Последние посты

ይቅርታዬ
22 сент., 17:28
ሻውር እየወሰድኩ🙈🤩ዛሬ መንፈስ ቅዱስ ሻውር እየወሰድኩ ያስተማረኝን ላካፍላቹ ፣ ግዜው ጥዋት ነበረ እና ሻውር የምወስድበት ውሃ በጣም ቀዝቅዟል ከመቀዝቀዙ ብዛት እንደበረዶ የሚያቃጥል ነበረ እና እንዴት አድርገ ይህንን ውሃ ሰውነቴን ላስነካው....? አንድ ሀሳብ መጣልኝ መጀመርያ እጄንና ፊቴን አስነካውት በትንሹ ቀጥዬ እግሬ ላይ ጨመርኩት፣ ከዛ ወደ ፀጉሬ ሄድኩ ቀስ በቀስ ሙሉ ሰውነቴን ውሃው ደረሰ ከትንሽ ደቂቃ በኋላ እንደውም ውሃው በጣም ተመቸኝ ሙቀትን ይሰጠኝ ጀመር even ውሃውን መጨመር ሳቆም መብረድ ጀመረኝ...... ጌታ እንደዝ አለኝ ሳሚ ተጠንቀቅ ሀጢያትም እንደዝህ ነው✨ነገሩን ሳሰላስለው ትክክል ነው ሀጢያትም ለመጀመርያ ጊዜ የማይመች ነገር እንደሆነ እንረዳለን ትንሽ እዛ ከቆየን በትንሹ ነክተን check እናረገዋለን ከዛ የእጃችንን #ትንሿን_ጣት እናስነካለን ቀጥለን እጃችንን፣ እግራችንን፣ ከዛ ጭንቅላታችንን ከዛ ሙሉ ማንነታችንን even መውጣት እስኪያቅተን ድረስ እንላመዳለን🙆♂ ለመውጣት ብንሞክር ራሱ ይበርደናል.... ስለዝህ የሀጢአት ትንሽ የለም እየቀለድን ተብትቦ እንዳይዘን እንጠንቀቅ ወዳጆቼ ፀጋው ይርዳን🙏 “ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ...” — ሮሜ 6፥13ሼር አድርጉ @YIKRTAYEE
ይቅርታዬ
21 сент., 18:58
переслано из @grow_to_god
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹየምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይቅርታዬ
21 сент., 17:26
በየመድረኮቻችን ኢየሱስ ብቻ ይሰበክ🔥
ይቅርታዬ
20 сент., 17:25
ሳትናገር ያደምጡሀል!ራስህን ለማስረዳት ብዙም አትድከም፤ ሰዎች ከንግግርህ በላይ ተግባርህ ነው የሚያሳምናቸው። ምን እንደምታስብ ለሁሉም ሰው አትናገር፤ ከጎጆ ቤት ያልዘለለ ህልም ላላቸው ስለ ፎቅ ቤት ብታወራ ምቀኛ ነው የምታተርፈው። ወዳጄ ፀጥ ብለህ አድርገህ አሳያቸው፤ ሳትናገር ያደምጡሀል!⁰▬▭▬ @yikrtayee ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @yikrtayee ▬▭▬⁰
ይቅርታዬ
18 сент., 17:24
እንዲሁ ርዕስ ሳቀይሩ በኢየሱስ ላይም ሌላ ሳደርቡ መኖር ይሁንላቹ
ይቅርታዬ
17 сент., 17:23
የምወዳችሁ airplane ከፍ ብሎ የሚበረው የምድር ስበት ስለሌለ አይደለም ንፋስ ስለማያስቸግረውም አደለም ግን በውስጡ ላይ በተቀመጠው የengine ሀይል ነው⚜️ በየትኛዎቹም ሁኔታዎች ጠንካራ ሆናችሁ ለማለፍ በውስጣችሁ ያለው የክርስቶስ ኃይል በቂ ነው!!
ይቅርታዬ
16 сент., 16:20
ዛሬም ልገራችሁ?ወገንታት ኢየሱስ የሚለው ስም የምናፍርበት ሳይሆን የምናርፍበት ነው🔥
ይቅርታዬ
15 сент., 17:19
ዘፈንን መስማት ትዝታ ነዉ ¡¡ መዝሙርን መስማት ተስፋ ነዉ !!👉ዘፈንን መስማት ሀጥያት ነዉ 👉ዘፈንን ማዳመጥ የስጋን ምኞት ለመቀስቀስ እንድሁም ትዝታ ብቻ ነዉ ። 👉መዝሙርን ማዳመጥ ለነፍሳችን እርካታን የመንፈስ ብርታትን ከአምላክ ጋር የምንገናኝበት ተስፋን የምናገኝበት በዘላለማዊ ፍቅሩ ውስጥ በደስታ የመኖርን ህይወት የምንካፈልበት ነዉ ።Share @YIKRTAYEE Share @YIKRTAYEE
ይቅርታዬ
14 сент., 17:18
እግዚአብሔር ሆይ ከአንተ የሚያርቀንን ሁሉ አርቅልን🙏
ይቅርታዬ
13 сент., 16:57
በዚች ምድር ላይ በእግዚአብሔር መንፈስ ከተነኩ ሰዎች በላይ የምቀናባቸው አይነት ሰዎች የሉም፤ምናለ በሕይወቴ አንዴ እንኳን የያዕቆብ ለሊት ለኔ በሆነች፤ ምናለ እንደ ጳውሎስን የኢየሱስን ፊት አይቼ አይኖቼ በታወሩ 😭 ምናለ የእነርሱ መነካት ለኔም ቢደርሰኝ እላለሁ 😭ከኖራቹ ላይቀር እድሜ ልካቹን በሙሉ የምታወሩት አንድ ትልቅ Encounter እግዚአብሔር በህይወታቹ ይፈጠርላቹ🔥
ይቅርታዬ
12 сент., 16:17
ዳዊት ግን ምን አይነት መንፈስ ቢነካዉ ነዉ😭😭“በሌላ ስፍራ ሺህ ቀን ከመኖር፣ በአደባባይህ #አንዲት ቀን መዋል ይሻላል፤ በክፉዎች ድንኳን ከመቀመጥ ይልቅ፣ በአምላኬ ቤት ደጅ #መቆም እመርጣለሁ።” — መዝሙር 84፥10 (አዲሱ መ.ት)እንዲህ ልባርካቹ መንፈስ ቅዱስ ጊዜያቹን፣ኑሮአቹን፣የኔ ምትሉትን እያንዳንዱን ነገር ይዉረሰዉ🔥@YIKRTAYEE
ይቅርታዬ
10 сент., 19:01
የአመቱ የመጨረሻ ወር የአመቱ የመጨረሻ ሳምንት የአመቱ የመጨረሻ ሐሙስ የአመቱ የመጨረሻ ቀን የአመቱ የመጨረሻ ምሽት ደረስንስለዝህ እነዝያን ያለፋቹበትን ቀን እያሰባችሁ እግዝአብሔርን በማመስገን ተኙ 🥰🥰 @yikrtayee
ይቅርታዬ
7 сент., 16:36
2018 በመልካምነትህ እና በምህረትህ አልፏል ግንአባ ሌላው ቢቀርብን ለ2019 የፀሎት ጉልበታችንን አጠንክር🥹🙏@አሜን🙏
ይቅርታዬ
6 сент., 18:40
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይቅርታዬ
6 сент., 16:29
እህቶች የጳጉሜን የሽልማት ውድድር ጀምረናል ተቀላቀሉhttps://t.me/MUSHURIT/2632
ይቅርታዬ
4 сент., 18:53
переслано из @mushurit
ሙሽሪት አብዝቶ....ስለአንድ ነገር አብዝተሽ ካሰብሽ ትርፉ ጭንቀት ነው አብዝቶ መጨነቅ ደግሞ እራስ ምታት ብቻ ነው ትርፉ...ስለነገሩ አብዝቶ ከመጨነቅ አብዝቶ መፀለይን ልመጂ ትርፉ መፍትሄ እና ሰላም ነው🥰
ይቅርታዬ
2 сент., 16:39
ሰማይ ጸጥ ቢል ዝናብ ባይዘንብ ምድርም ደርቃ ብትጠወልግ (አምንሃለሁ) ደማናም ሳይኖር ዝናብ ይዘንባል ባዶ ሸለቆ ውኃ ይሞላል....@YIKRTAYEE
ይቅርታዬ
30 авг., 17:32
ዝናብ እንዳይዘንብ ማድረግ አትችልም፤ ጃንጥላ መያዝ ግን ትችላለህ!👉 ህይወት ሁልጊዜ እኛ እንደፈለግነው አትሆንም። ማዕበል ይነሳል፣ ዝናብ ይዘንባል፣ ፀሐዩም ይበረታል። ብዙዎቻችን የምንደክመው ዝናቡን ለማቆም ስለምንታገል ነው። ነገር ግን እውነተኛው ጥበብ ያለው ዝናቡን በመቃወም ሳይሆን ጃንጥላ በመያዝ ውስጥ ነው።✍️ ጥበበኛ ሰው ዝናብ እንደሚዘንብ ቀድሞ ያውቃል፤ ስለዚህ ጃንጥላውን አይረሳም። አንተም በህይወትህ ፈተናዎች እንደሚገጥሙህ አምነህ ተቀበል። ፈተናው እንዳይመጣ መጸለይ ብቻ ሳይሆን፣ ፈተናውን የምታልፍበት የውስጥ ጥንካሬና ትዕግስት እንዲኖርህ ራስህን አዘጋጅ።
ይቅርታዬ
29 авг., 15:33
ብዙ ጊዜ ጴንጤ ለጴንጤ በነፃነት የማውራት ነገር አይታይም🙂 ነገር ግን ከአህዛቡ ጋር በነፃነት የማውራቱ ነገር ይታያል።ይህንን የተገነዘቡ ወጣት ወንድሞቻችን ለምን እርስበርሳችን ማውራት እያለብን ወደሌላው እንሄዳለን ሲሉ አሰቡ...ለዚህም መፍትሔ ከሆነ ብለው ጴንጤ ቻት የተባለ ማህበር በቴሌግራም አቋቁመዋልእንዲህ ነውየተዘጋጀ bot አለ ወደሱ ቦት በመግባት በነፃነት ማውራት ትችላላችሁማንነታችሁን ማለትም username, phone number, photo የመሳሰሉ ነገሮችን እናንተ ካልላካችሁ በስተቀር ማንም አያውቃችሁም😊መጠቀም ከፈለጋቹ ከታች ባስቀመጥንላቹ link ገብታችሁ ተጠቀሙ👇👇👇@Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot @Pentechatbot
ይቅርታዬ
26 авг., 18:50
መጓደጃችን ማነው?ዛፍ ላይ ያረፈች ወፍ ቅርንጫፉ ይሰበራል የሚል ፍራቻ የላትም ምክንያቱም የምትተማመነው የዛፉን ቅርንጫፍ ሳይሆን የራሷን ክንፎች ነው። በተመሳሳይ በእግዚአብሔር ላይ በመተማመን ህይወቱን የመሰረተ ሰው እንዲሁ ነው ከየትኛውም ፍርሃትና ስጋት ውጪ ነው። ምክንያቱም ሁሉን የሚችል አምላክን ተደግፎአልና።ኦሪት ዘዳግም 33:12 ¹² ስለ ብንያምም እንዲህ አለ። በእግዚአብሔር የተወደደ በእርሱ ዘንድ ተማምኖ ይኖራል፤ ቀኑን ሁሉ ይጋርደዋል፥ በትከሻውም መካከል ያድራል።
