gram news
Аватар канала Ministry Of Education News

Ministry Of Education News

@tmhrt_minister0

📚Disclaimer: This is an unofficial channel created solely to share fast, timely educational information directly with students. 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot «Buy Ads» @MoeAds_bot or https://telega.io/c/Tmhrt_minister

ПроектыENОбразование

252,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Ministry Of Education News

    23 сент., 19:56

    🚨ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
  • Ministry Of Education News

    23 сент., 19:44

    የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎንእንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
  • Ministry Of Education News

    23 сент., 19:11

    ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia ውስጥ ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
  • Ministry Of Education News

    23 сент., 18:44

    ✔️5 ምርጥ የ #Netflix ፊልሞች መርጣቹ እዩ
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
  • Ministry Of Education News

    23 сент., 17:21

    переслано из @mgw_freshman

    ✈️MGW Freshman Tutorial 🟫➡️በ2019 Freshman ለምትጀምሩ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ከRemedial ያለፋችሁ እንዲሁም Grade 12 ተማሪዎች ይህ ለእናንተ ነው 🥰🕊MGW, እጅግ ወሳኙንና ምርጡን የ Freshman Tutorial እና ባለውለታ እንጠቁማችሁ ፤ እናስተዋዉቃችሁ 🙌ለመሆኑ ምን ምን ኮርሶች ይሰጣሉ ?Natural Science Freshman Courses List for Our Tutorial.Logic and critical thinking Psychology Geography C.English Freshman Mathematics Physics Emerging Technology Anthropology 🔂History Applied Mathematics-1 (For ASTU) Chemistry (For ASTU)Freshman Social Science Courses given at our classes:Logic and Critical thinking Psychology Civics and Moral education Global Trends Entrepreneurship Economics Anthropology Geography Communicative English Emerging Technology Mathematics for Social🤳Freshman አሪፍ Grade ሰርተው የሚፈልጉት Department እንዲገቡ በማስቻል ረገድ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል ፤ ሴሜስተሩን ሙሉ እኛጋር ናችሁ 🤗🖱ይህንን ወሳኝ የመጀመሪያ ዓመት በFreshman ጥሩ GPA and Coc ሰቅላችሁ ማለፍ ከፈለጋችሁ i.e We are your perfect choice 💯
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
  • Ministry Of Education News

    23 сент., 15:59

    1GB ስንት MB ነው?
  • Ministry Of Education News

    23 сент., 15:05

    🚨ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
  • Ministry Of Education News

    23 сент., 14:54

    ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅JOINይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
  • Ministry Of Education News

    22 сент., 19:59

    переслано из @edii_ii

    😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
  • Ministry Of Education News

    22 сент., 16:30

    переслано из @aplustutorialofficial

    #ጥቆማ🎉 ለ 2019 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ🎓 90%+ የ ዲፓርትመንት ቅበላ ፥ የፍሬሽማን ተማሪዎች አሪፍ Grade ሰርተው ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ከፍተኛ አስተዋዕፆ አበርክቷል።📚 በስኬታማነቱ የተመሠከረለት አዲሱ የፍሬሽማን ካሪኩለም ሲመሠረት አብሮ የተመሠረተ፥ ከአምስት አመታት በላይ ያስቆጠረ የቲቶሪያል ድርጅት ነው - A+ Tutorial Class ይባላል❗️ ከምሥረታው ጀምሮ በየአመቱ ብዙ ሺ የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎችን አስተምሯል።✔️ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ከ 3.7 - 4.0 እንዲያያስመዘግቡ ትልቅ አስተዋዕፆ አበርክቷል ፥ በተጨማሪም ብዙ ሺዎች ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንዲገቡ በማድረግ ትልቅ ሚና ተጫዉቷል።✔️ ለ ዘንድሮ ለ 2019 ፍሬሽማን ተማሪዎችን ተቀብሎ ምቹ በሆነ ና ለመረዳት ግልፅ በሆኑ በአማርኛ እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት ፤ በቪድዮ ና በ Diagram የተብራሩ ቲቶሪያሎችን ያስተምራል።✔️ በእያንዳንዱ ኮርስ በቀጥታ ለፈተና የሚያዘጋጁ በርካታ ጥያቄዎችን ያቀርባል ፣ ከ 2013 እስከ 2018 በተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ Mid and Final Exam ጥያቄዎች ተመርጠው ከነ ማብራሪያቸው ይቀርባሉ ፥
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
  • Ministry Of Education News

    21 сент., 17:33

    #ጥቆማየቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2019 የትምህርት ዘመን በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስኮች በሪሚዲያል መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ተዘጋጅቷል፡፡በኢንስቲትዩቱ በሪሚዲያል መርሐግብር የሚታቀፉ ከአዲስ አበባ ውጪ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት የሚያገኙ ሲሆን፣ ከአዲስ አበባ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ አገልግት ብቻ ያገኛሉ፡፡🗓 የማመልከቻ ጊዜ እስከ መስከረም 15/2019 ዓ.ም📌 የማመልከቻ ቦታ በአዲስ አበባ ዋና ካምፓስ፣ ከላምበረት መናኸሪያ 500 ሜትር አለፍ ብሎ ወደወሰን መስመርአስፈላጊ ሰነዶች፡- የ11ኛ እና 12ኛ ከፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው የ12ኛ ከፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት የፋይዳ መታወቂያ ዋናውና ኮፒው(የመቁረጫ ነጥብ እና የትምህርት መስኮች ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃዎች ከላይ በምስሉ ተያይዟል፡፡)ትምህርት ሚኒስቴር 💠
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
    14,300403332Открыть в Telegram
  • Ministry Of Education News

    21 сент., 08:42

    #የጥሪ_ማስታወቂያየኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ መረጃለአዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ እና የትምህርት መርሃ-ግብር ቀናት እንደሚከተለው ተወስነዋል። የመግቢያ እና የምዝገባ ቀን – መስከረም 20 እና 21 ቀን 2019 ዓ.ም (September 30 – October 01, 2026) የኦሬንቴሽን ቀን – መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም (October 02, 2026) የ1ኛ ሴሚስተር ትምህርት መጀመርያ – መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም (October 05, 2026)ትምህርት ሚኒስቴር 💠🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ!✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
  • Ministry Of Education News

    21 сент., 06:09

    🌟 መልካም ዜና ለሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ🌟Remedial Hub Tutorial❗️📚 በ 2019 ዓ.ም በከፍተኛ ትምህርት ተቋሟት ውስጥ በሪሜዲያል ፕሮግራም ለታቀፋችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች ፤ ስለ Remedial Hub Tutorial ሰምተዋል📝 Remedial Hub Tutorial ጥራታቸውን የጠበቁ ፤ ለመረዳት ምቹ ና ግልፅ የሆነ በአማርኛ-እንግሊዝኛ የተብራሩ ኖቶችን ፥ እስከ 4k በሚደርስ የቪዲዮ ጥራት በ Animated ቪዲዮዎች እንዲሁም በ ቮይስ ና በ Diagram ማብራሪያ ለሪሜዲያል ተማሪዎች ቲቶርያል የሚሰጥ ድርጅት ነው።📚 ከቲቶርያሉ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ምዕራፍ ከግቢ ፈተናችሁ ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው በማቅረብ ፤ ለ ዩኒቨርሲቲ ና ለ ሀገር አቀፍ መመዘኛ ፈተና ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አስተዋዕፆው የጎላ ነው።🔛 ተማሪዎች የሪሜዲያል ፕሮግራምን በስኬት አጠናቀው ወደ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ለመሆን በሚያደርጉት ጉዞ ላይ ፤ አስፈላጊ ና ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ና የፈተና መስሪያ ዘዴዎችን በ PDF ና በ
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
  • Ministry Of Education News

    20 сент., 18:57

    🌟"ማትሪክ ፈተና" የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለፈተናቸዉ ብቁ ለማድረግ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በዉስጡ ፥😊የማትሪክ ጥያቄዎች ከነመልሳቸዉ ፤ 😊Model Exam Questions 😊Mid Exam Final Exam Questions 😊ከ9-12 በምዕራፍ የተከፍፈሉ አጫጭር ኖቶችን ፤ በPDF ፤ በDOCX ፤ በPPT 😊የአጠናን ስልቶች ፤ 😊ትኩስ የትምህርት መረጃዎችእንዲሁም ተማሪዎችን የሚጠቅሙ ማቴሪያሎች በሙሉ በነፃ የሚገኙበት ምርጥ የቴሌግራም ቻናል ነዉ! 😊አሁኑኑ Join በማለት ጥናታችሁን አቀላጥፉ! ❤️https://t.me/+szBcUvcvedQzNGFk ❤️https://t.me/+szBcUvcvedQzNGFk
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
    14,900171Открыть в Telegram
  • Ministry Of Education News

    20 сент., 09:51изменён

    በአማራ ክልል ለ2019 የትምህርት ዘመን ከ4.7 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ተመዝግበዋል። - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮበክልሉ በ2019 የትምህርት ዘመን 7.6 ሚሊዮን ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዶ እስከ ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደ ምዝገባ ከ4.7 ሚሊዮን በላይ (62 በመቶ) ተማሪዎች መመዝገባቸውን ቢሮው ገልጿል፡፡የትምህርት ቀናት እንዳይባክኑ ምዝገባን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ ሲሠራ መቆየቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን ለሪፖርተር ተናግረዋል።ምዝገባ ያላደረጉ 38 በመቶ ቀሪ ተማሪዎችን ምዝገባ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል።የተመዘገበው አፈጻጸም ከዚህ ቀደም እስከ ጥቅምት፣ ኅዳር እና ታኅሳስ ወራት ድረስ ይቀጥል የነበረው የምዝገባ ሥራ በዚህ ዓመት እንደማይኖር አመላካች ነው ብለዋል።ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ከማኅበረሰቡና ከተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ጋር ውይይት በማድረግ ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ጠቁመዋል። #ሪፖርተርትምህርት ሚኒስቴር 💠🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ!✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
    16,300331Открыть в Telegram
  • Ministry Of Education News

    19 сент., 08:02

    አካል ጉዳተኝነት ከውጤት ያልገደባት ተማሪ ‎ ተማሪ ሶሊያና ማሩ፣ ‎በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች መካከል አንዷ ናት። ‎ ‎የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዋ ሶሊያና፣ ከ600 ውስጥ 437 በማምጣት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አሳክታለች። ‎ ‎አካል ጉዳተኛ ብትሆንም፣ አልችልም ብላ ተስፋ ሳትቆርጥ ፈተናዎችን ተሻግራ ከፍተኛ የሚባል ውጤት አስመዝግባለች። 👏👏ላስመዘገበችው ውጤት የቤተሰቦቿ እና የመምህራን ልዩ ድጋፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳረገላት ትገልጻለች።‎በዩኒቨርሲቲ ቆይታዋ የሕግ ትምህርት ለመቀጠል ፍላጎት እንዳላት የምትገልፀው ተማሪ ሶሊያና፤ በኤሌክትሪክ የሚሠራ ዘመናዊ ዊልቼሮች ድጋፍ እንዲደረግላት ጠይቃለች። #አሚኮትምህርት ሚኒስቴር 💠🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ!✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
    18,200272521Открыть в Telegram
  • Ministry Of Education News

    18 сент., 15:13

    #ጥቆማ‎የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ የነርሲንግ ትምህርት ቤት አዲስ ለሚጀመረው የአጠቃላይ ነርሲንግ የዲግሪ ፕሮግራም (BSc in Comprehensive Nursing) የማመልከቻ ጊዜ እስከ መስከረም 13/2019 ዓ.ም ድረስ አራዝሟል።በፕሮግራሙ የሚታቀፉ ተማሪዎች፦ ➻ የተሟላ የዶርሚተሪ፣ የምግብ እና ሌሎች አገልግሎቶችን ያገኛሉ። ➻ አዳዲስ ኮርሶችን፣ ይዘቶችን እና የስልጠና አካሔዶችን ያካተተ ስልጠና ያገኛሉ። ➻ የተደራጀ ሲሙሌሽን እና ተግባር ተኮር ስልጠና ያገኛሉ።የምዝገባ ጊዜ 👇 እስከ መስከረም 13/2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ድረስ ብቻይመዝገቡ 👇 https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcementለተጨማሪ መረጃ፦ 0118965125 / 0112756089ትምህርት ሚኒስቴር 💠🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ!
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
    22,0002341Открыть в Telegram
  • Ministry Of Education News

    17 сент., 12:18

    переслано из @remedial_hub

    ማስታወቂያበ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences@Remedial_Hub ✔️
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
    23,10053422Открыть в Telegram
  • Ministry Of Education News

    17 сент., 10:13

    #ተራዝሟልጂንካ ዩኒቨርስቲ በ 2018 በጂንካ ዩኒቨርስቲ በሬሜዲያል ሲማሩ ለቆዩና አዲስ ለተመደቡ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎቹ አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል።ትምህርት ሚኒስቴር 💠🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ!✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
    Иллюстрация к посту канала Ministry Of Education NewsИллюстрация к посту канала Ministry Of Education News
    25,10027211Открыть в Telegram
  • Ministry Of Education News

    17 сент., 05:09

    የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ። Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
    24,20012522Открыть в Telegram