Последние посты

ZamZam Bank S.C
22 сент., 09:41
አንሳር፤ የመጀመሪያ ምርጫዬ !ነጋዴ ነዎት? ንግድዎን ማስፋት ይፈልጋሉ? አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ለእርስዎ ተዘጋጅቷል!✅ ያለ ምንም ማስያዣ ፋይናንሲንግ ያግኙ፤ ንግድዎንም ያሳድጉ።ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?ዛሬውኑ የአንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ መተግበሪያን በማውረድ ይመዝገቡ።መተግበሪያውን ለማውረድ፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.halal.gebeya.halalለተጨማሪ መረጃ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ ይጎብኙ፤ ወይም ወደ 9670 በነጻ ይደውሉ።ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!#ZamZamBank #Bank #ዘምዘም #islamic #IFB #Ansar


ZamZam Bank S.C
21 сент., 13:07изменён
We're Hiring! Join us!ZamZam Bank is inviting qualified, talented, and motivated individuals to apply for the following positions:POSITION 1: Senior District Internal Auditor POSITION 2: District Internal Auditor IIApplication Link: https://forms.gle/Muqmf2ZrZCqzGuw58For More:- https://zamzambank.com/wp-content/uploads/2026/09/EXTERNAL-VACANCY-ANNOUNCEMENT.pdfZamZam Bank Sustainable Source of Growth!Join Our Social Media For More Jobs Alert 👇🏻Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X
ZamZam Bank S.C
21 сент., 13:06

1,290Открыть в Telegram
ZamZam Bank S.C
21 сент., 06:30изменён
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ስኬት!አዲሱን ሳምንት በተስፋ፣ በትጋትና በበጎ አስተሳሰብ እንጀምር።በምንሰራው ሁሉ ውጤታማ ሆነን፣ ያሰብነው እንዲሳካ፣ ያለምነውም እንዲሰምር እንመኛለን፡፡ዘምዘም ባንክ ለስኬት ጉዞዎ ከጎንዎ ይቆማል።መልካም የሥራ ሳምንት!ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #IFB #5thyear #Mondayየማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X


ZamZam Bank S.C
19 сент., 09:03
ጡረታዎን በዘምዘም ባንክ!ዘምዘም ባንክ ከግል ሰራተኞች ጡረታ አስተዳደር ጋር ባደረገው የሁለትዮሽ የጋራ ስምምነት መሰረት የግል ሰራተኞች የጡረታ ክፍያቸውን በዘምዘም ባንክ በኩል በአማራጭነት መቀበል የሚችሉበት አሰራር ይፋ ሆነ።ይህ አሰራር ጡረተኞች ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ከማግኘታቸው በተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘባቸውን በሙራባህ እና ሌሎች ባንኩ በሚያቀርባቸው የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ዕሴቶቻቸውን በጠበቀ መልኩ የባንክ አገልግሎት እንዲያገኙ ከማድረጉ ባሻገር አካታች በሆነ አሰራር ለሁሉም ወገኖች የተደራሽነት ዕድልን የሚያሰፋ ነው።ስለሆነም የግል ጡረተኞች በሙሉ በእነዚህ እና በሌሎችም የተሟላ የባንካችን አሰራሮች ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ የጡረታ ክፍያችሁን ከጡረታ ፈንድ ዲስትሪክቶች ወደ ዘምዘም ባንክ በማዘዋወር የዕድሉ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ባንካችን በአክብሮት ይጋብዛል!ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #Newsalert #POESSATelegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X


ZamZam Bank S.C
18 сент., 11:17
ቀላል፣ አስተማማኝና ዘመናዊ ዲጂታል መተግበሪያ!ደህንነቱ በተጠበቀውና አስተማማኝ በሆነው የዘምዘም ዲጂታል መተግበሪያ በምቾት ይጠቀሙ!በቀላሉ፦ • ወደ ቴሌብር • ወደ ኤም-ፔሳ • ወደ ሌሎች ባንኮችገንዘብ ያስተላልፉ፣ ክፍያዎችንም በፍጥነትና በምቾት ያከናውኑ!ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የዕድገት ምንጭ!#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #IFB #Ansar #MobileBankingየማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X


ZamZam Bank S.C
17 сент., 07:04
We're Hiring! Join us!ZamZam Bank is inviting qualified, talented, and motivated individuals to apply for the following positions:POSITION 1: Senior Banking Business OfficerApplication Link: https://forms.gle/Muqmf2ZrZCqzGuw58For More:- https://zamzambank.com/wp-content/uploads/2026/09/EXTERNAL-VACANCY-ANNOUNCEMENT-Sep-16.pdfZamZam Bank Sustainable Source of Growth!Join Our Social Media For More Jobs Alert 👇🏻Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X
ZamZam Bank S.C
17 сент., 07:04

2,150Открыть в Telegram
ZamZam Bank S.C
16 сент., 09:00
ለልጅዎ የሚሰጡት ትልቁ ስጦታ “ጊዜዎ” ነው!የልጆች እድገት ፈጣን ነው፡፡ የዛሬው የትምህርት ቤት ወረፋ የነገውን ውድ የትዝታ ጊዜ እንዳይሻማዎት። የልጅዎን የትምህርት ቤት ክፍያ ለመፈጸም በየባንኩ መዞርና ረጅም ሰዓታት መቆም ቀርቷል።የዘምዘም ባንክ 'School Pay' የወላጆችን የትከሻ ሸክም ያቀልላል። የባንካችን ደንበኛ ባይሆኑ እንኳን፣ ካሉበት ሳይንቀሳቀሱ፣ በደቂቃዎች ውስጥ ክፍያውን ማጠናቀቅ ይችላሉ።ለመክፈል አማራጮችዎ፡✅ በፈጣኑ የ USSD ኮድ 600# ✅ በዘምዘም ዲጂታል መተግበሪያ (ZamZam-Digital App) ✅ ከቴሌብር (Telebirr) ወይም ከሌሎች ባንኮች ✅ በዓለም አቀፍ Visa ወይም MasterCard ✅ ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍቀላል፣ ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ የክፍያ ስርዓት! ጊዜዎን ለልጅዎ ስኬት፣ ክፍያውን ለዘምዘም 'School Pay' ይተውት!ዘምዘም ባንክ—የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!#ZamZamBank #ZamZamSchoolPay #SchoolPay #DigitalBanking #EthiopianBanking #SchoolFees #DigitalPayment #ዘምዘምባንክ #የትምህርትክፍያ


ZamZam Bank S.C
15 сент., 13:52
We're Hiring! Join us!ZamZam Bank is inviting qualified, talented, and motivated individuals to apply for the following positions:POSITION 1: Banking Business Officer IApplication Link: https://forms.gle/Muqmf2ZrZCqzGuw58For More:- https://zamzambank.com/wp-content/uploads/2026/09/VACANCY-ANNOUNCEMENT-Sep-15.pdfZamZam Bank Sustainable Source of Growth!Join Our Social Media For More Jobs Alert 👇🏻Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X
ZamZam Bank S.C
15 сент., 13:51

2,190Открыть в Telegram
ZamZam Bank S.C
15 сент., 09:41
አስተሳስረዋል?በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት፣ ሁሉም የባንክ ደንበኞች ማንኛውም የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት የብሔራዊ መታወቂያቸዉን (ፋይዳ) ከባንክ አካዉንታቸዉ ጋር ማስተሳሰር ይጠበቅባቸዋል::በመሆኑም የባንካችን ደንበኞች፦የፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎን በመያዝ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት ወይም፣ባሉበት ሆነው ይህንን ሊንክ https://fayda.zamzambank.com.et/ በመጠቀም የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) ከባንክ ሒሳብ ቁጥርዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡ለበለጠ መረጃ ወደ 9670 በነጻ ይደውሉ፡፡ ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #FAYDAየማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X


ZamZam Bank S.C
14 сент., 17:24
የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ፣ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ “Women Who Move Markets” በሚል መሪ ቃል የሴቶች ተሳትፎን ለማሳደግ ባዘጋጀው ሲምፖዚየም ላይ ተሳትፈዋል“Women Who Move Markets” የተሰኘው ሲምፖዚየም በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (ECMA)፣ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር (MoWSA) እና FSD Ethiopia ጋር ተዘጋጅቶ፣ ከኢትዮጵያ የንግድና የፋይናንስ ዘርፎች የተውጣጡ የሴት መሪዎችን፣ የንግድ ባለቤቶችን፣ ሥራ ፈጣሪዎችን እና ባለሙያዎችን ያሰባሰበ መርሐ ግብር ተከናውኗል::የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ፣ በሲምፖዚየሙ እንደ ፓናሊስት በመሳተፍ፣ በኢትዮጵያ በመጠናከር ላይ ስላለው የካፒታል ገበያ የሴቶችን ተሳትፎና አመራር ለማሳደግ ስላላቸው ልምድና አመለካከት አጋርተዋል።ሲምፖዚየሙ በካፒታል ገበያው ያሉ ዕድሎችንና ፈተናዎችን በመዳሰስ፣ የሴቶችን ተሳትፎ ለማጠናከር እና በኢትዮጵያ የፋይናንስና የንግድ ዘርፎች አካታች አመራርን ለማሳደግ ሊወሰዱ ስለሚገባቸው ተግባራዊ አቅጣጫዎች ውይይት የተደረገበት ጠቃሚ መድረክ ሆኗል።ዘምዘም ባንክ አካታች ዕድገትን፣ የሴቶችን አመራር እና በኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ የሴቶችን የበለጠ ተሳትፎ ለማጠናከር ቁርጠኛ ነው።
ZamZam Bank S.C
14 сент., 17:24





ZamZam Bank S.C
14 сент., 06:13изменён
እንኳን ለአዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ! Welcome Back To School!ባንካችን የትምህርት ቤት ክፍያን ቀላልና ምቹ ለማድረግ ባዘጋጀው ዘምዘም School Pay፣ የትምህርት ቤት ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!ለወላጆች፣ ለትምህርት ተቋማት እና ለተማሪዎች የትምህርት ቤት ክፍያን የሚያቀልል ፈጣን፣ ምቹ መፍትሔ — ዘምዘም School Pay!ዘምዘም ባንክ ለተማሪዎች መልካም የትምህርት ዘመን፣ ለመምህራንም መልካም የሥራ ዓመት እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል፡፡ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!#ZamZamBank #DigitalBanking #SchoolFees #Fintech #Ethiopia #PaymentSolution #ZamZamSchoolPayTelegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X


ZamZam Bank S.C
13 сент., 11:03
ቀላል፣ አስተማማኝና ፈጣን የክፍያ አማራጭ - ዘምዘም “QR”ቀላል፣ አስተማማኝና ፈጣን የሆነውን የዘምዘም "QR" የክፍያ አማራጭ በመጠቀም በማንኛውም ጊዜና ቦታ ክፍያዎን በሰከንዶች ውስጥ ይፈጽሙ።ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #ZamzamQR


ZamZam Bank S.C
12 сент., 09:00изменён
We're Hiring! Join us!ZamZam Bank is inviting qualified, talented, and motivated individuals to apply for the following positions:POSITION 1: Branch Manager I (Re-Adrvertised)Application Link: https://forms.gle/Muqmf2ZrZCqzGuw58For More:- https://zamzambank.com/wp-content/uploads/2026/09/VACANCY-ANNOUNCEMENT-Sep-12-.pdfZamZam Bank Sustainable Source of Growth!Join Our Social Media For More Jobs Alert 👇🏻Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X
ZamZam Bank S.C
12 сент., 09:00



ZamZam Bank S.C
12 сент., 07:02
ጡረታዎን በዘምዘም ባንክ!ዘምዘም ባንክ ከግል ሰራተኞች ጡረታ አስተዳደር ጋር ባደረገው የሁለትዮሽ የጋራ ስምምነት መሰረት የግል ሰራተኞች የጡረታ ክፍያቸውን በዘምዘም ባንክ በኩል በአማራጭነት መቀበል የሚችሉበት አሰራር ይፋ እንደሆነ ያውቃሉ?ይህ አሰራር ጡረተኞች ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ከማግኘታቸው በተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘባቸውን በሙራባህ እና ሌሎች ባንኩ በሚያቀርባቸው የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ዕሴቶቻቸውን በጠበቀ መልኩ የባንክ አገልግሎት እንዲያገኙ ከማድረጉ ባሻገር አካታች በሆነ አሰራር ለሁሉም ወገኖች የተደራሽነት ዕድልን የሚያሰፋ ነው።ስለሆነም የግል ጡረተኞች በሙሉ በእነዚህ እና በሌሎችም የተሟላ የባንካችን አሰራሮች ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ የጡረታ ክፍያችሁን ከጡረታ ፈንድ ዲስትሪክቶች ወደ ዘምዘም ባንክ በማዘዋወር የዕድሉ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ባንካችን በአክብሮት ይጋብዛል!ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #Newsalert #POESSA


ZamZam Bank S.C
11 сент., 08:04
ጁምዓ ሙባረክ!የዘምዘም ባንክ ቤተሰብ ስለሆኑ፣ የስኬታችን አካል ስለሆኑና አብረውን ስለሚሠሩ ከልብ እናመሰግናለን! መልካም ጁምዓ ይሁንልዎ!ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #JummaMubarkየማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X

