Последние посты

Tsehay Bank
22 сент., 05:15
🔔 የፋይዳ ቁጥርዎን ከፀሐይ ባንክ ሒሳብ ቁጥርዎ ጋር ያስተሳስሩ!እስካሁን አላስተሳሰሩም? የማስተሳሰሪያ ቀነ-ገደቡ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ተራዝሟል፡፡ማንኛውንም የዲጂታል ባንኪንግ እንዲሁም በቅርንጫፍ የሚሰጡ የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት የፋይዳ ቁጥርዎን ከፀሐይ ባንክ ሒሳብዎ ጋር ማያያዝ ይኖርብዎታል፡፡ባሉበት ሆነው ይህን ሊንክ https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home በመጫን ወይም አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ በቀላሉ ያስተሳስሩ።ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!


Tsehay Bank
21 сент., 05:00
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!ከፀሐይ ባንክ ጋር ይስሩ! ስኬትን ያጣጥሙ!የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን በመጠቀም ህይወትዎን ያዘምኑ!ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!#TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking


Tsehay Bank
20 сент., 05:00
✝️ መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!አስራት በኩራት የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!ከገቢዎ የሚፈልጉትን ያህል መጠን ለሚፈልጉት ቤተክርስቲያን ወይም ለማንኛውም ኃይማኖታዊ አላማ የሚለግሱበት የቁጠባ ሒሳብ አቅርበንልዎታል፡፡ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!


Tsehay Bank
19 сент., 05:14
ጊዜ እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ!የፀሐይ ዕቁብ ሲስተምን ይጠቀሙ፣ ባሉበት ዕቁብዎን ይጣሉ!አሁኑኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ በርካታ ጥቅሞች በሚያገኙበት የፀሐይ ዕቁብ ሲስተም ተጠቃሚ ይሁኑ!ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Tsehay Bank
18 сент., 05:39
መልካም ጁምዓ!ወዲዓ ሃላዋ - ከወለድ ነጻ የሕፃናት የቁጠባ ሒሳብ ለልጆችዎ!ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ለእርስዎ የተዘጋጁ ከወለድ ነጻ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ ይሁኑ!ፀሐይ ፈጅር ከዕሴትዎ የተጣጣመ!#TsehayBank #ForAll #IFB #Fajr #JummaMubarak


Tsehay Bank
17 сент., 06:36изменён
የቃል ፈተና ጥሪ!ፀሐይ ባንክ ለአዲስ አበባ ቅርንጫፎች በትሬኒ ባንከር ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ በቀን 03/12/2018 ዓ.ም. ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ለሥራ መደቡ አመልክታችሁ ሁሉንም መመዘኛዎች አሟልታችሁ የሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መልቀቂያ ፈተና (National Exit Exam) ውጤታችሁ ከ88% በላይ የሆነና ስማችሁ ከላይ በተያያዘው ኤክሴል የተዘረዘረ አመልካቾች፣ ከስማችሁ ትይዩ ባለው ቀን እና ሰዓት በቅሎ ቤት አካባቢ መዓዛ ደሳለኝ ሕንጻ ላይ በሚገኘው የፀሐይ ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በሚሰጠው የቃል ፈተና (Interview) ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ቅርንጫፎች የትሬኒ ባንከር ክፍት ቦታዎች ላመለከታችሁ ተወዳዳሪዎች ወደፊት የቃል ፈተና ጥሪ የምናደርግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Tsehay Bank
17 сент., 04:53
💎 ትልቁ ይገባዎታል! 💎"ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!ከ 9.5% እስከ 10% የወለድ መጠን የሚያስገኝ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ!አሁኑኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!#TsehayBank #ForAll #IFB #Loan #DiamondSavings


Tsehay Bank
16 сент., 05:06
የጥንቃቄ መልዕክት!የትኛውንም የግል የሚስጥር የይለፍ ቁጥርዎን ለማንም ሰው አያጋሩ!የይለፍ ቁጥር፣ የማረጋገጫ ኮድ፣ PIN እና OTP የመሳሰሉ የደኅንነት ማረጋገጫዎችን በምንም አጋጣሚ ለማንም ሰው አሳልፈው አይስጡ፡፡ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!#TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking


Tsehay Bank
15 сент., 04:36
🔔 የፋይዳ ቁጥርዎን ከፀሐይ ባንክ ሒሳብዎ ጋር ያስተሳስሩ!የማስተሳሰሪያ ቀነ-ገደቡ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ተራዝሟል፡፡ማንኛውንም የዲጂታል ባንኪንግ እንዲሁም በቅርንጫፍ የሚሰጡ የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት የፋይዳ ቁጥርዎን ከፀሐይ ባንክ ሒሳብዎ ጋር ማያያዝ ይኖርብዎታል፡፡ባሉበት ሆነው ይህን ሊንክ https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home በመጫን ወይም አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ በቀላሉ ያስተሳስሩ።ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!


Tsehay Bank
14 сент., 04:30
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን በመጠቀም ህይወትዎን ያዘምኑ!ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!#TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking


Tsehay Bank
13 сент., 05:44
መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!አስራት በኩራት የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!ከገቢዎ የሚፈልጉትን ያህል መጠን ለሚፈልጉት ቤተክርስቲያን ወይም ለማንኛውም ኃይማኖታዊ አላማ የሚለግሱበት የቁጠባ ሒሳብ አቅርበንልዎታል፡፡ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!


Tsehay Bank
12 сент., 07:12
እንኳን ለ2019 ዓ.ም. በሰላም አደረሰዎ!ፀሐይ ባንክ አዲሱ ዓመት የሰላምና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል!መልካም አዲስ ዓመት!ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Tsehay Bank
11 сент., 05:42
እንኳን ለ2019 ዓ.ም. በሰላም አደረሰዎ!መልካም አዲስ ዓመት!ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Tsehay Bank
10 сент., 09:17
የፀሐይ ባንክ ሠራተኞች የ2019 ዓ.ም. የዘመን መለወጫ በዓልን በዋናው መስሪያ ቤት በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል፡፡የፀሐይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ያሬድ መስፍን ለባንኩ ደንበኞች የመልካም ምኞት መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ ባንኩ በአዲሱ ዓመት የላቀ የደንበኞች አገልግሎት በመስጠት ደንበኛ ተኮር አገልግሎቱን ያጠናክራል ብለዋል፡፡በተመሳሳይ ለመላው የባንኩ ሠራተኞች ባስተላለፉት መልዕክት፤ ባለፈው ዓመት በባንኩ የተመዘገበውን ስኬታማ ጉዞ፣ በአዲሱ ዓመት የበለጠ ለማጠናከር እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡በአዲሱ ዓመት እርስዎን የሚመጥን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት በፀሐይ ባንክ ያግኙ!መልካም አዲስ ዓመት!ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!




Tsehay Bank
9 сент., 05:03
👍🛒በፀሐይ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች ከስጋት ነፃ ሆነው የበዓል ግብይትዎን ያከናውኑ!⚠️ ታዲያ፡-🙅🏾 የግል መለያ ቁጥርዎን ምስጥራዊ ያድርጉ፤ ለማንም አያሳዩ/አይንገሩ፤🚫 አጭር የጽሑፍ እና የሊንክ መልዕክት ሲላክልዎት፣ አስፈላጊው ጥንቃቄ እንዳይለይዎ፤🙅🏼♀️ ከባንክ ነው በሚል በሚደወል ስልክ የግል የይለፍ ቃል ሲጠየቁ በፍጹም አያጋሩ፤🤙 አጠራጣሪ ጉዳይ ከገጠመዎ📱 በ921 ነፃ የጥሪ ማዕከላችን ደውለው ያሳውቁን፤ፀሐይ ባንክ ለሁሉ#Tsehay_Bank #For_All #Digital_Banking #safe_Banking


Tsehay Bank
8 сент., 04:02
🌼 እንኳን አደረሳችሁ! 🌼💵 በፀሐይ ባንክ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ!🌏 ለበዓላት ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ፤ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሀገራት ገንዘብ በፀሐይ ባንክ ይመንዝሩ፤ የተሻለ የምንዛሬ ተመን፣ ቤተሰባዊ መስተንግዶ ይጠብቅዎታል!ፀሐይ ባንክ አብሯቸው የሚሠራ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች፦✅ Dahabshiil ✅ Ria ✅ AlfaNowየፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ ቢያስፈልግዎ 👉 TSCPETAAፀሐይ ባንክ ለሁሉ!#Tsehay_Bank #For_All #Dolar #IFB


Tsehay Bank
7 сент., 02:59
#ExternalVacancyAnnouncement No. 022 /2026 September 06, 2026Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidates for the following positions:1. Job Position: Senior HR Business PartnerQualification: Bachelor’s degree from recognized higher learning institute in Management, Human Resources Management, Business Administration, Organizational Psychology, or a related field. (HR Certification such as SHRM-CP, PHR, or CIPD is highly desirable)Experience: Must have minimum of 4 years of progressive HR experience, with at least 2 years in an HRBP or Senior HR Officer role managing remote, field-based, or multi-site teams.Place of Work: Southwest and Bahir Dar Districts.Application Link 👇 https://forms.gle/N8yunFNfAAwjVQQF72. Job Position: IT TraineeQualification: BSC degree in Computer Science, Information Systems, IT, Management Information Systems, ComputerGoogle DocsTsehay Bank External Vacancy 022 - 2026Applicants must meet the minimum educational and work requirements in order to qualify for the post of the vacant positions. Inaccurate information on your application will result in automatic disqualification. Please do not apply if you don't meet the minimum…
Tsehay Bank
7 сент., 02:58

Tsehay Bank
6 сент., 02:59
✝️ መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!💰 የአስራት በኩራት የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ በመክፈት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎቹን ያጣጥሙ!ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!#Tsehay_Bank #For_All #Asrat_Bekurat_Savings


Tsehay Bank
5 сент., 04:22
🛒 ፀሐይ መርቻንት ለዘመናዊ ነጋዴዎች!👉 የክፍያ መጠየቂያ በፍጥነት የሚሰጡበት፤ 👉 ከየትኛውም የባንክ ደንበኛ ክፍያ መቀበል የሚያስችል፤ 👉 ክፍያዎች መፈፀማቸውን በቀላሉ የሚያረጋግጡበት፤ 👉 ቀላል፣ አስተማማኝ፣ እና ደኅንነቱ የተረጋገጠ፤ፀሐይ መርቻንት መተግበሪያን አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙ!መተግበሪያውን ለማውረድ👇🏿https://play.google.com/store/apps/details?id=com.tsehay.merchant&hl=enፀሐይ ባንክ ለሁሉ!#TsehayBank #TsehayMerchant #BankWithTsehay #DigitalPayments #DigitalBanking

