gram news
Аватар канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

@woldia_university

ይህ ትክከለኛዉ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ቻናል ነዉ፡፡ This is Woldia University Official Telegram channel.

ПроектыENОбразование

16,557подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    26 сент., 10:29

    እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል አደረሳችሁ!
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
    1,29020121Открыть в Telegram
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    26 сент., 07:54

    ወልድያ ዩኒቨርሲቲዘጠኝ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞችን የስርዓተ ትምህርት ክለሳ አደረገመስከረም 15/2019 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ፣ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ በትምህርትና ስነ-ባህሪ ኮሌጆች እንዲሁም በመሬት አስተዳደር ትምህርት ቤት ስር የሚገኙ ዘጠኝ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞችን የስርዓተ ትምህርት ክለሳ አካሂዷል።የክለሳ ሂደቱ ዋና ዓላማ ቀደም ሲል ተግባራዊ ሲደረጉ የነበሩ ስርዓተ ትምህርቶችን ወደ ውጤት ተኮር ትምህርት (Outcome-Based Education – OBE) አሰራር ማሸጋገር መሆኑን የዩኒቨርሲቲው የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ዳይሬክተር መምህርት ዙፋን አበበ ገልጸዋል።በግምገማው ላይ ከባህር ዳር፣ ከወሎ፣ ከደብረ ማርቆስና ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከሃዋሳ መምህራን ኮሌጅ እንዲሁም ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የተውጣጡ በዘርፉ ልምድ ያላቸው ምሁራን በቨርቹዋል አማካኝነት ተሳትፈዋል።ከውጭባለሙያዎች የተካሄደው ግምገማ ከተጠናቀቀ በኋላ ፕሮግራሞቹ በዩኒቨርሲቲው የትምህርት ደረጃዎችና ስርዓተ ትምህርት ክለሳ ኮሚቴ፣ በሴኔት እና በቦርድ በተቀመጠው ሂደት መሠረት ተገምግመው የሚጸድቁ ይሆናል።በአጠቃላይ፣ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ካሉት 50 የመጀመሪያ ዲግሪፕሮግራሞች 44ቱ የስርዓተ ትምህርት ክለሳ ሥራቸውን አጠናቀዋል።ከእነዚህ ውስጥ 20 ፕሮግራሞች በቦርድጸድቀዋል፤ ቀሪዎቹደግሞበስርዓተ ትምህርት አፍዳቂ ኮሚቴ እና በሴኔት የማጽደቅ ሂደታቸውን እየጠበቁ ይገኛሉ።የስርዓተ ትምህርት ክለሳው ፕሮግራሞቹን ከዘመኑ ፍላጎትና ከሀገራዊና ዓለም አቀፍ የትምህርት ደረጃዎች ጋር የሚጣጣሙ ለማድረግ ከማስቻሉም በላይ፣ በሥራ ዓለም ተፈላጊና ብቁ ምሩቃንን ለማፍራት የሚያግዝ ነው።ዘገባ፦ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    26 сент., 07:03

    ⚽ Every GC Cup becomes a memory. 🏆 Compete, pride, and campus spirit — this is Woldia University. Were you part of a GC Cup before? Tell us your favorite memory. #WoldiaUniversity #GCCup #OpenMindOpenEyes
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    23 сент., 18:30

    የወልዲያ ዩንቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡የወልዲያ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አነጋግረኝ ጋሻው (ዶ/ር) ጨምሮ የዩንቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች የኢንስቲትዩትን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡በጉብኝቱ ወቅት የዩንቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት አነጋግረኝ ጋሻው (ዶ/ር) እንደገለጹት ኢንስቲትዩቱ በሰው ሰራሽ አስተዉሎት ቴክኖሎጂ ምርምር እና ልማት እያከናወናቸዉ የሚገኙ ስራዎች ሀገራዊ ጠቀሜታቸዉ ጉልህ ነዉ ብለዋል።በመሆኑም ሁለቱ ተቋማት በጋራ መስራት እንዲችሉ እና ያላቸውን የስራ ግንኙነት በማጠናከር በትብብር ለመስራት የሚየስችላቸዉን ግንዛቤ በጉብኝቱ መገንዘባቸዉን ፕሬዝዳንቱ ጨምረዉ ገልፀዋል።የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከኢንስቲትዩቱ ጋር የመግባቢያ ስምምነት በመፈራረም በጋራ ለመስራት በሂደት ላይ ይገኛል።
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
    4,44020102Открыть в Telegram
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    23 сент., 13:34изменён

    ዩኒቨርሲቲያችን በቦርድ ሰብሳቢነት የሚሳተፍበት በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲወች ፎረም ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ጋር ሁሉም የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች: የክልሉ ሀላፊወች እና የትምህርት ቢሮ አመራሮች በተገኙበት በክልሉ አጠቃላይ ትምህርት ዙሪያ ምክክር አደረጉ:
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
    3,8101452Открыть в Telegram
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    23 сент., 11:19изменён

    ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለመቀበል ዘርፈ ብዙ ማሻሻያዎችን በማድረግ ላይ ይገኛል - የተቋሙ አመራሮችም የመስክ ምልከታ አድርገዋልመስከረም 13/2019 ዓ.ምወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የተሳለጠ የመማር ማስተማር አገልግሎት ለመስጠት ያደረጋቸውን ሰፊ የቅድመ ዝግጅት እና የመሠረተ ልማት ማሻሻያ ስራዎች ለማረጋገጥ ጥልቅ የመስክ ምልከታና የግምገማ ውይይት አካሂዷል። በምልከታውየዩኒቨርሲቲው ም/ፕሬዝዳንቶች፣ የጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች፣ ስራ አስፈጻሚዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በንቃት ተሳትፈዋል።ይህም ዩኒቨርሲቲው ለተማሪዎች አገልግሎት ጥራት ከፍተኛ ትኩረት እየሰጠ መሆኑን አመላካች ነው።በዚህ የመስክ ምልከታ የመማሪያ ክፍሎች፣ የምግብ ማብሰያና ግብዓት ማከማቻ ክፍሎች፣ የተማሪዎች መኝታ ቤቶችና ምግብ ቤቶች፣ ቤተ መጻሕፍት እንዲሁም ሌሎች ወሳኝ የአገልግሎት መስጫ ክፍሎች በአካል ተቃኝተው ዝግጁነታቸው ተረጋግጧል።በተለይየተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት ይበልጥ ምቹና ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ተደርጎ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ በምልከታው ጎልቶ የታየ ሲሆን፣ ይህም ዩኒቨርሲቲው ለተማሪዎች የዕለት ተዕለት አገልግሎት ጥራት ምን ያህል ትኩረት እንደሚሰጥ ያሳያል።የተማሪዎችመኝታ ቤቶች፣ የመማሪያ ክፍሎችና ላብራቶሪዎችን ጨምሮ መሰረታዊ አገልግሎት የሚሰጡ ሕንፃዎች የውሃ፣ የመብራትና ተያያዥ ጥገናዎች እንዲሁም አስፈላጊው የጽዳት ስራ ተከናውኖላቸው ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ እየሆኑ ነው።ዩኒቨርሲቲውከጊዜ ወደ ጊዜ በተማሪዎች ዘንድ ተመራጭነቱ እየጨመረ በመምጣቱ፣ ይህንን አዝማሚያ ይበልጥ ለማጠናከርና ተወዳዳሪነቱን ለማሳደግ ሁሉም የስራ ክፍሎች ተቀናጅተው እየሰሩ ይገኛሉ። ከ መስክምልከታው በኋላም ኃላፊዎች ካለፉት ዓመታት ልምድ በመነሳት በአጭር ጊዜሊስተካከሉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት አካሂደዋል።የዩኒቨርሲቲውም/ፕሬዝዳንቶች በበኩላቸው፣ ከዚህ ቀደም ከነበረው በላቀ ሁኔታ አሰራሮችን በማዘመን ለተማሪዎች ፈጣን፣ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።በመካሄድላይ ያሉ የእድሳትና ጥገና ስራዎች እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ቅድመ ዝግጅቶች ተማሪዎች ወደ ግቢ ከመግባታቸው በፊት እንዲጠናቀቁ አጽንኦት ሰጥተው እንዲጠናቀቁ አቅጣጫ ተቀምጧል። ወልድያዩ ኒቨርሲቲ ይህንን መሰል ተከታታይ ማሻሻያና ዝግጅት በማድረግ ነባርና አዲስ የተመደቡ ተማሪዎችን እንዲሁም አቅም ማሻሻያ ተማሪዎችን ከመስከረም 26-27/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለመቀበል ጥሪ አቅርቧል።ዘገባውየወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም ዓቀፍ ግንኙነት ነው፡፡------------------------------------------- ‹‹አእምሮሲከፈት፤ ዓይኖች ማየት ይችላሉ!›› ‹‹ Open Mind, Open Eyes!››For latest updates, please follow the university official pages: Web site: https://www.wldu.edu.et/ Facebook፡ https://www.facebook.com/WoldiaUniversity Telegram Channel =https://t.me/Woldia_University Linkedin= https://t.me/Woldia_University/2985 Tiktok= https://www.tiktok.com/@woldia.university?_r=1&_t=ZS-95j0halspeP P.O.Box= 400 Woldia Town, Amhara Region, Ethiopia.
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    23 сент., 11:15

    ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለመቀበል ዘርፈ ብዙ ማሻሻያዎችን በማድረግ ላይ ይገኛል - የተቋሙ አመራሮችምየመስክ ምልከታ አድርገዋል
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    22 сент., 13:33

    22 сент., 13:32изменён

    የሞሪንጋ (ሽፈራው) ተክልን ያካተተ የምግብና የእንስሳት መኖ ስርዓትን በመተግበር የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን መቀነስ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እና የምክክር ጉባዔ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተካሄደመስከረም 11/2019 ዓ.ም‎የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት ከግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ጋር በመቀናጀት ከሰሜን ወሎ፣ ወልድያ ከተማ አስተዳደርና ዋግኸምራ ዞን ለተውጣጡ የስነ-ምግብና የመኖ ባለሙያዎች እንዲሁም የሚመለከታቸው አጋር አካላት የሞሪንጋ (ሽፈራው)ተክልን በምግብ ስርዓት ውስጥበማካተት የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ለመቀነስ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናና የምክክር ጉባኤ በመርሳ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ተካሂዷል።የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ህትመት ስነ-ምግባርና ስርዓት ዳይሬክተር ዶ/ር እንዳልካቸው ፈቃዱ ባለፉት ዓመታትበዩኒቨርሲቲው በሞሪንጋ ተክል ዙሪያ በርካታ የምርምር ስራዎች ሲከናወኑ መቆየታቸውን ገልጸው የዚህ መድረክ ዋና ዓላማ እስካሁን የተሰሩ ስራዎችን ለባለድርሻ አካላት ማስተዋወቅና በቀጣይ ተክሉን ይበልጥ ለማስፋፋት የሚያስችል አቅጣጫ መፍጠርእንደሆነ አስገንዝበዋል።የዩኒቨርሲቲው የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክተር ዶ/ር አማረቢሆን በበኩላቸው በአካባቢው ያለውን ከፍተኛ የምግብ እና የንጥረ-ነገር እጥረት ለመቅረፍ እንደ ዩኒቨርሲቲ ምርምሮችን ማካሄድ ብቻ ሳይሆን የተገኙ የምርምር ውጤቶች ወደ ማህበረሰቡ የምግብ ሰንሰለት ውስጥ እንዲገቡ ማስተማርና ማሳየት ትልቅ ኃላፊነት
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    22 сент., 13:31

    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    22 сент., 12:13

    One Day, This will be you!
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
    2,3601551Открыть в Telegram
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    21 сент., 06:38

    Woldia University, Home of Diversity!
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    20 сент., 07:14изменён

    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
    4,50050139Открыть в Telegram
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    18 сент., 11:35

    Football Cinema በዚህ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ በቀጥታ ኮመንቴሪ ባሉበት ይደርሳል።Football Cinema ቅዳሜ ብራይተን ከአርሰናል 11:00 ጀምሮ በቀጥታ ኮመንቴሪ ይከታተሉን።በዕለተ ሰንበት እሁድ ቀጥለን ሁለት ጨዋታዎችን በተመሳሳይ ሰዓት ወደ እርስዎ እናደርሳለን።በቫይታሊቲ ስቴዲየም ቦርንመዝ ከሊቨርፑል እንዲሁም በኤቴሃድ ማንቸስተር ሲቲ ከሰንደርላንድ ከ10:00 ጀምሮ በወልድያ ዩኒቨርስቲ ኤፍ ኤም 89.2 ላይ ይጠብቁን።አብረውን ስለሚሆኑ ከልብ እናመሰግናለን!በወልድያ ዩኒቨርስቲ ኤፍ ኤም 89.2📷Football Cinema ከዘጠና ደቂቃ ባሻገር!
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    17 сент., 18:44

  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ pinned a photo

    16 сент., 12:01

  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    16 сент., 11:59

    የጥሪማስታዎቂያ! ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አድስ ለተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ:በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሀግብር የመጀመሪያ፣ የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ - ሁሉምነባር ተማሪዎች - በ2018 ዓ.ም የሪሜዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች - ለ2019 ዓ.ም አድስ የተመደባችሁ የፍሬሽማንናየሪሜዲያል ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ጊዜ መስከረም 26 እና 27/ 2019 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሰው ቀን በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታካሂዱ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራርጽ/ቤት
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
    10,60063302917Открыть в Telegram
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    15 сент., 12:43изменён

    የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሶስት የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች የስርዓተ ትምህርት ክለሳ ግምገማ አካሄደመስከረም 05/2019 ዓ.ም የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና ከወቅቱ የቴክኖሎጅና የእውቀት ዕድገት ጋር ለማጣጣም ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል አንዱ የፕሮግራሞች ስርዓተ ትምህርት ክለሳ ማድረግ ነው። ‎ከዚሁ ጋር ተያይዞ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ሶስት የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞችን መስከረም 05/2019 ዓ.ም በገለልተኛ የውጭ ገምጋሚዎች (External Reviewers) አማካኝነት ግምገማ ማካሄድ መቻሉን የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ደርበው ንጉሴ ተናግረዋል። ‎የስርዓተ ትምህርት ክለሳ መደረጉ የትምህርት ጥራት ማስጠበቂያ ቁልፍ መሣሪያ በመሆኑና ዘመኑን የሚመጥን ሥርዓተ ትምህርት ከሌለ በትምህርት ዘርፍ ከፍተኛ ስብራት እንደሀገር ይገጥመናል ያሉት ዲኑ ስርዓተ ትምህርትን መገምገም መማር ማስተማሩን ወደ ተግባራዊ አፈጻጸም የሚቀይር ከመሆኑ ባሻገር ስርዓተ ትምህርቱ ጸድቆ ወደ ስራ ከመግባቱ በፊት ልምድ ባላቸው ምሁራን የሚሰጡ አስተያየቶችን ግብዓት በመውሰድ የተሻለ ስራ ለመስራት ዕድል እንደሚፈጥር ገልጸዋል።እንደ ኮሌጅ ካሉን ስምንት የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች አምስቱ በውጭ ገምጋሚዎች (External Reviewers) ቀድመው የተገመገሙ ሲሆን ቀሪዎቹ Geology, Statistics እና Physics በዛሬው እለት ተገምግመዋል ብለዋል።ግምገማው ከአዲስ አበባና ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በተጋበዙ ምሁራን
    7,920141341Открыть в Telegram
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    15 сент., 12:41

    የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሶስት የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች የስርዓተ ትምህርት ክለሳ ግምገማ አካሄደ
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
    7,1401186Открыть в Telegram
  • Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

    10 сент., 18:58

    ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች! የምዝገባ ቀን መራዘሙን ስለማሳዎቅ!
    Иллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲИллюстрация к посту канала Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
    12,70021141Открыть в Telegram