Последние посты

umu_hatim_bint_muhammed
22 сент., 19:10
ተመልከቱ የሆነ ሰው እየቀረፃቸው እንደሆነ ሲያውቁ ያሳዩት አክትያ አላህ ሀያእ ግን ለሴት ልጅ እንዴት ያለ ውበቷ ነው‼بارك الله فيكما
umu_hatim_bint_muhammed
21 сент., 12:56
➔ ዛሬ ላይ እጅግ በርካታ ሴቶች እንደ ቀላል ነገር የሚመለከቱት፣ ነገር ግን በአላህና በመልእክተኛው ዘንድ እጅግ የከበደና አስከፊ ከሆኑ ወንጀሎች ተርታ የተመደበ አንድ አጥፊ ድርጊት አለ፤ እርሱም አንዲት ሴት ሽቶ ተቀብታ አጅነቢይ (ባዕድ) ወንዶች ባሉበት መውጣቷ ነው።ይህንን አስመልክቶ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ ይላሉ፦ ❝ማንኛዋም ሴት ሽቶ ተቀብታ፤ ሽታዋን ያሸቱ ዘንድ በሰዎች (በአጅነቢይ ወንዶች) አጠገብ ካለፈች፤ እርሷ ዝሙተኛ ናት!❞ [አቡ ዳዉድ፣ ቲርሚዚይ እና ነሳኢይ]የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሽቶ ተቀብታ የወጣችን ሴት «ዝሙተኛ ናት» በማለት የጠሯት ዝም ብለው አይደለም። ሽቶ የአንድን ወንድ የስሜት ህዋሳት የሚቀሰቅስ፣ ልቡን የሚያሸፍት እና አይኑን ወደ እርሷ እንዲያነጣጥር የሚያደርግ ገዳይ መርዝ ነው። እርሷ በወጣችበት መንገድ ሁሉ የወንዶችን ስሜት በማነሳሳት የዓይን ዝሙት፣ የልብ ዝሙትና የሀሳብ ዝሙት እንዲፈጽሙ በር ከፋች ትሆናለች፤ በዚህም ሳቢያ በፈጸሙት ወንጀል ሁሉ ሙሉ ተካፋይ ትሆናለች።አደጋው በዚህ ብቻ አያበቃም! ይልቁንም ወደ አላህ ቤት መስጂድ ለመስገድ ስትሄድ እንኳ ሽቶ ከተቀባች ሶላቷ ተቀባይነት እንደሌለው በሌላ ሐድስ ተነግሯል።ልብ በይ! ወደ አላህ ቤት፣ ለዒባዳ እና ለሶላት ለመሄድ ሽቶ መቀባት እንዲህ የሚያስጠይቅና ሶላትን ውድቅ የሚያደርግ ከሆነ፤ ለገበያ፣ ለትምህርት ቤት፣ ለቢሮ፣ ለመንገድ እና ለሰርግ ድግሶች ሽቶ ተቀብቶ በአጅነቢይ ወንዶች ፊት መዘዋወር ቅጣቱ ምን ያህል የከፋ ይሆን?! t.me/Sle_qelbachn1 t.me


umu_hatim_bint_muhammed
21 сент., 00:17
🔰 أفضل ذِكر للّه عزّ و جلّ🎙️ الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه اللّٰه
umu_hatim_bint_muhammed
20 сент., 17:03
переслано из @bin_husseynfurii
👉ዱንያቹን በቁርአን ብርሀን አብሩት 👉የዱንያ ጨለማዎች በቁርአን ሀይል ሰንጥቃቹ እለፏቸው … 👉የቀብር ጨለማንም በቁርአን ብርሀን አብሩት : 👇👇👇 {ዱንያን የፈለገ በቁርአን ላይ አደራው አኺራንም የፈለገ በቁርአን ላይ አደራው ሁለቱንም የፈለገም በቁርአን ላይ አደራውን }
umu_hatim_bint_muhammed
20 сент., 02:43
~اللـهـم أنت ربي لا إله إلا أنتخلفتني وأنا عبدك وأنا على عهدك ووعدل ما استطعتأعـوذ بك من شر ما صنعتأبوء لك بنعـمتـك علـي وأبوء بذنبي فاغفر لي فإنه لا يغفر الأُنـوب إلا أنتአላህ ሆይ ! አንተ ጌታዬ ነህ ። ካንተ ውጭ በሐቅ የሚለክ አምላክ የለም ። ፈጥረሀኛል ። እኔ ባሪያህ ነኝ ። ትዕዛዝህን እና ቃልኪዳንህን በቻልኩት መጠን እፈፅለሁ ከሰራሁት ሁሉ ተንኮል መጥፎ ስራ ባንተ እጠበቃለሁ ። እኔ ላይ የዋልከውን ፀጋ እመሰክራለሁ ። ወንጀሌንም ላንተ ንሰሃ እገባለሁ እኔንም ማረኝ ። እነሆ ካንተ ውጭ እኮ ወንጀልን የሚምር የለም!
umu_hatim_bint_muhammed
19 сент., 16:38
➯የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች ፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።። ➺[]ክፍል:④⓶⑤[] ⓵➣#ክፍያ ስትከፍል… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أعْطُوا الأجِيرَ أجْرَهُ قبْلَ أنْ يَجِفَّ عَرَقُهُ﴾ “የሰራተኛን ክፍያ ላቡ ሳይደርቅ በፊት የሰራበትን ክፈሉት።” 📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል: 2443 ⓶➣#አላህን ጠብቅ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿احفَظِ اللَّهَ يحفَظُكَ،Telegram«ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን አጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን (ቢድዓ) የራቀ ነው » [[ኢብን ሃጀር አስቀላኒ ረሂመሁላህ]] [ ፈትሁል ባሪ 13/267] ኢንሻአላህ 👇በዚህ ቻናል ውስጥ👇 👉ከቁረዓን.ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ //ሙሐደራ ከሱና ኡስታዞች እንለቃለን ይቀላቀላሉን
umu_hatim_bint_muhammed
18 сент., 13:48
﴿ وَأَدخِلني بِرَحمَتِكَ في عِبادِكَ الصّالِحينَ ﴾ .


umu_hatim_bint_muhammed
17 сент., 17:25
~ከቤቶች ሁሉ ጥሩ እና ሰፊ ቤት ማለት #ቁርኣን የሚቀራበት ቤት ነው።


umu_hatim_bint_muhammed
17 сент., 14:27
переслано из @nuredinal_arebi



umu_hatim_bint_muhammed
17 сент., 14:27
переслано из @nuredinal_arebi
ባንዲራሽ ከፍ ይበል!!ክብርና ዝናሽ ለአለም ይነገር፡ የነብዩ ኢስማኢል የሙሀመድ ሀገር፡ ግርማና ሞገስሽ የዑሁድ ተራራ፡ የነብዩ ወዳጅ ያ የጀነት ጎራ፡ የወህዩ መፍለቂያም ከአንች ጋር ነው ሒራ፡ ያለሽ ተአምራት አያልቅም ቢጠራ፡ በዝርዝር በወሳ ቢተረክ ቢወራ። ---------------------------------- ሶፋና መርዋ ደግሞም ሙዝደሊፋ፡ ሐጅ መተግበሪያው እንደት ነው አረፋ፡ በርቀት እያየሁ እያፈሰስኩ እንባ፡ ሀጀረል-አስወዱ ሆድን እያባባ፡ ቅዱሱ ቦታችን እንደምነው ከዕባ፡ ------------------------------------- ባንዲራሽ ከፍ ይበል!!ለወደደሽ መልካም ለጠላሽ ሴራ አፍራሽ፡ የተዐምር ሀገር አምረሽ የተሰራሽ፡
umu_hatim_bint_muhammed
17 сент., 14:03
~ሴት ልጅ ውድ የምትሆነው" ስትሸፈን እና ስትሰተር"ብቻ ነው::!!
umu_hatim_bint_muhammed
17 сент., 11:07
переслано из @ibnumunewor
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
umu_hatim_bint_muhammed
17 сент., 02:09
اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
umu_hatim_bint_muhammed
16 сент., 23:11
በነገራችን ላይ...አግብቶ ዝሙት የፈጸመ ሰው በሸሪዓ ፍርዱ በድንጋይ ተወግሮ እስከ ሞት መቀጣት ነው። ይህ ደግሞ የዱንያ ውርደቱ ብቻ ሲሆን፣ የአኼራው ቅጣት ግን እጅግ የከፋ ነው!ትዳር ያላችሁም ሆናችሁ ያላገባችሁ፡ ከማይፈቀድላችሁ (አጅነቢይ) ጋር በስልክም ሆነ በሶሻል ሚዲያ፣ የምትቀላለዱና የምትንዘላዘሉ ሁሉ ልብ በሉ! ሸይጧን በአንድ ጀምበር ዝሙት ውስጥ አይጥላችሁም፤ መንገዱን የሚጀምረው በ«ቀላል ወሬ»እና «በንጹህ ጓደኝነት» ስም ነው።አላህ «ዝሙትን አትቅረቡ!» ያለው ለዚህ ነው። ዛሬ ቀላል የመሰላችሁ ማውራት መጨረሻው ወደማይቀለበስ ውርደት፣ ወደ ቤተሰብ መፍረስና ወደ አላህ ቁጣ እየነዳችሁ ነው። t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1
umu_hatim_bint_muhammed
13 сент., 16:47
🍁 መሳጭ የምሽት ግብዣ➘➘ተጋበዙልኝ➘➘ቁርዓን የልብ መድሃኒት !🌼 ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አሉ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር።شعب الإيمان اللبهقي{509-3}☑️መልካም ለይል ☑️https://t.me/Tewhid_and_suna https://t.me/Tewhid_and_suna ════•••🌺🍃•••════•
umu_hatim_bint_muhammed
9 сент., 18:39
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤🌸የማታ አዝካር🎧 ሳት ቀሩ ባተኙ መልካም ነው!
umu_hatim_bint_muhammed
25 авг., 17:23
переслано из @yusuf_app1
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」╭┄┈┈ ┆የቁርአን ተፍሲር ╎⚊⚊ ╎» በሸይኽ አወል አሕመድ አል ኬሚሴ ╰─────────────────╯ 🏷በ6 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ ╭𑁍─────────── ╎➺ቁጥር 1 ከሱራ አል ፋቲሃ - ኣሊ ኢምራን 🖇https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 2 ከሱራ አን ኒሳዕ - አል አንፋል 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran2 ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 3 ከሱራ አት ተውባህ - አል ከህፍ 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran3 ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 4 ከሱራ መርየም - አር ሩም 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran4Google Playየቁርአን ተፍሲር 1 በሸይኽ አወል ከሚሴ - Apps on Google PlayQuran Tafsir App – By Sheikh Awal Ahmed Al-Misi
umu_hatim_bint_muhammed
23 авг., 18:13
⚙️መውሊድን ማክበር💸🔊 በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ رحمه الله👉መውሊድ ቢድዓ/ፈጠራ ነው ! 👉መውሊድን ለማክበር ከቁርኣን፣ ከሐዲሥ ወይም ከሶሓቦች ማስረጃ አለ ? 👉 የነብዩ ውዴታ በምንድን ነው የሚገለጸው?
umu_hatim_bint_muhammed
9 авг., 21:32
переслано из @seidyemarakrbot28
በሳውዲ አረቢያ ለምትኖሩ በጅዳ፣ በሪያድ እንዲሁም መካ ላላችሁ፤ 📍 🚨 አስቸኳይ ንጹህ የሆነ ልዩ እንጀራ ማር አቅርቤላችኋለሁ! 🫓🍯ይህ እናንተን ብቻ ታሳቢ ያደረገ፣ ከሀገር ቤት የመጣ ልዩ ማር ስለሆነ ፈጥናችሁ እዘዙ። 🇪🇹✨ በተጨማሪም በቤት የተዘጋጀ በርበሬ🌶️ እና ምጥን ሽሮ🍲 የምትፈልጉ ካላችሁ አናግሩኝ፣ በአስቸኳይ እልክላችኋለሁ። 📞 ለትዕዛዝ በስልክ ቁጥር፦ 0925255225 💬 በኢሞ (Imo) በቴሌግራም (Telegram) @Seid_Mar0925255225 በቀጥታ ማናገር ትችላላችሁ። ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ። 🤲 ሼር ሼር አድርጉልኝ ⤵️⤵️ሰዒድ ንፁህ ማር እና ሁለገብ ንግድ https://t.me/Seidyemarakrbot28


umu_hatim_bint_muhammed
4 авг., 17:33
የእውቀት ባለቤቶች እና የስሜት ባለቤቶች ልዩነት
