gram news
Аватар канала yselefeyoch_channel

yselefeyoch_channel

@yselefeyoch_channel

🌸የሱና ኡስታዞች ደዕዋ አጫጭር ቲላዋ ጣቀሚ ምክሮች እንዲውም የተላያዩ የምክር ፁሁፎች ይላቀቁበተል ኢንሻአላህ ተውሂድ የበላይ ይሆናል قال النبي ﷺ :- « مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا، سَهَّلَ اللهُ لَهُ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّة » የሱኒዮችየቴሌግራም ቻናል ይቃለቃ ____ https://t.me/Yselefeyoch_channel

ПроектыARРелигия

9,110подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • yselefeyoch_channel

    22 сент., 19:05

    🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
  • yselefeyoch_channel

    22 сент., 19:03

    ያአላህ ባሮች ሆይ ዱኣ አድርጉልኝ https://t.me/Yselefeyoch_channel
    Иллюстрация к посту канала yselefeyoch_channelИллюстрация к посту канала yselefeyoch_channel
  • yselefeyoch_channel

    22 сент., 13:26

    የቻናል ባለቤቶች ሆይ -----------------ሰለፊያ የሁላችንም አደራ ናት ሁላችንም ለሰለፊያ ልንለፋ ግዴታ አለብን ልክ ለእራሳችን ጉዳይ ለግል ነገራቶቻችን ለግል ሀብታችን ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ጥንቃቄ እንደምናደርገው ለሰለፊያም ጥንቃቄ ልናደርግ ግድ ይለናል ። በቻናላችን ከሰለፊያ ጋር የተያያዙ ነገራቶችን ስንለቅ እንደ ህፃን ምናገባኝና ማን አለብኝነት በተሞላበት መልኩ ሳይሆን ጥቅምና ጉዳቱን አመዛዝነን በጥንቃቄ እንልቀቅ ። በተለይ በተለይ ደግሞ ሰፈራችን ላይ መንደራችን ላይ ያለን ትናንሽ ክፍተቶችን ትናንሽ አለመግባባቶችን በግድ ጎትተን ወደ ሚድያ አናምጣ የሰፈራችን ክፍተቶች በሰፈራችን ይቅሩ የሰፈራችንን ጉዳይ ወደ ሚድያ አምጥተን ማስጣታችን ሰለፊዮችን ከማስተቸት በዘለለ ምንም ጥቅም ዬለውም ። ይልቅ የሰፈራችንን አለመግባባቶችን ረዶችን ትችቶችን በቻናላችን ከምንለቅ ይልቅ ወደ መሻይኾቻችን ሪፖርት ብናደርግ የተሻለ ለሰለፊያ እንጠቅማለን ። ጉዳዩ የአንድ ግለሰብ ጉዳይ አይደለም ሰለፊያ ውስጥ ያለን አንድ አካል እገሌ እኮ ... ብለህ ስትናገር ሌሎች ደግሞ ሰለፊዮች እኮ ... ብለው ነው የሚሰሙህ ስለዚህ ሀቢቢ አትቸኩል pls pls plsስለዚህ ለእራስህ ጉዳይ እንደምትጠነቀቀው ሁሉ ለሰለፊያም ተጠንቀቅ ቀደም ቀደም አትበል እርጋታን ተላበስ እርጋታ ጥቅም እንጂ መቼም ጉዳትን አያመጣም !!!✍አቡ ሙስዐብ ጅብሪል ሱልጣን ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab
    Telegramጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab
  • yselefeyoch_channel

    22 сент., 10:01

    📌አዲስ ሙሓደራ🔹የሙሓደራዉ ርዕስ (( የነብዩ ምክር ለሴቶች እና ሴቶች በእስልምና መከበራቸው ))የተዳሰሱት ነጥቦች ፦- የሴች ክብር በቁርዓን - የሴች ክብር በሀዲስ - ከነቢዩ ምክር ለሴቶች - ​በአምልኮ እና በበጎ ስራ ላይ (ምክሮች)፦ የዲን ማዕዘናትን አጥብቆ መያዝ - ​በትዳር ሕይወት እና በመልካም አብሮነት (ግንኙነት) ውስጥ - የቤት እንክብካቤ እና ኃላፊነት -በመልካም ስነ-ምግባር እና ምላስን መጠበቅ እና ከመራገም መራቅ🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ)🔸በአዳማ ከተማ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የተደረገ ሳምንታዊ የሴቶች ሙሓደራjoin #telegram ቻናል
  • yselefeyoch_channel

    22 сент., 07:48

    переслано из @alateriqilhaq

    ⭕️⭕️⭕️ የኛዎቹ እንቁዎች ⭕️⭕️⭕️ከንጋት ኮከብ በደመቀው - በሶሀቦች ጎዳና ከሙሉ ጨረቃ በፈካው - በታብእዮች ፋና የሽርክያትን - የክህደት ተራራ - ለመገርሰስ የቢድአዎችን - የቆራሊዮ ኮተት - ለመደምሰስ የተውሂድን ፓውዛ - በአለም ዙሪያ የሚያበሩ የሱናን አዝመራ - አገር-ምድሩን እሚዘሩ÷እነሱ ናቸው ሰለፍዮች የምርጦቹ ምርጦች የኛዎቹ እንቁዎች‼️‼️❗️ከመደስኮር ርቀው - የፖለቲካ ቅዠት ከኢኽዋን ሸሙናዬ - የውሸት አንድነት ህዝበ ሙስሊሙ፡- ከሽርክ ጋንግሪን ተላቆ ከቢድአ ቆራሊዮ ርቆ÷አሏህን እንዲገዛ - አጥርቶ በተውሂድ
  • yselefeyoch_channel

    22 сент., 02:02изменён

    أَصْـبَحْنا وَأَصْـبَحَ المُـلْكُ لله وَالحَمدُ لله ، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُـلكُ ولهُ الحَمْـد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير ، رَبِّ أسْـأَلُـكَ خَـيرَ ما في هـذا اليوم وَخَـيرَ ما بَعْـدَه ، وَأَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما في هـذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْـدَه، رَبِّ أَعـوذُبِكَ مِنَ الْكَسَـلِ وَسـوءِ الْكِـبَر ، رَبِّ أَعـوذُ بِكَ مِنْ عَـذابٍ في النّـارِ وَعَـذابٍ في القَـبْر. https://t.me/Yselefeyoch_channel https://t.me/Yselefeyoch_channel
    560видео3Открыть в Telegram
  • yselefeyoch_channel

    21 сент., 18:00

    💎💎አድስና ትኩስ ግጥም ✅ርእስ፡ ከጎጃም ሰማይ ስር (ከውቧ ባህር ዳር)እጅግ አጓጊውንና ተጠባቂውን የሰለፊዮችን ግንኙነት እና የውቧ ባህርዳር የቢላል መስጂድን የገቢ ማሰባሰቢያ አስመልክቶ የእንዳትቀሩ መልእክት አዘል የሆነች እንዲሁም የግብዣ ጽሁፍ ነች ።🙌 ማሳሰቢያ ኑ ስንል ያው በሚዲያው ጎራ ለማለት ነው ።ዝግጂት ወንድማችሁ አቡ ሙቅቢል (አል ወለዊ)https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry👇👇👇👇👇👇👇 🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🎧 ይህየቴሌ ግራም ግሩፕ ነው https://t.me/bilalmesji https://t.me/bilalmesji 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
  • yselefeyoch_channel

    21 сент., 17:02

    በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) – አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች 5
  • yselefeyoch_channel

    21 сент., 16:38

    ኮርስبعنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم الوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.ርእስ:- በፊትና እና በቢድዐህ ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመራቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!⏯ ክፍል 5⃣🎙በሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
  • yselefeyoch_channel

    21 сент., 16:38

    ኮርስبعنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم الوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.ርእስ:- በፊትና እና በቢድዐህ ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመራቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!⏯ ክፍል 4⃣🎙በሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
  • yselefeyoch_channel

    21 сент., 16:38

    ኮርስبعنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم الوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.ርእስ:- በፊትና እና በቢድዐህ ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመራቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!⏯ ክፍል 3⃣🎙በሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
  • yselefeyoch_channel

    21 сент., 16:38

    ኮርስبعنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم الوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.ርእስ:- በፊትና እና በቢድዐህ ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመራቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!⏯ ክፍል 2⃣🎙በሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
  • yselefeyoch_channel

    21 сент., 16:38

    ኮርስبعنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم الوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.ርእስ:- በፊትና እና በቢድዐህ ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመራቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!⏯ ክፍል 1⃣🎙በሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
  • yselefeyoch_channel

    21 сент., 12:01

    💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️ በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️ ☄️ የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️ 1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ
    389видео4Открыть в Telegram
  • yselefeyoch_channel

    21 сент., 11:10

    قال ابن القيم رحمه الله تعالى : "الإسلام والسنة والعافية سعادة الدنيا والآخرة ونعيمهما مبني على هذه الأركان الثلاثة "اجتماع الجيوش 33/2
    Иллюстрация к посту канала yselefeyoch_channelИллюстрация к посту канала yselefeyoch_channel
  • yselefeyoch_channel

    21 сент., 08:40

    💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️☄️ የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ
  • yselefeyoch_channel

    21 сент., 04:10

  • yselefeyoch_channel

    20 сент., 21:12

    🔵የፊትና ሰበብقال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:لا تقع فتنة إلا من ترك ما أمر الله به،فإنه سبحانه أمر بالحق و أمر بالصبر،فالفتنة إما من ترك الحق، وإما من ترك الصبر .📚 الاستقامة (1/ 39)https://t.me/medresetulislah
    Иллюстрация к посту канала yselefeyoch_channelИллюстрация к посту канала yselefeyoch_channel
  • yselefeyoch_channel

    20 сент., 20:03

    👉 ለሙስሊሞች አቧራ እንዳልመዝን ነው !ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ልጁ የሚዛንን ሳህን በልብሱ ጫፍ ሲጠርግ ያየውና ልጄ ሆይ ለምድነው እደዚህ የምታደርገው ይለዋል ። ልጁም ለአባቱ እንዲህ ሲል መለሰ : – " አባቴ ሆይ ይህን ያደረግሁት ለሙስሊሞች የመንገድ አቧራ እንዳልመዝንላቸው ነው " ፉደይልም እያለቀሰ ለልጁ እንዲህ አለው : – ይህ ተግባርህ እኔ ዘንድ ከሁለት ሐጅና ከሁለት ዑምራ ይበልጣል ።ከቱራሱል ዐረብይ የተወሰደ ።https://t.me/bahruteka
    Telegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
  • yselefeyoch_channel

    20 сент., 15:57изменён

    https://t.me/Yselefeyoch_channel
    529видео22Открыть в Telegram