gram news
Аватар канала ቶጳዝዮን

ቶጳዝዮን

@topazionnn

"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ዕንቍ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በዕንቊ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም አስተያየት👇👇 @Ediwub @Tirrubel

3,580подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ቶጳዝዮን

    22 сент., 10:24

    ቀስ በቀስ እንደ ሳቅ ፈገግታ እንደ ጧት ወገግታ ቀስ በቀስ እንደ ሕይወት ዳና እንደ ትላንትና ቀስ በቀስ እንደ ራስ ቅል ጠጉር እንደ ቆዳ ብጉር ቀስ በቀስ ተንሸራትቶ መምጣት ሀገር ወደ ማጣት ። ____ ©️ ሄኖክ በቀለ @topazionnn @topazionnn
  • ቶጳዝዮን

    20 сент., 19:05

    ....... እነሱ፡ ምድርን ቢሸፍኑ በኒውክለር ሚሳኤል፣ ለእኛ፡ በክንፉ ሚከልል አለልን ሚካኤል፤እነሱ፡ በጊዜ ቢመኩ ቢይዙ ምንሽር፣ ለእኛ፡ ማርያም ከጎን አለች ጉልበትን የምትሽር፤እነሱ፡ ምስኪንን ለማራድ ቢያነግቱ መውዜር፣ ለእኛ፡ አልፋና ኦሜጋ
  • ቶጳዝዮን

    20 сент., 05:43

    በህመሙ ብዛት በመከራው ብዛት በሀዘኑ ብዛትእያለ በቁሙ ዕድሜ እንዳያጥረው : የሰውን ልጅ እግዜር "ከመርሳት" ፈጠረው !(ኤልያስ ሽታኹን) @topazionnn @topazionnn
  • ቶጳዝዮን

    18 сент., 19:31

    переслано из @ebuhbhr

    #ፀፀት_ያንባትየ 2019 የመጀመሪያ ግጥሜ ነው ✨ ልብ የፃፈው ግጥም ነው.... . Inspired By True Story የተኖረ ፣ እየተኖረ ያለ ፣ የሚኖር. ስለ ፆታዊ ፍቅር አይደለም . [ ጥሩቤል ]@ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
  • ቶጳዝዮን

    17 сент., 13:52

    (የታመመ እንጠይቅ..) ==============እውነትና ንጋት እንዲህ ከልብ ሲርቅ አምርሮ ጠያቂን መ..ምህሩ ሲያ'ንቅ የሰውነት አፍላግ ከምንጩ ሲደ'ርቅ ማን በጤናው ሊገኝ ኑ ቢያመንም እንኳ...የታመመ እንጠይቅ !By #kiyorna@topazionnn @topazionnn
    9071041Открыть в Telegram
  • ቶጳዝዮን

    14 сент., 11:25

    በር እና ስንቀር --------------------------------የፍላጎት ቤቱ፤ የምኞት ማደሪያው እያደር ሲለጠጥ' ግድግዳና ጣሪያው ኗሪው ገላው ሰፋ፤ ጎጆውም ገዘፈ ለበር የታሰበው፤ ሽንቁር ኾኖ ዐረፈ።By bewuketu siyum @topazionnn @topazionnn
  • ቶጳዝዮን

    10 сент., 18:51

    አዲስ አመት . . ያ...ጠቢብ ሰለሞን.......... ያማረ ቀለበት ከእጅሽ ያጠለቀዉ፤ ምን ያክል ዉበትሽ ልቡን ቢገዛዉ ነው?ከአደይቷ ይልቅ ደምቀሽ ብትታይዉ፤ ሽንፈት የማያዉቀዉ ፍቅርሽ አሸነፈው።ትዋቢበት ዘንዳ ዉብ እንቁን ለጣትሽ፤ ችግር ሲያገኝሽ ማለፊያ ለጣጣሽ፤ አንድም ለልብሽ ነዉ ማሰሪያ ለቃልሽ፤ ለቅድስቷ ምድር አንድም ለሀገርሽ።የካም እድል ፈንታ እንቁ ዕጣ ለወጣች፤ ጸሎቷን ለማድረስ እጇን ለዘረጋች፤ህመምሽ ለሆነች ፈዋሽሽም እሷዉ፤ ለቅድስቷ ምድር አንድም ለሀገርሽ ነው።
  • ቶጳዝዮን

    10 сент., 05:01

    ​​➛➛እመ መከራ➛➛ኢትዮጵያ እመ መከራ የግዜር መመራመሪያው የስቃይ ቤተ-ሙከራ መውደቅማ ነበር ያባት እንደ ያሬድ እስከ ሰባት እንደ በላ ብላቴና የእንክርዳድ ሙልሙል እንጎቻ የትውልዴ እጣ ፈንታ መውደቅ፣መውደቅ፣መውደቅ ብቻ!✍ገጣሚ ፦ በእውቀቱ ስዩም @topazionnn @topazionnn
  • ቶጳዝዮን

    8 сент., 15:00

    ጳጉሜ 3..❤️‍🔥ያኔ ልጅ እያለው በቀን ጳጉሜ 3 ልጆች ሲጠመቁ ሩፋኤል አሳድገን እያሉ በደስታ ልብስ እያወለቁ፤ ይቦርቁ ነበር የሰፈር ህፃናት እርቃናቸው ሆነው ያለምንም ፍርሀት! ( እኔ ግን😒) እኔ ግን በሩቁ እመለከት ነበር እምባ እያፈሰስኩኝ፣ እናትና አባቴ ማስቆረጫ አጥተው ስ ላ ል ተ ገ ረ ዝ ኩ ኝ💔!@Weyblann✍ያቡ
  • ቶጳዝዮን

    8 сент., 11:51

    እጠበው አንፃው ጉድፌን መልሰው ልጅነት መልኬን ፧ በኃጢያት ያልጎሰቆለው... ያ የምታውቀው መልክ፣ ዛሬ ሌላ ቢመስልም ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ... መልኬን እስካገኝ ድረስ፣ጠበልክን አልጠለለልም።/ ልጅ ወርቅነህ...✍✍/ @topazionnn@semetnbegtm @semetnbegtm
    Иллюстрация к посту канала ቶጳዝዮንИллюстрация к посту канала ቶጳዝዮን
  • ቶጳዝዮን

    6 сент., 15:52изменён

    _ኢትዮጵያ ሀገሬ ፣ ቅዠትና ህልሜየጠላቶችሽ እጅ ፣ ይጠሩ እንደ 'ጷግሜ'!በላይ በቀለ ወያ✍️አስፋሪ ያቡ🙌
    1,080932Открыть в Telegram
  • ቶጳዝዮን

    6 сент., 08:07

    ..........ዛሬ ጷግሜ አንድ ነዉ።ወቅቱ የአዲስ አመት መግቢያ እንደመሆኑ....... ሰዉ በለሊት ተነስቶ የጷግሜን ጠበል ከተጠበለ በኋላ አዲስ ተስፋን ሰንቆ በየፊናዉ በዓሉን ተደስቶ ለማክበር ይሯሯጣል። ገሚሱ ሰንጋተራ፤ ገሚሱ በግተራ የተቀረዉ ሰዉ ደግሞ ሾላ ገበያ ከትሟል። ታዲያ በእኛ ጊቢ ከግንቦት ልደታ ባልተናነሰ መልኩ ጷግሜ አንድ በደመቀ መልኩ ይከበራል። በተለምዶ አሮጌ ልደታ ተብሎ ይጠራል።ጎረቤት አንድ ላይ ተሰብስቦ በረንዳ ላይ ቡና ይፈላል።አናባበሮዉ እና ንፍሮዉ ይቀርባል። ጋሽ ተስፋዬ የሰባ አመት የእድሜ ባለፀጋ ናቸዉ።ባለቤታቸዉ ወይዘሮ ሸዋዬ የአንገታቸዉ ንቅሳት ከሩቅ የሚታይ ዉበታቸዉ የማይደበዝዝ ድርብብ ያሉ እመቤት ናቸዉ። ቡናዉ ካከተመ በኋላ ጋሽ ተስፋዬ የያዙትን ስኒ ጠረጴዛ ላይ አስቀምጠዉ ከመቀመጫቸዉ ተነስተዉ ጋቢያቸዉን አስተካክለዉ ሊመርቁን ቆሙ። ሁላችንም እጃችንን አሜን ለማለት አመቻችተን ቆም ቆም አልን።"የጎመን ምንቸት ይዉጣ።የገንፎ ምንቸት ይግባ።" "አሜን..........." "ሀገራችንን ዳሯን እሳት መሐሏን ገነት ያድርግልን።በዳር ድንበር በጦርነት ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉትን ወደቤታቸዉ ያግባልን።ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።" "አሜን............." ለዛሬ መድረስ ያልቻሉትን፣በሞት ከእኛ የተለዩትን፤ ወዳጅ ዘመዶቻችንን ነፍሳቸዉን ይማርልን። "አሜን............." ገበሬዉም ያረሰዉን የሚሰበስብበት የድካሙን ፍሬ የሚበላበት ያርግልን። "አሜን.........." ያላጨ የሚያጭበት፤ ያገባም የሚወልድበት፤ የወለደም የልጆቹን ወግ ማዕረግ የሚያይበት ዓመት
  • ቶጳዝዮን

    5 сент., 07:14

    መቃብር ምሰው አፈር አልብሰው ደረት ደልቀው ፍም ዕንባ አፍስሰው ደህና ሁን ብለው የመጡትን ሰው፤ድንገት በር ላይ ጥላውን ቢያዩት - ድምፁን ቢሰሙት ፤ ምንድን ነው ሚሉት!?ጨርቁን አጣጥፈው ስንቁን አጥቅሰው አንገቱን አቅፈው ደረቱን ዳብሰው ከእንግዲህስ ቻው ያሉትን ፍቅር - ከልብ ቆርጠው የሸኙትን ሰው፤ድንገት አልጋ ላይ ጋደም ብሎ ፤ እጅ እግሩን ሰቅሎ - ሀሳቡን ጥሎ ሲስቅ ቢያገኙት፤ ምንድን ነው ሚሉት!?ይኸው እንግዲህ ዳግም ብቅ አለ ብቸኝነቴ፤ ቻው ተባብለን ከአንዴም ሁለቴ፤ለካስ እንደ ልጅ
  • ቶጳዝዮን

    4 сент., 17:55

    переслано из @ebuhbhr

    ሰላም እንዴት ናቹ ✨ በመጀመሪያ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እናም ውድ ቤተሰቦች የራሴን ትንሽዬ የ T-Shirt Brand ጀምሪያለሁ " ሙሉወርቅ | Muluwerk Designs "😊 . እና Channel ከፍቻለሁ ገባ ገባ እያላቹ ቤቴን መርቁ ORDER ማድረግ የምትፈልጉም ORDER አድርጉ ምትፈልጉት ሁሉ አለን CUSTOM ORDERም እንቀበላለን ✨ . ቤቴን መርቁ ጅማሬዬንም ፍፃሜንም አምላክ ይባርክ🙏THIS IS THE CHANNEL : @muluwerkdesigns
    Иллюстрация к посту канала ቶጳዝዮንИллюстрация к посту канала ቶጳዝዮንИллюстрация к посту канала ቶጳዝዮንИллюстрация к посту канала ቶጳዝዮን
  • ቶጳዝዮን

    4 сент., 07:10

    ማዘን ሲገባኝ ፥ ስትጠፊ ካይኔ መጻፍ ሲገባኝ ፥ ሙሾ ወይ ቅኔ (እንጃልኝ እኔ ...) የጤና አይመስልም ፥ ደህና መሆኔ ።ትዝ አትዪኝም ወይ ለትንሽ ደቂቃ ? አትናፍቂኝም ወይ ሳዳምጥ ሙዚቃ ? ረሳሁሽ በቃ ?እንጃልኝ እንጃልኝ ናፍቆትሽ በኋላ ምን እንዳሰበልኝ ።ሰው ባይገባው እንጂ አዕምሮው ደንዘዞ እንዴት 'እፎይ' ይላል ስንት ኮተት ይዞ ?እባክሽ አታዘግዪብኝ ፥ ስቃዬን ዛሬ ልወጣው አንቺስ ሄደሻል እሺ ናፍቆትሽ መች ነው ሚመጣው ?
    1,2209832Открыть в Telegram
  • ቶጳዝዮን

    2 сент., 14:34

    . . .ናቅን መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን . . .ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን
  • ቶጳዝዮን

    31 авг., 15:31

    @ediwub @topazionnn @topazionnn
    Иллюстрация к посту канала ቶጳዝዮንИллюстрация к посту канала ቶጳዝዮን
    7,4001911Открыть в Telegram
  • ቶጳዝዮን

    27 авг., 17:39

    ጉድ እኮ ነው!በዘመን መሰልጠን በዝቶ ሽግግሩ ስፍራ ተዘጋጅቶ በሰው እያጠሩ ለአጉል ትግያ ሀገሬው ተምሞ በመቶ ሺ ያሲዛል እዚ ወገን ታሞ!@weyblann
  • ቶጳዝዮን

    26 авг., 17:16изменён

    @topazionnn @topazionnn
    Иллюстрация к посту канала ቶጳዝዮንИллюстрация к посту канала ቶጳዝዮን
  • ቶጳዝዮን

    22 авг., 05:20

    የ ፯ ዓመት ስለት ፀሐፊ እና አንባቢ፦ ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn
    5,960файл10Открыть в Telegram