ተነግሮናል ።▫️ለህክምናው ብቻ የሚያስፈልገው ወጪ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ በመሆኑ ቤተሰቦቿ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል።✨ ከአላህ በታች እኛም ቤተሰቦቿን ከጭንቀት ለማውጣት የእኛ አስርም መቶም ብር ወጋ አላትና የአቅማችንን እንረባረብላት ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።ይህንን አካውንት ተጠቀሙ 🏦1000139136164 hamid mohammedለበለጠ መረጃ
    Иллюстрация к посту канала ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናልИллюстрация к посту канала ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናልИллюстрация к посту канала ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል
    11,5001474Открыть в Telegram
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    31 авг., 11:00

    📖 የሰፊና ደርስ የዛሬ ሳምንት ነው የሚጀመረው በአላህ ፍቃድ ።⏺️ነባር ተማሪዎች ወደ ደርስ ግሩፕ መግቢያ ሊንክ @tibyanKitab ላይ ጠይቁ ።⏺️አዲስ ከሆናችሁ በተጠቀሰው user ተመዝገቡ✅️መስፈርቱ :- ለመማር ቁርጠኛ መሆናችሁ ብቻ ነው ።⏺️ @tibyanQirat
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    28 авг., 18:50

    📖 የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ !⏺️የሚጀመረው ኪታብ :- መትኑ ሰፊነቲ ነጃ ( ሰፊና ) ⏺️የደርስ ቀናት:- ከሰኞ-ሀሙስ ከ ምሽቱ 3:00-3:30 ⏺️ደርሱን የሚሰጠው :- ወንድም አቡ መናል ⏺️የሚጀመርበት ቀን :- ቀጣይ ሰኞ ጷግሜ 2 እ.ኢ.አ🌙 ደርሱ ምንም ክፍያ የለውም !📖የኪታቡን pdf ለማግኘት ⬇️ https://t.me/TibyanQirat/257🚨 ነባር ተማሪዎች የደርስ ግሩፕ ስለተቀየረ @tibyanKitab ላይ አዲስ ሊንክ ተቀበሉ ። አዲስ ተማሪዎች ደግሞ በተጠቀሰው user ላይ ተመዝገቡ ።✅ t.me/TibyanQirat
    Иллюстрация к посту канала ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናልИллюстрация к посту канала ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል
    11,5001162Открыть в Telegram
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    28 авг., 17:54

    переслано из @abumenal

    ልንጀምር ነው ከታች ባለው ሊንክ ግቡ 💬https://t.me/AbuMenal?livestream=94f2fbf3ef4f381b1a
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    28 авг., 14:03

    переслано из @abumenal

    🎵ማታ 3:00 ሙስሊም ሴቶችን በተመለከተ የተዘጋጀውን " የተውጂሀት .." ደርሳችንን ክፍል 4 እንጀምራለን 🤍🤍🤲
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    27 авг., 12:11

    переслано из @ibnulqeyyimmedresa

    3,830опрос8Открыть в Telegram
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    25 авг., 17:40

    переслано из @iqranet

    💧 በኦንላይን ቁርአን የሚያስተምር ወንድ ኡስታዝ እንፈልጋለን : ቁርአንን የሐፈዘ መሆን አለበት ። ⬇https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeKUXV4i5Y2ABDsdMjTVvCnKhhv5Mm7y9OJxH131OVu_y6bkw/viewform?usp=publish-editorshare 🔁 t.me/iqraNet
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    25 авг., 03:41

    переслано из @ibnulqeyyimmedresa

    ለመሸምደድ የምትፈልጉ ልጆች ደጋግማችሁ ስሙት ።لامية ابن تيميةላሚየቱ ኢብኒ ተይሚያ ዛሬ ይጀመራል ።ኪታቡን ለማግኘት⬇ https://t.me/IbnulQeyyimMedresa/22112 የዐቂዳ ኪታብ ያካተተው ደርስ ላይ ለመመዝገብ @aqidaDers ላይ ይመዝገቡ ።🔴 ወርሀዊ ክፍያ አለው➡️ t.me/ibnulQeyyimMedresa
    4,700файл12Открыть в Telegram
  • ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል

    24 авг., 05:50

    🚨 ማሳሰቢያ 🚨 እስከ ነገ ቀን 8:00 ድረስ ቲብያን ግሩፕም ላይ ሆነ በሙራጀዓ ግሩፖች ላይ ስለ ፈተናው ማውራት የተከለከለ ነው ‼️