Последние посты

Toleha Ahmed
22 сент., 10:53

Toleha Ahmed
20 сент., 11:48
18 ኛው ዙር የ Graphics Design እና Video Editing ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋልበዚህ ስልጠና በስልካችን ብቻ ተጠቅመን የተለያዩ ሎጎዎችን፣ባነሮችን፣ቢዝነስ ካርድ የማህበሪዊ ድረገፅ ፕሮፋይልችን እንዲሁም የተለያዩ የግራፊክስ ዲዛይን ውጤቶችን መስራት የምንችል ሲሆንቪዲዮዎችን በማቀናበር የተለያዩ የቢዝነስ ቪዲዮዎችን መስራት ለሶሻል ሚዲያዎች የሚሆኑ እና አጫጭር ቪዲዮዎችን ቀለል ባለ መልኩ መስራት እንድትችሉ ያደርጋልለመመዝገብ @dinarmzgeba
Toleha Ahmed
17 сент., 10:40
⚠️ታላቅ የደእዋ እና የኒያ ፕሮግራምየቤተሰቦቿን ህይወት ለመቀየር ብላ ስደት የወጣችው እህታችን ሀናን አህመድ በደረሰባት ከባድ የሆነ ህመም ከዚህ በፊት በመካ ሆስፒታል ሶስት ጊዜ ቀዶ ጥገና ያደረገች ሲሆን ከ25,000 ሪያል በላይ አውጥታለች አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ እየባሰባት ስለሄዴ ምንም መነካካት እንዴለለበት ዶክተሮቹ ስለነገሯት ህገወጥ ስለሆነች ወደ ሀገሯ ለመግባት የአየር ትኬት መቁረጫና 9,000 ሪያል የሰው እዳ ስላለባት የእኛን የእህትና ወንድሞቿን እርዳታ ትፈልጋለች ሁላችንም ከእህታችን ጎን በመቆም ለቤተሰቧቿ እናብቃት።ተጋባዥ እንግዶቻችን🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ ኸሚሴ 🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ዐብዱሽኩር 🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ አልአሰሪ 🎙ኡስታዝ አቡ ሀሳን አሊይ ዩሱፍ📖 ቲላዋ የሚጋብዘን :- 🎙ወንድም አቡ ሐይደር ዓልይፕርግራሙን በድምቀት የሚመሩልን ወንድሞች📣አቡ ሚሂ 📣አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ 📣አቡ ሹራ አህመድ ካሳዬ
Toleha Ahmed
16 сент., 05:56
переслано из @sultan_54
🪶 ኢማም አን-ነወዊይ እንዲህ ይላሉ፦ «የጠዋትና የማታ አዝካሮችን ሙሉ በሙሉ ለመተግበር እድሉን (ተውፊቅን) ያገኘ ሰው፤ ይህ ከአላህ የተሰጠው ትልቅ ፀጋና ችሮታ ነው፤ ለርሱም የምስራች እንለዋለን! ሁሉንም አዝካሮች ማለት ያልቻለ (የተሳነፈ) ሰው ደግሞ ከአጫጭር አዝካሮች መካከል የፈለገውን — አንድ አዝካር እንኳ ቢሆን — አጠር አድርጎ ያድርግ (ያብቃቃዋል)!» 📚المصدر : كتاب الأذكار (١٥٧).
Toleha Ahmed
12 сент., 19:12
እየለመንከው ካለህ በአላህ ላይ ምን ትጠረጥራለህ?
Toleha Ahmed
6 сент., 20:24
👁👁👁👁አስደሳች ዜናየአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል።👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372 👉ይደውሉእባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram @cataract2026
1,570Открыть в Telegram
Toleha Ahmed
28 авг., 03:15
переслано из @tolehaahmed1
ቁርአን ምንም በማናውቀው መልኩ ሰላም ያደርገናል
Toleha Ahmed
28 авг., 03:11
переслано из @tolehaahmed1
« اللهم صلِّ و سلم و بارك على نبينا محمد »
Toleha Ahmed
22 авг., 21:11
ሀሰን አል በስሪ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል ሙእሚን የሆኑ ጓደኞችን አብዙ እነሱ እኮ የቂያማህ ቀን አማላጅነት አላቸው ✍ ጦለሃ አህመድ2,380Открыть в Telegram
Toleha Ahmed
19 авг., 09:49изменён
መውሊድ!ቻናሌን ለማግኘት ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @tolehaahmed1 ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
Toleha Ahmed
19 авг., 09:49изменён
መውሊድ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብዙሃኑ ያልተረዳው ዕውነታ❗️ቻናሌን ለማግኘት ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @tolehaahmed1 ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
Toleha Ahmed
19 авг., 09:46изменён
በመውሊድ ጉዳይ አጉል ዳር ዳር የሚሉ ወይ ከዚህ ወይ ከዚያ አይደለንም በማለት ራሳቸውን እንደትክክለኛ አቋም ላይ እንዳሉ እንደሚያስቡ ሰዎች ይህን ትልቅ ዳዕዋን (ከመጥፎ ማስጠንቀቅ መከልከል) እንቅፋት የሚሆን እንደነሱ የለም በግልፅ መውሊድ ቢድዓ ነው ክልክል ነው ብለው አያስጠነቅቁም አይቃወሙም ፣ ከነሱ ጋር ግልፅ በሆነ መልኩ ሲያከብሩ አይታይም መሐል ሰፋሪ ናቸው ትልቁ ጣታቸውን የሚቀስሩት በከልካዮች ላይ ነው ዳዕዋ በዚህ መልኩ ነው? እልህ ለምን ታስገባላችሁ በማለት ለመሸፋፈን ይሞክራሉ ከሁለቱም ሰዎችን ላለማጣት ሲሉ አያከብሩም እንዳይባሉ ደግሞ የነብያችንን ታሪክ ለማስታወስ ነው እንጂ እያከበርን አይደለም በሚል ማስመሰል አንዳንድ ፅሁፎችን ይህን ቀን ጠብቀው ጣል ያደርጋሉ ሲታዩ አንድነት በጣም የሚያስጨንቃቸው ይመስላሉ ነገር ግን እነዚህ ከአክባሪዎች በበለጠ ልንጠነቀቃቸው የሚገቡ ሰዎች ናቸው አላህ ይጠብቀን! https://t.me/tolehaahmed11,860Открыть в Telegram
Toleha Ahmed
10 авг., 18:09
переслано из @sle_qelbachn1
📌ለደረቀችው ልቤ!🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ! 👇👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4b7952a17ac57f8cf51,780Открыть в Telegram
Toleha Ahmed
8 авг., 19:47
переслано из @sle_qelbachn1
🎉 አስደሳች ዜና!!♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ)✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው!🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗
1,550Открыть в Telegram
Toleha Ahmed
6 авг., 11:37
🔹قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :إنَّ التسبيحـــة الواحــــــدة في صحيفةِ الإنسان خيرٌ منَ الدُّنيا وما فيهالأنَّ الدُّنيا وما فيهـــــا تذهبُ وتزولُ والتَّسبيحُ والعملُ الصَّالِحُ يبقى.📕شرح رياض الصالحين🔸ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ:"አንዲት ተስቢህ (አላህን የማጥሪያ ቃል) በሰው ልጅ መፅሔት ላይ መኖሯ ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነች ። ምክንያቱም ዱንያ ና በሷ ወስጥ ያሉት ሁላ ጠፊ ሲሆኑ ተስቢህና መልካም ተግባራት ግን ቀሪ ናቸው ።"📕 በ ሪያድ አሳሊሂን ትንታኔያቸው ላይትርጉ✍ም : ቢንት አብደላህይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓1,920Открыть в Telegram
Toleha Ahmed
4 авг., 11:56
переслано из @ihsan_language
አስደሳች ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳🗂ክረምት በማስመልከት የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና1️⃣ስልጠና አንድ✅ የ የእንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና2️⃣ስልጠና ሁለት✅ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ➡️ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ1,690Открыть в Telegram
Toleha Ahmed
3 авг., 12:54
على هامان يا فرعون؟؟ ፈገግታ ከፊርዓውን ጅልነት ጋ… ♾️♾️♾️♾️♾️♾️♾️♾️ፊርዓውን ከነበረበት ድንበር ያለፈ ጥመት ጋ ጅል (ፋራ) ነገር ነበር አሉ። አማካሪው ሃማን ደግሞ እንደ የትኛውም የንጉሶች አማካሪ ብልጣብልጥ ነበር አሉ። እናም ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት በፊርዓው “የጌትነት ሙገታ” ያመነች አሮጊት ፍየልዋ ይሞትባትና ወደ ፊርዓውን ቤት ትመጣለች።ስትመጣ ፊርዓውን አልነበረም ሃማንን አገኘችው። "ጉዳይሽ ምን ነበር?" ሲላት "ፍየሌ ሞታብኝ ፊርዓውን ሕያው እንዲያደርጋት ነበር የመጣሁት።" ትለዋለችሃማን ብልጥ ነበር; ብለን የለ? "ነይ በቃ ፊርዓውን አሁን ግመል እየፈጠረ ስለ ሆነ ይቆይብሻል። ስለዚህ ሌላ ፍየል ልስጥሽ።" ይላትና ሌላ ፍየል ሰጥቷት ትሄዳለች።ፊርዓውን ወደ ቤቱ ሲመለስ ሃማን "አንዷ አሮጊት ፍየሏ ሙቶባት ሕያው እንድታደርግላት መጥታ ነበር።" ሲለው ፊርዓውን ደነገጠ።ሃማን "አይዞህ! ፊርዓውን ግመል እየፈጠረ ነው። ብያት ሌላ ፍየል ሰጥቻት ሄዳለች። አትመጣም።" አለው።በዚህ ጊዜ ፊርዓውን እንደ መረጋጋት አለና በረጅሙ ተንፍሶ………… «ግመል መፍጠር እኮ እንዴት እንደ ሚያደክም ብታይ» አለው።
1,780Открыть в Telegram
Toleha Ahmed
2 авг., 08:36
переслано из @tdarna_islam
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/3151,190Открыть в Telegram
Toleha Ahmed
24 июл., 11:10
ከአላህ በስተቀር ሁሉም ምትክ አለው!የሰው ልጅ ላጣቸው ነገሮች ሁሉ ይብዛም ይነስ ምትክ ( አማራጭ ) ሊያገኝ ይችላል፤ አላህን ያጣ ( ከርሱ የራቀ፣ እሱን ያስቆጣ ) ሰው ግን ምንም ዓይነት ምትክና አማራጭ መቼም ማግኘት አይችልም።ስለዚህ መቼም ቢሆን፣ ለማንም ለምንም ብለህ አላህን እንዳታጣ ተጠንቀቅ!ዛዱል መዓድ2,350Открыть в Telegram
Toleha Ahmed
20 июл., 08:03
በክረምት ወቅት አላህን ማመስገን🌧ሰማይ ውሀን የምታዝልበት ፣ ምድር ከደረቀች በኃላ የምትለመልምበት የክረምት ወቀት አማኝ የሆነ ሰው ቆም ብሎ የአላህን ድንቅ ተዓምር የሚያስተነትንበት ነው። ዝናብ ተፈጥሯዊ ክስተት ብቻ ሳይሆን የአዲስ ህይወትና የመታደስ ተምሳሌት ነው። እንዲሁም የአላህን ችሎታና እዝነት የሚያሳየን ትዕይንት ነው።🔘አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል ፦« ምድርንም ደረቅ ሆና ታያታለህ፡፡ በእርሷም ላይ ውሃን ባወረድን ጊዜ ትላወሳለች፡፡ ትነፋፋለችም፡፡ ውበት ካለው ጎሳ ሁሉ ታበቅላለችም፡፡»【አልሀጅ 5】🔘አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ሙታንን የትንሳኤ እለት እንዴት እንደሚቀሰቅስ ዝናብን እንደ ምሳሌ ተጠቅሟል።እንዲሁም ከተዕማራቶቹ መካከል አንዱ እንደሆነ ይነግረናል ፦« እርሱም ያ ነፋሶችን ከችሮታው (ከዝናም) በፊት አብሳሪዎች አድርጎ የሚልክ ነው፡፡ ከባዳዎችንም ደመናዎች በተሸከሙ ጊዜ ሙት ወደ ኾነ አገር እንነዳዋለን፡፡ በእርሱም ውሃን እናወርዳለን፡፡ ከፍሬዎችም ሁሉ በእርሱ እናወጣለን፡፡ እንደዚሁ ትገነዘቡ ዘንድ ሙታንን (ከመቃብር) እናወጣለን፡፡»【አልአዕራፍ 37】«አንተ ምድርን ደረቅ ኾና ማየትህም ከምልክቶቹ ነው፡፡ በእርሷም ላይ ውሃን ባወረድን ጊዜ (በቡቃያዎችዋ) ትላወሳለች፡፡ ትነፋለችም፡፡ ያ ሕያው ያደረጋት ጌታ በእርግጥ ሙታንን ሕያው አድራጊ ነው፡፡ እነርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና፡፡»【ፉሲለት 39】3,030Открыть в Telegram
