Последние посты

ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
22 сент., 07:43
переслано из @zenorthoapo
የቀጠለ...ሃይማኖት - ግን አንድ ነው። ይህች አንዲት ሃይማኖት ከሰው ሰው የማትለያይ፣ ከአንዱ ከእግዚአብሔር ለመዳናችን አንድ ጊዜ የተሰጠች እውነት ናት። ሐዋርያው ቅዱስ ይሁዳ “ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ" ብሎ የገለጸው ይህን መሠረታዊ እውነት ነው። ይሁ. 1:3 በመጽሐፍ ቅዱስ ይህ ሃይማኖት እንደየ አገባቡና ዐውዱ አንዳንድ ጊዜ እምነት፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ “ትምህርት” ተብሎ ተገልጾእናገኛለን። የግሪኩ ቃል ግሡ πιστεω - ፒስቴዎ- ሲሆን ማመን ማለት ነው። πιστιv - ፒስቲን ደግሞ እምነት ማለት ነው። ይህ የግሪክ ቃል ሃይማኖትንም፣ እምነትንም ሁለቱንም እንደ የአግባቡ የሚገልጽ ቃል ነው። ከላይ እንዳየነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሃይማኖት እና እምነት የሚሉት ቃላት ብዙ ጊዜ በተወራራሽነት ጥቅም ላይ ውለው እናገኛለን። እንደዚሁም ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ሃይማኖትን διδασκαλία -ትምህርት (አስተምህሮ) በሚል ቃልም ይገልጸዋል። ለአብነትም ይህን የሚያሳዩ የተወሰኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን እንመልከት። ሃይማኖትን πιστιv - ፒስቲን - እምነት በሚለው ሲገልጸው፡- “አንድ ሃይማኖት - πιστιv - ፒስቲን” ኤፌ. 4፡5 “... ከካህናትም ብዙ ሰዎች ለሃይማኖት ( πιστιv - ፒስቲን) የታዘዙ ሆኑ።” የሐዋ. 6፡7 “ቀድሞ እኛን ያሳድድ የነበረ፣ እርሱ በፊት ያጠፋው የነበረውን ሃይማኖት ( τηv πιστιv - ቴን ፒስቲን - to the Faith) አሁን ይሰብካል ተብሎ ሲነገር ይሰሙ ነበር” ገላ. 1፡23 “ይህም፣
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
22 сент., 07:43
переслано из @zenorthoapo
ሃይማኖት እና እምነት ከሁሉ አስቀድሞ ሃይማኖት የሚለው ቃል እና እምነት የሚለው ቃል አንድ ናቸው? ወይስ የተለያዩ? ግንኙነታቸውና ልዩነታቸውስ ምንድን ነው? የሚለውን አጥርቶ ማየት አስፈላጊ ነው። ሃይማኖት ምንድን ነው? ሃይማኖት የሚለው ቃል የሚገልጸው አንድ ሰው የሚያምነው እምነት ይዘቱ ወይም አስተምህሮው (Content of Faith) ምንድን ነው? የሚለውን ነው። ይህም ማለት አምነዋለሁ የሚለው ነገር መሠረታዊ ስለሆኑት ጉዳዮች ምን ምን ይላል? የሚለውን ማለት ነው። ሃይማኖት አንድ ሰው እውነት ነው ብሎ የያዘውን ነገር ምንነት የሚያመለክት ቃል ነው። ለምሳሌም ቅዱስ ጳውሎስ ከአሳዳጅነት ከተመለሰ በኋላ “ነገር ግን፣ ቀድሞ እኛን ያሳድድ የነበረ፥ እርሱ በፊት ያጠፋው የነበረውን ሃይማኖት አሁን ይሰብካል” ሲል ይን የሚገልጽ ነው። ገላ. 1፡23 እንዲሁም “ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ . . ." (ይሁዳ1: 3) ሲል፣ “እንደ ተማራችሁም በሃይማኖት ጽኑ” (ቆላ. 2፡7) ሲል ይህን የሚያስረዳ ነው።እምነት ምንድን ነው? እምነት ደግሞ አንድ ሰው አምነዋለሁ በሚለው ነገር ላይ ያለው መታመን ነው። እምነት አንድ ሰው እውነት ነው ብሎ ለያዘውና አምነዋለሁ ለሚለው ነገር ያለው ውስጣዊ መታመን ነው። ስለዚህ ሃይማኖት አጠቃላይነት ያለው ሲሆን እምነት ደግሞ ግላዊነትያለው ነው።በአገላለጽ ደረጃ ግን ሃይማኖትም እምነት፣ እምነትም ሃይማኖት እየተባሉ ሲጠሩ እናገኛለን። ይህ በመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ በአጠቃላይ የጽሑፍም ሆነ የንግግር ባህል በስፋት የተለመደ ነው። ይህ ማለት
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
21 сент., 16:36
ሲኦል ነገ ንስሀ እገባለሁ ነገ እመለሳለሁ ባሉ ሰዎች የተሞላች ናት....
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
18 сент., 08:30
"ለሰዎች የምትሰጠው ምንም ነገር ባይኖርህ..ሞቅ ያለ ፈገግታ እና መልካም ቃልን ስጣቸው.. ፍቅርን ስጣቸው.. መልካምነትን ስጣቸው.. የማበረታቻ ቃልን ስጣቸው.. ልብህን ስጣቸው"አቡነ ሽኖዳ
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
17 сент., 17:07
ምን እንደምትነግረው እያወቀ የሚያዳምጥህ እግዚአብሔር ብቻ ነው 🥺
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
17 сент., 08:55
переслано из @zenorthoapo
የሃይማኖት ምሰሶው ቅዱስ ዲዮስቆሮስሕይወቱ፣ ተጋድሎውና ለተዋሕዶ ሃይማኖት የከፈለው መሥዋዕትነትውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ የተዋሕዶ ቤ/ክ ልጆች ፤ ዛሬ መስከረም ሰባት ቀን ቤተክርስቲያናችን አንዱን ታላቅ የእምነት አርበኛ በታላቅ ክብር ዕረፍቱን ታስባለች።እርሱም "የተዋሕዶ አንበሳ" እና "መከራ የማይበግረው" እየተባለ የሚጠራው፣ 25 ኛው የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ነው።ይህ አባት የተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርጎ የያዘ፣ ለቀናች እምነት (ኦርቶዶክስ) ሲል ሥጋውን ለመከራ የሰጠ እውነተኛ የሃይማኖት ምሰሶ ነው።ለመሆኑ ይህ ቅዱስ አባት ለሃይማኖቱ የከፈለውን መሥዋዕትነትና የጥንቷ ቤተክርስቲያን ለሁለት የተከፈለችበትን ያንን ታሪካዊ ክስተት ምን ያህሎቻችን እናውቃለን?የሕይወት ታሪክና የዕድገት ዘመንቅዱስ ዲዮስቆሮስ በ5ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በግብጽ አገር እስክንድርያ ተወልዶ ያደገ ሲሆን፣ ገና በልጅነቱ በቤተክርስቲያን ትምህርት የታነጸና በጸሎት ሕይወት የተቃኘ ነበረ። ዓለማዊ ክብርን ንቆ የምናኔን ሕይወት በመምረጥ ለፈጣሪው የተገዛ ታላቅ መነኩሴ ነበር።ትምህርቱ :- ቅዱስ ዲዮስቆሮስ "ዐምደ ሃይማኖት" ተብሎ የሚጠራው የታላቁ ሊቅ የቅዱስ ቄርሎስ ቀኝ እጅና ታማኝ ረድእ (ደቀ መዝሙር) ነበር። በ431 ዓ.ም በኤፌሶን በተካሄደው ሦስተኛው ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ መምህሩን ተከትሎ በመገኘት፣ የንስጥሮስን የክህደት ትምህርት በመቃወም ትልቅ ልምድ ቀስሟል።የጵጵስና ዘመንና መንፈሳዊ አገልግሎት
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
17 сент., 04:50
"ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል።"(መጽሐፈ ምሳሌ 1:5)#ጥበብ
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
13 сент., 16:56
ሰላመክርስቶስ ከናንተጋ ይሁንያው የተወሰነ ዘመን እየተማማርን ኣለን ያው ከነገ ጀምሮ ማትሪክ እስክጨርስ በንፅፅሩ ኣለም ኣልታይምና ይህን ኣውቃችሁ ለአድሚናትና ተማሪኦቼ ታዛዦች ሁኑ😁 ተማሪዎች ምልክላቹን መጽሀፍት በማምበብ ራሳቹን ትረዳላችሁቸር ያገናኘን ጸልዩልኝ☺️
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
12 сент., 11:50
ሰው ፀሎቱን ይረሳል አምላክ ግን የሰማውን አይረሳም🥰
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
11 сент., 09:48
ሰላም ለክም ዛሬ በ ዲ/ን አይመን ቤት ከእስልምና የወጡ መምህሮቻችን ጋር በአልን እናክብር ተጠርታችኋል🥰
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
11 сент., 06:41
переслано из @zenorthoapo
ሰው ወደ አዲስ ዓመት በብዙ ተስፋ ይገባል። የዘላለሙ አምላክ ደግሞ በጎነቱን ይዞ ጊዜን —ዓመትን— ይሞላል፤ በረከቱን ያትረፈርፋል። ዘመኑ ተስፋችሁን በማንነቱና በበጎነቱ የሚሞላበት የተባረከ ዘመን ያድርግላችሁ!መልካም አዲስ ዓመት 🌼 Psalms 65:11 You crown the year with your bounty, and your carts overflow with abundance.Zen ♰ אברהם
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
10 сент., 20:41
ኧረ ወይኔ🥵
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
10 сент., 20:41

ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
10 сент., 18:55
😁
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
10 сент., 15:34
https://vt.tiktok.com/ZSqUcEENf/
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
10 сент., 13:11
переслано из @caa162127
የአዲስ አመት ስጦታ ከእፎይ!
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
10 сент., 09:54
ግድ የላችሁም ለክርስቶስ እጅ ስጡ በቃ ይብቃ ወንበዴነት እስከመቼ በተስፋ እናስጠብቀው እንመለሳለን አንድ አመት ብቻ በሚል ፌዝ እናጓጓው🥺 ይብቃን ግድ የለም እንቁረብ
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
10 сент., 07:29
ይልቅስለክርስቶስ ያለንን ስሜት ሁሉ ዝርግፍ አድርጎ ለማውራት አቅም የለንም አይደል? እርሱ በህይወታችን እየሰራ ያለው ትልቅ ሆኖ ሳለ ስንስት ሲመልሰን የማያልቅ ፍቅርን ሲያሳየን እድላችን ሆኖ ውለታውን ደግሞ መክፈል አንቺል ሆነ😭. ለማውራት የንስሀ እንባ ለማግኘት ያለውን ስቃይ ሁሉም ክርስትያን ይረዳዋል ብዬ አስባለሁ
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
10 сент., 07:17
ሌላም አለ ስልህ😂
ፍኖተ አርድእት(Η Οδός των Μαθητών)
10 сент., 05:12
እንግሊጠኛ አጭር ከሆናችሁ እርሱ ይርዳችሁ🤣🤣 ወይ ቀልድ
Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.
Как это работает →