gram news
Аватар канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

@wasulife

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

ПроектыENРазное

249,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    23 сент., 16:49изменён

    "ሊያሸንፉት የማይችሉትን ጦርነት መግጠም ለሕዝቡ ጥቅም አያመጣም!" አሜሪካየአሜሪካ መንግሥት ህወሓት (TPLF) መጠነ-ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት መክፈቱን በመግለጽ ድርጊቱን በጽኑ ኮነነ፤ ለሌሎች ታጣቂ ቡድኖችም ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላለፈ።በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ ባወጡት ይፋዊ መግለጫ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አዝለዋል፡📌"በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ አሜሪካ ማዕቀብ የጣለችበት የTPLF አመራር፣ ዛሬ ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት ለመጀመር የወሰነውን ያልተገባ ውሳኔ ማየቴ አሳዝኖኛል።"📌በአፍሪካ ሕብረት አዘጋጅነት በኦሌሴጉን ኦባሳንጆ የሚመራውን የሰላም ውይይት አለመቀበልና "ሊያሸንፉት የማይችሉትን ጦርነት መግጠም" ለሕዝቡ የሚያስገኘው ምንም ዓይነት ጥቅም እንደሌለ አምባሳደሩ አሲምረውበታል።📌"ሌሎች የታጠቁ ቡድኖችም ቢሆኑ ከዚህ ዓይነት መሰል እርምጃዎች ቢቆጠቡ መልካም ነው" ሲሉ አስጠንቅቀዋል።📌ኢትዮጵያን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ ለመግፋት በሚሞክሩ አካላት ላይ አሜሪካ ተጨማሪ ማዕቀቦችን ጨምሮ ልዩ ልዩ እርምጃዎችን ለመውሰድ ዝግጁ መሆኗ ተገልጿል።📌በመጨረሻም አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ "አሁንም ቢሆን ምክንያታዊ የሆነ የፖለቲካ ውይይት ብቻ ትክክለኛው የመፍትሔ መንገድ ነው" ሲሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። #WasuMohammed --------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    25,1001914517762Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    23 сент., 15:18изменён

    ጄነራል አብዱል ፋታህ አል ቡርሃን የአሜሪካ ቪዛ ተከለከሉ‼የሱዳን ወታደራዊ መሪ ጄነራል አብዱል ፋታህ አል ቡርሃን በኒውዮርክ በሚካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ያቀረቡትን የቪዛ ጥያቄ አሜሪካ ውድቅ አድርጋዋለች።ዋሽንግተን አሁን ላለው የሱዳን መንግስት እውቅና እንደማትሰጥም ገልፃለች።እውቅና የሚሰጠው ሁለቱም ወገኖች የተኩስ አቁም ሲያደርጉ ብቻ እንደሆነም ተመላክቷል። #WasuMohammed --------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    28,400892210943Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    23 сент., 14:42

    ጀኔራል ገብረ ዲላ ከመቀለ አዲስ አበባ ገቡ‼የትግራይ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት ጀኔራል ገብረ ዲላ በህወሓት በኩል ይደርስባቸው ነበር የተባለ ጫና በመሸሽ ትላንት አመሻሽ ላይ አዲስ አበባ መግባታቸው ታውቋል።ኮሚሽነሩ ከትግራይ በመሸሽ በአፋር ክልል በኩል አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፣ በቀጣይም የትግራይ ሰላም ኃይልን ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል።በሌላ በኩል ህወሓት ከፌደራል መንግስት ጋር በይፋ ጦርነት መጀመሩን ማስታወቁ የተገለጸ ሲሆን፣ ይህ ግጭት ለዜጎች መፈናቀልና ተጨማሪ ውድመት ምክንያት እንዳይሆን የተለያዩ አለምአቀፍ ተቋማት ጥሪ እያቀረቡ ይገኛሉ። -------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    29,300125167743Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    23 сент., 14:31

    🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ!✅በአዲስ አበባ prime location ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣✅ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር!✅ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ጋር በጋራ (70/30) በፍጥነት እየተገነባ ያለ እጅግ ዘመናዊ compound አፓርታማ ✨ ልዩ ጥቅሞች፦ ✅Fixed Rate፦ ቤቱን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም! ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት (progress )የሚከፈል ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ በኃላፊነት የሚስተናገዱበት 🚪 ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ) 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር💥ዛሬ ነገ እያሉ እድሉ እንዳያመልጥዎት ❗️አሁኑኑ ይደውሉ — ሳይቱን ይጎብኙ! 📱 ስልክ፦ +251911636790 👤 የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪና ኃላፊ 📲👇በ WhatsApp ማግኘት ከፈለጉ https://wa.me/251777636790📲Channel: https://t.me/https://t.me/addis_home_finder 📲Telegram : @kassu23
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    23 сент., 14:08изменён

    "ጦርነት ተከፍቶብኛል" አፋር ክልልሕወሓት ከትናንት ሌሊት ጀምሮ በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ዞን አብአላ፣ መጋሌ እና ወሰማ በተባሉ አካባቢዎች በሚገኙ ንጹሐን ዜጎች ላይ መጠነ-ሰፊ ወረራ መክፈቱን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገለጸ።​የክልሉ መንግሥት በሰጠው ወቅታዊ መግለጫ ቡድኑ የኢትዮጵያን መፍረስ ከሚፈልጉ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በመሻሪክ ጥቃት መክፈቱን ጠቅሶ፣ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ የህዝቡን ደህንነት ለማስጠበቅ ከወዳጅ ኃይሎች ጋር በመሆን መራር አጸፋዊ የራስን የመከላከል እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል። #WasuMohammed --------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    27,200676320104Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    23 сент., 12:09изменён

    በአፋር ክልል አዲስ የተኩስ ልውውጥ መቀስቀሱ ተገለጸ‼በኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎችና በትግራይ አማጺያን መካከል በአፋር ክልል አዳዲስ ቦታዎች ውጊያ መቀስቀሱን የሰብአዊ ድርጅት ምንጮችን ዋቢ በማድረግ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት (AFP) ዘግቧል።📌 ከትላንት ምሽት ጀምሮ በአብአላ እና በኢረብቲ አካባቢዎች በፌደራል ኃይሎች እና በህውሃት መካከል ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል።📌 የሰብአዊ ድርጅቶች ባልደረቦች ውጊያው ወደ ሌሎች አቅጣጫዎች ሊስፋፋ እንደሚችል ስጋታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚሆን የቁስ ምግብ እርዳታ መላኩንም አረጋግጠዋል።📌 በርኻሌ፣ ኢረብቲ፣ አብአላ፣ መጋሌ፣ ዳሉል እና ኮኖባን ግጭት የተቀሰቀሰባቸው ናቸው ተብሏል። #WasuMohammed --------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    29,9009624191253Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    23 сент., 11:55

    የቢዝነስዎ እድገት በሚመርጡት ቦታ ይወሰናል!በአሚባራ የገበያ ማእከል ቢዝነስዎን ሰዎች በሚኖሩበት ፤ እንቅስቃሴ በማይቆምበት ቦታ ያድርጉ!+251901616161 +251969363636Amibara Properties Built Different.
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    23 сент., 11:45изменён

    ሰበር- ሕወሓት ሙሉ በሙሉ ወደ ጦርነት ለመግባት ማወጁን አዲስ ባወጣው መግለጫ አሳውቋል።የክልሉ ሰራዊት ለጦርነት እንዲሰማራ መመሪያ ሰጥቷል። #WasuMohammed --------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    29,3008031211052Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 19:04

    የኢራን ተወካዮች አዳራሹን ለቀው ወጡ‼የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ባደረጉትና ለ38 ደቂቃ ያህል በቆየው ንግግራቸው በኢራን ላይ ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራሪያ የተሞላበት ንግግር አድርገዋል።እሳቸው መድረክ ላይ ንግግራቸውን ሲጀምሩ የኢራኑ ፕሬዚዳንት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ሙሉ የልዑካን ቡድኑ አዳራሹን ለቀው ወጥተዋል።ትራምፕ በንግግራቸው ኢራን የዓለም አቀፍ ስጋትና የሽብርተኞች ዋና ደጋፊ መሆኗን ገልጸው ጠንከር ያለ ነቀፌታ ያሰሙ ሲሆን፣ ከፊት ለፊታቸው ሁለት ወሳኝ አማራጮች እንደሚጠብቋቸው አስታውቀዋል። እነሱም፦ ከምርጫው በኋላ ከኢራን ጋር የሰላም ስምምነት መፈራረም፣ ወይም ደግሞ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክን (IRGC) ሙሉ በሙሉ ማጥፋት የሚሉ ናቸው።በተጨማሪም ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው ወቅት ሰራሽ አስተዋይነትን (AI) በተመለከተ አስተያየት የሰጡ ሲሆን፤ ከዚህ በኋላ ቴክኖሎጂው "አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ" (AI) ሳይሆን "ሱፐር ኢንተለጀንስ" (SI) ተብሎ መጠራት እንዳለበትና ስሙን መቀየራቸውን ገልጸዋል። #WasuMohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    7,00039154332Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 18:31

    በሕይወት እያለ የራሱን የሐዘን ባነር ያዘጋጀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ‼​በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ኦካ ቀበሌ በሕይወት እያለ የራሱን ፎቶ በመጠቀም "ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል" የሚል የሐሰት የሐዘን መግለጫ ባነር ያዘጋጀ ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።​የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ምክትል ኢንስፔክተር ዘለቀ ኮሽካ እንደገለጹት፡ 📌 ድርጊቱ በማህበረሰቡ ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥንና አለመረጋጋትን የፈጠረ አሳዛኝ የስነ-ምግባር ግድፈት ነው።📌 ህብረተሰቡ የሐሰት ወሬዎችን ሳያጣራ እንዳያምንና በጥንቃቄ እንዲመለከት አሳስበዋል።📌 በማህበረሰቡ ሰላምና ደህንነት ላይ በሚቀልዱ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ይቀጥላል። ​በግለሰቡ ላይ የሚደረገው የፖሊስ ምርመራ ተጠናቆ ህጋዊ እርምጃ እስኪወሰድ ድረስ ክትትሉ እንደሚቀጥል ጠቅሶ መረጃውን የሰሜን ቤንች ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን አጋርቷል። #WasuMohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    11,1004685321Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 17:48изменён

    "እኔም ላይ የእስር ትእዛዝ አውጥተውብኛል" እስክንድር📌"ጥምረቱ ጸረ አማራ ነው፤ የአፋብን አባላት አያውቁትም፤ እኔም ላይ የእስር ትእዛዝ አውጥተውብኛል" እስክንድር ነጋ ዛሬ ባጣው መግለጫፖለቲከኛና የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) አባል እስክንድር ነጋ፣ በቅርቡ በታጣቂ ቡድኖች መካከል የተፈረመውን አዲስ የትብብር ስምምነት አጥብቆ እንደሚቃወም አስታውቋል።እስክንድር ነጋ ለድርጅቱ ፖሊት ቢሮና ለሕዝብ ባሰራጨው መግለጫ፤ ስምምነቱ የአባላትን እውቅናና ሕጋዊ የውሳኔ አሰጣጥ ሂደትን የጣሰ በመሆኑ በአማራ ትግል ላይ ጉዳት ያደርሳል ብሏል።በተጨማሪም ሕጋዊ ጥያቄዎችን በማንሳቱ ምክንያት የድርጅቱ ፖሊት ቢሮ እሱን ለማሰር ትእዛዝ አስተላልፎ እንደነበር የገለፀው እስክንድር፣ ሆኖም የበታች መዋቅሩ ትእዛዙን ባለመቀበል የሕግ የበላይነት እንዲከበር ማድረጉን አመልክቷል። #WasuMohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    15,500611311743Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 17:37изменён

    ከግል ወደ መንግሥት ዝውውር ተከለከለ‼የትምህርት ሚኒስቴር አዲስ እና እጅግ ጥብቅ መመሪያ አውጥቷል። በዘመድ እና በኮኔክሽን መዛወር አብቅቷል ተብሏል።ከአሁን በኋላ፡ከግል ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ መዛወር ፈጽሞ አይቻልም፤ ከመንግሥት ወደ ግል ግን ይፈቀዳል ተብላል።የዝውውር ጥያቄ ተቀባይነት የሚያገኘው ቢያንስ አንድ ሴሚስተር የተማረ እና ከትምህርቱ ጋር 50 በመቶ ያላጠናቀቀ ብቻ ነው።ውጤታችሁ ላይ F,ወይም NG ካለ ዝውውር ማሰብ አትችሉም የተባለ ሲሆን GPA ከ 2 በላይ መሆን ግዴታ ሆኗል።በደህንነትም ሆነ በጤና ምክንያት ከሆነ፣ ዝውውር የምትጠይቁት በማስረጃ ካልተረጋገጠ ውድቅ ነው ተብሏል። #WasuMohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    16,3005273211Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 15:31изменён

    በመቀሌ ከተማ በአካለ ጉዳተኛ ላይ የተፈጸመው ኢ-ሰብአዊ ጥቃት ቁጣን አስነሳ‼በመቀሌ ከተማ መንገድ ላይ የሚኖርና የአእምሮ እንዲሁም አካል ጉዳት ያለበት ግለሰብ በታጣቂ ግለሰብ ኢ-ሰብአዊ በሆነ ሁኔታ በዱላ ሲደበደብ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል (ቪዲዮ) በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተሰራጭቶ የብዙዎችን ልብ ነክቷል።እንደ መረጃዎች ገለጻ፣ ጉዳተኛው ግለሰብ የቀኝ እጁና እግሮቹ የማይሰሩና በመቀመጫው እየተንፎቀቀ የሚንቀሳቀስ ቢሆንም፣ "ሰላይ ነህ" በሚል ምክንያት ጥቃት እንደደረሰበት ተገልጿል።በቪዲዮው ላይ ግለሰቡ በዱላ ሲደበደብ በአንድ እጁ ራሱን ለመከላከል ሲታገል፣ በአቅራቢያው ያለ ውሻም ጥቃቱን ለመከላከል ሲጮህና ሲከላከለው ይታያል።ይህ በደካማና ምንም ማድረግ በማይችል አካል ጉዳተኛ ላይ የተፈጸመ ድርጊት በርካታ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ያስቆጣና ያሳዘነ ሲሆን፣ ህዝቡ መሰል ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶችን በፅኑ ኮንኗል።የመጨረሻ ሰዓታት ​👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    22,100видео10289631684Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 15:22

    🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ!✅በአዲስ አበባ prime location ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣✅ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር!✅ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ጋር በጋራ (70/30) በፍጥነት እየተገነባ ያለ እጅግ ዘመናዊ compound አፓርታማ ✨ ልዩ ጥቅሞች፦ ✅Fixed Rate፦ ቤቱን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም! ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት (progress )የሚከፈል ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ በኃላፊነት የሚስተናገዱበት 🚪 ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ) 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    20,6002422Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 15:16

    በአፋር ክልል በኮንቴይነር ውስጥ ተጭነው ሲጓዙ የነበሩ 130 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉበአፋር ክልል ሰመራ ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ ፍተሻ ጣቢያ፣ በከባድ የசரቃ ጭነት (ኮንቴይነር) ውስጥ በሕገ-ወጥ መንገድ ተጭነው ሲጓዙ የነበሩ 130 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ።ተጠርጣሪዎቹ በአስቸጋሪ ሁኔታ፣ በከፍተኛ ሙቀትና አየር በሌለው ኮንቴይነር ውስጥ ተጭነው ሲጓዙ የነበሩ ሲሆን፣ ድርጊቱን የፈጸሙ የሕገ-ወጥ ሰዎች አዘዋዋሪዎችም በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል ተብሏል።የፖሊስ አካላት ህብረተሰቡ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር የሚያስከትለውን የበረታ አደጋ ተገንዝቦ፣ መሰል ድርጊቶችን ሲመለከት ጥቆማ በመስጠት እንዲተባበር ጥሪ አቅርበዋል። ዛሬ ብቻ ​👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    19,700642132Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 15:12

    ነባ አዲስ የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን በተመጣጣኝና አስተማማኝ ዋጋ እንገዛለን!​የምንገዛቸው፦🎬 YouTube: ሞኒታይዝ የሆኑ ቻናሎች🚀 Telegram: ከ 100k+ አባላት በላይ📱 TikTok: ከ 200k+ ተከታዮች በላይ📱Instagram - ከ 100k+ አባላት በላይ🌐 Facebook: ከ 250k+ ላይክ/ፎሎወርስ በላይ​⚠️ መሟላት ያለበት መስፈርት፦​አካውንቶቹ ከማንኛውም የኮፒራይት፣ የቆይታ እገዳ (Strike/Ban) እና ከማንኛውም ሕገ-ወጥ ነገር ነፃ መሆን አለባቸው።​👉 አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ https://t.me/nebaaddis
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 13:06

    አሜሪካ በኢራን ጥቃት ለወደሙ የኃይል መሠረተ ልማት መልሶ ግንባታ የ5 ቢሊየን ዶላር ፈንድ አቀረበች‼​በኢራን ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸውን የሰላጤው ሀገራት የኃይልና የነዳጅ ማጣሪያ መሠረተ ልማቶች መልሶ ለመገንባት የሚያስችል የ5 ቢሊየን ዶላር ፈንድ የትራምፕ አስተዳደር ይፋ አድርጓል።​ድጋፉ በሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት ምክንያት የሚፈጠረውን የኃይል አቅርቦት መስተጓጎል የሚቀንስ ሲሆን፤ 📌ሳዑዲ አረቢያ፣ 📌ኳታር፣ 📌 የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች፣ 📌 ጆርዳን፣ 📌ባህሬን እና ኦማን በጥቃቱ ጉዳት የደረሰባቸው ሀገራት ናቸው። ድጋፉ የአሜሪካና የሰላጤው ሀገራትን ግንኙነት እንደሚያጠናክር ቢገለጽም፣ የኃይል አቅርቦት ችግሩን በዘላቂነት ከመፍታት አኳያ ግን ክፍተት ሊኖረው እንደሚችል ተጠቁሟል።ዛሬ ብቻ ​👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    23,10086169632Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 12:59

    አዲስ ብራንድ እየገነቡም ሆነ ንግድዎን እያስፋፉ - ቀጣዩ የንግድ ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል!በካሬ ከ200,000 ብር ጀምሮ - ከፍተኛ እይታን እንዲሁም በቀላሉ ተደራሽ በሚሆኑበት የአሚባራ የገበያ ማዕከል ዛሬውኑ ሱቆዎን ይያዙ!+251901616161 +251969363636Amibara Properties Built Different.
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 11:49

    "ተሳቀን :ተጨንቀን ነው ያረፈድነው" ነዋሪዎችዛሬ በአላማጣና ዙሪያው የተፈፀመ የድሮን ጥቃት ዝርዝር ፊልም ይመስላል ሲሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።ጥቃቱ የተፈፀመባቸው ቦታዎች፡ 📌 ሓው ጃኖ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት («ዝኽረ መለስ») 📌 ንጉሥ ቸኮለ ትምህርት ቤት 📌 TVT ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት 📌 አበበ ዱቄት ፋብሪካ 📌 ቅልሻ፣ 📌ጋንዳጓሮ፣ 📌ፋጫ፣ 📌ራርሄ፣ 📌ጣፌ፣ 📌ጥሙጋ እና 📌ዋጃ 📌 ዛታ፣ 📌መረዋ፣ 📌ጀመዶ እና 📌በራያ ዓዘቦ አካባቢ ካራ ዓዲሻዎ ከረፋድ 3:00 ጀምሮ በተጠቀሱተሰ ቦታዎች የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል ነው የተባለው።ክስተቱ ፊልም ይመስላል ሲሉ ነዋሪዎች ጠቁመዋል።"ተሳቀን ተጨንቀን ነው ያረፈድነው አሁን ቆሟል" ሲሉም ልፀዋል።
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
    24,100видео17231151433Открыть в Telegram
  • Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

    22 сент., 11:36

    በደብተር ወይስ 📱 በዘመናዊ መንገድ ?ንግድዎን አሁንም በደብተር እየመሩ ነው? 🤔በየቀኑ ሽያጭ መመዝገብ፣ እቃ መቁጠር፣ ትርፍ ማስላት፣ የዱቤ ደንበኛ መከታተል… ሁሉንም በእጅ ማድረግ ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ያባክናል።📒 ጊዜው ያለፈበት መንገድ❌ ብዙ ደብተርና ወረቀት ❌ በእጅ የእቃ ቆጠራ ❌ የሂሳብ ስህተት ማጋጠም ❌ የቀረውን እቃ ለማወቅ የሚወስድቦ ጊዜ ❌ የቀድሞ ሽያጭ ለማግኘት ደብተር መፈለግ ❌ “ዛሬ ስንት ሸጥኩ?” ብሎ በእጅ ማስላት📱 ከአዲሱ ZemenFlow ጋር✅ ሽያጭዎን በቀላሉ ይመዝግቡ ✅ የእቃ ብዛትዎን በአንድ ቦታ ይቆጣጠሩ
    Иллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድИллюстрация к посту канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ