Последние посты

Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
27 сент., 14:01изменён
ዋናው ስፖርት ብሔራዊ ቡድናችን የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 19 🇪🇹 በባህር ዳር ስታዲየም ከሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ጋር ለሚኖራቸው የማጣሪያ ጨዋታ ድልን ለዋልያዎቹ ይመኛል! ድል ለዋልያዎቹ!📍አዳማ ፍራንኮ ሳራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251923672675 📍ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251915082019 📍 ቦሌ ደንበልሸዋ ዳቦ | +251971902245 📍ገርጂ መብራት ሃይል፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ | +251901138283 🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
27 сент., 07:39
ታላቋ ኢትዮጵያ መስከረም 19 ልትደምቅ ነው! ዋልያዎቹ ወደ ሜዳ ሲገቡ፣ ከማልያው ባሻገር አንድነታችን ይደምቃል።📍 ባህርዳር | +251918142000 📍 አዳማ ፍራንኮ ሳራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251923672675 📍ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251915082019 📍 ቦሌ ደንበል ሸዋ ዳቦ | +251971902245 📍 ገርጂ መብራት ሃይል፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ | +251901138283🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
26 сент., 13:04
ለእያንዳንዱ ደጋፊ | ለእያንዳንዱ አገር ወዳድ | ሀገሩን በልቡ ለተሸከመ ሁሉ የተዘጋጀ!🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደጋፊ ማልያ!📍 ባህርዳር | +251918142000 📍 አዳማ ፍራንኮ ሳራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251923672675 📍ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251915082019 📍 ቦሌ ደንበል ሸዋ ዳቦ | +251971902245 📍 ገርጂ መብራት ሃይል፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ | +251901138283🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
26 сент., 10:34изменён
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አደረሳችሁ! ✨ መልካም የደመራ በዓል!🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear |🇪🇹ዋናው ወደፊት!


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
26 сент., 06:20
የዋናው ብሔራዊ ቡድን ማሊያ አሁን በ3 ሀገርኛ የቀለም አማራጮች በባህርዳር፣አዲስ አበባ፣አዳማ እና ድሬደዋ ይገኛል። የኢትዮጵያነት ኩራት በማሊያችን ይደምቃል!📍 ባህርዳር | +251918142000 📍 አዳማ ፍራንኮ ሳራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251923672675 📍ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251915082019 📍 ቦሌ ደንበል ሸዋ ዳቦ | +251971902245 📍 ገርጂ መብራት ሃይል፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ | +251901138283


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
25 сент., 15:46
የዋናው ብሔራዊ ቡድን ማሊያ አሁን በ3 ሀገርኛ የቀለም አማራጮች በባህርዳር፣አዲስ አበባ፣አዳማ እና ድሬደዋ ይገኛል። ድል ለዋልያዎቹ! ድል ለሀገራችን!📍 ባህርዳር | +251918142000 📍 አዳማ ፍራንኮ ሳራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251923672675 📍ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251915082019 📍 ቦሌ ደንበል ሸዋ ዳቦ | +251971902245 📍 ገርጂ መብራት ሃይል፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ | +251901138283
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
25 сент., 06:14изменён
ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ይህ የእኛ አንድነት የሚደምቅበት ጊዜ ነው!ብሄራዊ ቡድናችን የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 19 🇪🇹 በባህር ዳር ስታዲየም ከሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል ለዚህም ድል ለዋልያዎቹ! እንመኛለን።ሀገራችንን የምንወድ ሁሉ በአንድ ቀለም በአንድ መንፈስ ፍቅራችንን እና ድጋፋችንን እናሳይ!📍 አዳማ ፍራንኮ ሳራ ሞል 1ኛ ፎቅ 📍ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ድሬ ሞል ፊት ለፊት ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ። 📍 ቦሌ ሸዋ ዳቦ ወደ ደንበል አደባባይ ከኦሜዳድ ህንጻ ፊት ለፊት። 📍 ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
24 сент., 12:37изменён
ኢትዮጵያዊ መሆን ከቃላት በላይ የሚሆንባቸው ቅፅበቶች አሉ...መስከረም 15 እና 19🇪🇹 ብሄራዊ ቡድናችን ከሱዳን እና ሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎቹን ያደርጋል አብሮነታችንን እና አንድነታችንን ለማድመቅ በኢትዮጵያ ቀለማት የተዘጋጁትን ማልያዎች ለብሰን በባህር ዳር ስታዲየም እንገናኝ። 🇪🇹 | ⭐️ ውድድር ካለ ዋናው አለ።📍 ባህርዳር | +251918142000 📍 አዳማ ፍራንኮ ሳራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251923672675 📍ድሬደዋ ሳቢያን ፣ ቢራ ሞል 1ኛ ፎቅ | +251915082019 📍 ቦሌ ደንበል ሸዋ ዳቦ | +251971902245 📍 ገርጂ መብራት ሃይል፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ | +251901138283


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
22 сент., 09:08изменён
3ኛው_ዙር_ዋናው_የዶክተር_ብሩክ አማረ መታሰቢያ የእግር ኳስ ውድድር በአርባምንጭ ከተማ ዝግጅቱን በደማቅ ሁኔታ ተዘጋጅቷል።ከሶስት ዓመት በፊት መስከረም 10 ቀን በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ዶክተር ብሩክ አማረን ለማስታውስና መልካም ስራዎቹን ለመዘከር ቤተሰቡ ከዋናው ስፖርት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት "ዋናው የዶ/ር ብሩክ አማረ ሦስተኛ ዓመት መታሰቢያ የእግርኳስ ውድድር" ከመስከረም 8 እስከ 10 በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ።✍️ ለአሸናፊዎች አጓጊ ሽልማቶች የሚበረከቱ ሲሆን፤ በየአንዳንዱ ጨዋታም የላቀ ብቃት ላሳዩ ተጫዋቾች የ Man of the Match ስጦታ ተዘጋጅቷል! 📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። ⭐️ዋናው ወደፊት🔣🔣🔣




Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
21 сент., 12:59
ከሰፈር እስከ ሰፈር፤ እግር ኳስ አንድ ያደርገናል። ⚽🤝የቀበና ካፕ ዝግጅት በይፋ ተጀምሯል ይህ ከጤና ቡድኖች ውድድር በላይ የሆነው በአዲስ አበባ የሚገኙ ማህበረሰቦችን የሚያስተሳስረው፣ ለወጣቶች አዳዲስ ዕድሎችን የሚፈጥር እና በስፖርት አማካኝነት ጠንካራ ቁርኝትን የሚገነባ ትልቅ ዝግጅት አጋር የሆነው ዋናው ስፖርት ኩራት ይሰማዋል!ማልያስ ዋናው ይስራ! #ዋናውስፖርት




Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
20 сент., 09:08
በዋናው ስፖርት ትጥቅን ብቻ አደለም የምናመርተው የጤና ባህልን፣የቡድን መንፈስን፣ጉልህነትን ነው። ልዩ ሁን በራስህ ቀለም፣በራስህ አርማ ፣ በራስህ ቋንቋ የስፖርት ትጥቅህን ከዋናው ሸምት‼️‼️📞 ለማዘዝ 8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣ +251901138283 +251901836858 +251901835855📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። ⭐️ዋናው ወደፊት🔣🔣🔣


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
19 сент., 06:16
ዋናው ይሁኑ! በዓላማ ይጫወቱ። በስሜት ይመሩ። የራስዎን አሻራ ያስቀምጡ።🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
18 сент., 11:00
በየቀኑ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ማልያዎች ከማምረቻ ፍብሪካችን ይወጣሉ። ነገር ግን ከእነዚህ ውስጥ አንዳንዶቹ የተለየ ትርጉም እና ክብደት አላቸው።🇧🇮እነዚህ ቀለማት የቡሩንዲ ናቸው 🏆በፊፋ እውቅና ያገኘ ብሔራዊ ቡድን 🌍የብሔራዊ ኩራት ምልክት እናም እነዚህ ውብ ታሪኮችን እና አርማዎችን የያዙት የእግር ኳስ ማልያ የሚመረቱት የአፍሪካ ኩራት በሆነው ዋናው ነው።🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
16 сент., 16:25
በስፖርቱ ውስጥ ድርሻዎ ምንም ይሁን፣ ወደፊት ሂድ! በዓላማ ተለማመድ። በኩራት ተጫወት። በወኔ ምራ። ምክንያቱም ጨዋታውን የሚቀርጹት ዋናውን መድረክ ለመረከብ የደፈሩት ናቸውና!ከኢትዮጵያ እስከ አፍሪካ ዋናው ስፖርት ለመምራት ከሚደፍሩ ጋር አብሮ ይቆማል፤ በከፍተኛ ደረጃ ለሚወዳደሩ ብሔራዊ ቡድኖች እና አትሌቶች የተመሰከረለትን ትጥቅ ያቀርባል።የእርስዎ ቅፅበት። የእርስዎ ጨዋታ። የእርስዎ ታሪክ። 🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
15 сент., 16:45
እንኳን ደስ አለዎት! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት ለመመረጥዎ ከልብ እንኳን ደስ አለዎት!ይህ ከፍተኛ ኃላፊነት ከፍተኛ ትጋትን፣ አመራርን እና ራዕይን የሚጠይቅ ሲሆን፣ ለመጪው የሥራ ዘመን ያስቀመጡት እቅድ እና ራዕይ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ የተሻለ ዘመን እንደሚያመጣ እናምናለን።ዋናው የእግር ኳሱን እድገት እና የስፖርት ኢንዱስትሪውን ማጠናከር በሚመለከት በእርስዎ የሥራ ዘመን ያስቀመጡት እቅድ እንዲሳካ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማድረግ ዝግጁ ነው። በአዲሱ ኃላፊነትዎ ስኬት፣ ጥበብ እና ጽናት እንዲቸሩ እየተመኘን፣ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ታላቅ ስኬት እንዲመዘግቡ እንመኛለን።ዋናው – BE THE MAIN


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
15 сент., 15:08
በዓላማ ወደ ሜዳ ውጣ። በሙሉ ልብ ተጫወት። በተማመነ ስሜት ምራ። ቅፅበትህን ዋጋ ያለው አድርገው።ጨዋታህ ምንም ይሁን፣ ሚናህ ምንም ይሁን፣ ወደፊት የሚያንቀሳቅሰው አንተ ሁን። ይሄ ነው ዋናው።🏆#BeTheMain


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
14 сент., 15:05
ዋናው ለቸኮለ መላ አለው! ለጨዋታ ተዘጋጅተው የተቀመጡ ማሊያዎችን በ24 ሰዓት ውስጥ የቡድንዎትን ስም፣የተጫዋቾች ስም፣ቁጥሮች፣ የስፖንሰር አርማዎች አትመንልዎት እናስረክብዎታለን።📞8289 | +251901138283 | +251901836858 |+251901835855 🛒ወይም በቀጥታ👇 ይህን በመጫን ይዘዙ https://t.me/m/-gdt2kggMjQ0




Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
13 сент., 10:27
BE THE MAIN.Leadership begins when you stop waiting for the right moment and decide to create one. Take responsibility. Lead with purpose. Leave your mark. BE THE MAIN.🔗Social Media🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
11 сент., 06:57изменён
🌻🙏እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🌻🌻🌻🌼አዲሱ አመት ለሁላችንም የደስታ እና የበረከት እንዲሁም አካዳሚዎች የለፋችሁበት ታዳጊ ፍሬያማ የሚሆንበት፣ የፕሪምየር ሊግ ቡድኖቻችን ደማቅ የውድድር ዘመን፣የጤና ቡድኖቻችን ደግሞ አንድነታችሁ እና ውድድራቹ የደመቀ የሚሆንበት፣ ስፖርተኛው ከውድድሩ በላይ ራሱን የሚያሸንፍበት አመት እንዲሆንላችሁ ዋናው ስፖርት መልካም ምኞቱን ያቀርባል!🌻መልካም በዓል!🌻 😎😎😎😎


Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
10 сент., 17:49
🌼እንኳን ለ2019 የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🌼ዋናው ስፖርት በዓሉ የሰላም ፥ የጤና እና የብልጽግና እንዲሆንልዎ ከልብ ይመኛል!መልካም በዓል

