Последние посты

የቃልን ወተት ተመኙ
22 сент., 18:17
📌የመስከረም 12 ንባባቻን 👉🏽ኢዮብ 32-34 👉🏽የኤሊሁ ንግግር 📌መልካም ንባብ 😇
የቃልን ወተት ተመኙ
22 сент., 16:46
📌የዛሬው ዋና ሐሳብ {ኢዮብ 32-34}ኤሊሁ እግዚአብሔር ፍትሐዊ እንደሆነና ሰውን በተለያዩ መንገዶች ሊያስጠነቅቅና ሊመራ እንደሚችል ይናገራል። ነገር ግን መከራ ሲደርስብን ወዲያውኑ የግል ኃጢአት ቅጣት ነው ብለን መፍረድ አይገባንም በማለት። በሁሉም ሁኔታ የእግዚአብሔርን ፍትሕና ጥበብ መታመን ይገባል ይላል።ተባረኩ 😇


የቃልን ወተት ተመኙ
22 сент., 11:14
💭 እስቲ እናካፍል!ኢዮብ 33 14: እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ ሰው ግን አያስተውለውም።እግዚአብሔር በሕይወታችሁ ሊያሳያችሁ ወይም ሊያስተምራችሁ የፈለገውን፣ በዚያን ጊዜ ግን ያላስተዋላችሁት አንድ ነገር አለ?✍️ ከሕይወታችሁ ተሞክሮ አንድ ሐረግ ብቻ አካፍሉን። ተባረኩ 😇


የቃልን ወተት ተመኙ
21 сент., 20:49
📌የመስከረም 12 ንባባቻን 👉🏽ኢዮብ 32-34 👉🏽የኤሊሁ ንግግር📌መልካም ንባብ 😇


የቃልን ወተት ተመኙ
21 сент., 17:57
📌የመስከረም 11 ንባባችን 👉🏽ኢዮብ 29-31 👉🏽የኢዮብ የመጨረሻ መከላከያ መልካም ንባብ 😇
የቃልን ወተት ተመኙ
21 сент., 16:33
👉 የዛሬ ዋና ሐሳብ {ኢዮብ 29–31}ኢዮብ ያለፈውን ክብሩንና ለድሆችና ለችግረኞች ያደረገውን መልካምነት ያስታውሳል። አሁን ግን በከባድ መከራና ውርደት ውስጥ ሆኖ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻል። በመጨረሻም ሕይወቱን በቅንነት በመመርመር፣ በእርሱ ላይ የሚቀርብ ክስ ካለ እንዲገለጥ ይጠይቃል።ተባረኩ 😇


የቃልን ወተት ተመኙ
21 сент., 15:13
📌መልስሳቹን ተመልክተናል!💭 የኢዮብ ታሪክ አንድ ነገር ያስተምረናል፦ አንዳንድ ጊዜ መከራው ከባድ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር ዝም ያለ ይመስለናል። ነገር ግን ኢዮብ በዚያ ሁሉ መካከል {እምነቱን} አልተወም።🙏 ዛሬም መልሱን ባናየውም፣ እግዚአብሔር መንገዳችንን ያውቃል። በእርሱ መታመንን አንተው።{ኢዮብ 23፥10}ተባረኩ 😇
የቃልን ወተት ተመኙ
21 сент., 11:36

የቃልን ወተት ተመኙ
20 сент., 20:51
📌የመስከረም 11 ንባባችን 👉🏽ኢዮብ 29-31 👉🏽የኢዮብ የመጨረሻ መከላከያ መልካም ንባብ 😇


የቃልን ወተት ተመኙ
20 сент., 20:18
📌የመስከረም 10 ንባባችን! 👉🏽 ኢዮብ 24-28 {የእግዚአብሔር ጥበብ} 👉መልካም ንባብ 😇
የቃልን ወተት ተመኙ
20 сент., 19:54
📌የዛሬው ዋና ሃሳብ {ኢዮብ 24-28}ሰው የተሰወረውን የምድር ሀብት በብዙ ጥረት ሊያገኝ ይችላል፤ የእግዚአብሔርን ጥበብና የሥራውን ሙሉ ዓላማ ግን በራሱ አቅም ሊያውቅ አይችልም። ስለዚህ እውነተኛ ጥበብ እግዚአብሔርን መፍራትና ከክፉ መራቅ ነው። በተጨማሪም፣ የሌላን ሰው መከራ ሙሉ ምክንያት ሳናውቅ በቀላሉ መፍረድ አይገባንም የሚል ነው።ተባረኩ 😇


የቃልን ወተት ተመኙ
20 сент., 08:02
💭 እስቲ እናካፍል! 👉 ኢዮብ 28፥28 ከዛሬው ሕይወታችሁ ጋር ስታያይዙት ምን ያስተምራችኋል?👉 ኢዮብ 28፥28 28: ሰውንም፡— ‘እነሆ፥ እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው፤ ከኃጢአትም መራቅ ማስተዋል ነው፡’ አለው።”ተባረኩ 😇 መልካም ቀን!


የቃልን ወተት ተመኙ
19 сент., 20:21изменён
📌የመስከረም 10 ንባባችን! 👉🏽 ኢዮብ 24-28 {የእግዚአብሔር ጥበብ} 👉መልካም ንባብ 😇


የቃልን ወተት ተመኙ
19 сент., 18:44изменён
👉 የዛሬው ዋና ሐሳብ {ኢዮብ 21-23} ኢዮብ ክፉ ሰዎች ሁልጊዜ በምድር ላይ ወዲያውኑ እንደማይቀጡ በማሳየት፣ መከራ ሁልጊዜ ከግል ኃጢአት የሚመጣ ነው የሚለውን የጓደኞቹን ቀላል አመለካከት ይቃወማል። ኤልፋዝ ኢዮብን ቢከስም፣ ኢዮብ ግን እግዚአብሔር መንገዱን እንደሚያውቅ በመታመን፣ ቃሉንም በመጠበቅ ይቀጥላል። ተባረኩ 😇
የቃልን ወተት ተመኙ
19 сент., 18:11
👉 የዛሬው ዋና ሐሳብ {ኢዮብ 21-23}ኢዮብ ክፉ ሰዎች ሁልጊዜ በምድር ላይ ወዲያውኑ እንደማይቀጡ በማሳየት፣ መከራ ሁልጊዜ ከግል ኃጢአት የሚመጣ ነው የሚለውን የጓደኞቹን ቀላል አመለካከት ይቃወማል። ኤልፋዝ ኢዮብን ቢከስም፣ ኢዮብ ግን እግዚአብሔር መንገዱን እንደሚያውቅ በመታመን፣ ቃሉንም በመጠበቅ ይቀጥላል።ተባረኩ 😇


የቃልን ወተት ተመኙ
19 сент., 07:18
📌ኢዮብ 23፥10 ከዛሬው ሕይወታችሁ ጋር ስታያይዙት ምን ያስተምራችኋል?አንድ ሐረግ ብቻ ጻፉ።😇


የቃልን ወተት ተመኙ
18 сент., 22:47
📌የመስከረም 9 ንባባችን! 👉🏽ኢዮብ 21-23 👉🏽ክፉዎች ይበለጽጋሉ 📌መልካም ንባብ!


የቃልን ወተት ተመኙ
18 сент., 22:45изменён
📌የመስከረም 8 ንባባችን! 👉🏽ኢዮብ 17-20 👉ተስፋ ማጣት እና ምክር መልካም ንባብ!
የቃልን ወተት ተመኙ
18 сент., 18:42
📌የመስከረም 8 ንባባችን! 👉🏽ኢዮብ 17-20 👉ተስፋ ማጣት እና ምክር መልካም ንባብ!
የቃልን ወተት ተመኙ
18 сент., 16:12
📌የዛሬ ዋና ሃሳብ { ኢዮብ 17-20 }ኢዮብ በከባድ መከራ፣ በብቸኝነትና በሰዎች ክስ መካከል ቢሆንም፣ ቤዛው ሕያው እንደሆነ ያምናል። ጓደኞቹ ግን የክፉ ሰው መጨረሻ ላይ በመናገር የኢዮብን መከራ ከክፋት ጋር ለማያያዝ ይሞክራሉ።ተባረኩ 😇

